ETHIO AIRDROP HUNTERS

@ethioairdrophunters


Buy ads: https://telega.io/c/Ethioairdrophunters

ETHIO AIRDROP HUNTERS

21 Oct, 15:11


STARTED CHECK IT. I JUST EARN 14 NOOBS IN 1GAME

ETHIO AIRDROP HUNTERS

21 Oct, 05:26


TOKEN መስብሰብ አዛ ነው፡ ፡ ልምድ ካገኛቹ በኋላ ግን በጣም ቀላል ነው፡፡ በተለይ ዛሬ የሚመጣ EVENT አለ ለአንድ GAME ከ50 በላይ TOKEN ልትሰበስቡ ትችላላቹ SO ተጠቀሙበት እስከዛ ድረስ ጌመን በደንብ MASTER ለማድረግ ሞክሩ የማግዛቸ ነገር ካለ Let me know

ETHIO AIRDROP HUNTERS

21 Oct, 04:51


BLAST ROYAL PLAY2EARN

በዚህ ሊንክ ግቡ
አፑን DOWNLOAD አድርጉ
TUTORIAL ጨርሱ
REGISTER አድርጉ
ዋናው TARGET 🎯 ጌሙን እየተጫወታቹ $NOOB የሚባለውን token መሰብሰብ ነው

INFO: ጌሙን ስትጫወቱ ቅድሚያ መስጠት ያለባቹ ለ$NOOB TOKEN ነው። $NOOB የምታገኙት በ3 አይነት መንገድ ነው።

1. ሰዉ ስትገሉ RANDOMLY 1 $NOOB TOKEN ታገኛላቹ ። መሬት ላይ የወደቀ ልታገኙ ትችላላቹ so እሱንም CLAIM ማድረግ እንዳትረሱ
2.NORM CASE : ይሄ ROUNDOMLY DROP የሚደረግ BOX 🎁 ነው እዚህ ውስጥም $NOOB TOKEN ታገኛለቹ ። በተጨማሪም GOLDEN WEAPONS ሊኖረው ስለሚችል ካያችሁት ALWAYS CHECK
3. AIRDROP BOX 🎁 ይሄ BOX $NOOOB TOKEN አለው ከአንድ BOX MINIMUM 2 NOOB ታገኛላቹ ። ይሄ በጣም ትኩረት ልሰጡት የሚገባ BOX ነው እሱን አንታቹ ብትሞቱ ይሸላል ከሚያልፉቹ always try to open it even if you die 🎲

ምን አይነት ጥይት ልተጠቅም ካላቹ RIFFLE ወይም እንደ Sniper አይነቱን መሳሪያ ብትጠቀሙ አሪፍ ነው። ከሩቅ ተኩሳቹ መግደል ያስችላል ። ሌላው ደሞ GOLDEN WEAPONS ካገኛቹ በጣም አሪፍ የሆነ damage አላቸው። so always run for golden RIFFLE

PROJECT INFO: ACCORDING TO MANY SOURCES

FUND RAISED 5M USD
PRIVATE SALE PER TOKEN 0.065 USD
PUBLIC SALE 0.13
TOTAL SUPPLY 512M TOKEN
INITIAL MC 5.2M USD
INITIAL CIRC SUPPLY 25M TOKEN

MY PREDICTION 0.17 PER TOKEN ON THE OFFICIAL LAUNCH

GAME DATES :


ETHIO AIRDROP HUNTERS

21 Oct, 04:24


GM GUYS

HAVE ANY OF YOU PLAYING THIS GAME ?

ETHIO AIRDROP HUNTERS

20 Oct, 13:28


FOCUS ❤️

ETHIO AIRDROP HUNTERS

20 Oct, 13:28


NOT PIXEL BY NOTCOIN

በዚህ ሊንክ ግቡ
START በሉት
SCREEN ZOOM ተደርጉና TAP አድርጋቹ የፈለጋችሁትን ቦታ እና ከለር እየመረጣቹ PAINT አድርጉ
ከእስክሪናቹ SELFIE አካባቢ የNOTPIXEL LOGO አለ እሱን ነክታቹ TASK ስሩ BOOSTERM አለ CHECK አድርጉት
በተጨማሪም የእኛን SQUAD ለመቀለቀል በዚህ ሊንክ ግቡ

ETHIO AIRDROP HUNTERS

20 Oct, 12:41


BULLRUN 👌

ETHIO AIRDROP HUNTERS

20 Oct, 05:30


ARE YOU STILL HERE 😂

ETHIO AIRDROP HUNTERS

20 Oct, 01:28


50 ACCOUNT DONE😂 እዚው ነጋብን ወገን


ስንት አካውንት ሰራቹ ?

ETHIO AIRDROP HUNTERS

19 Oct, 23:45


20 DONE 👌

ETHIO AIRDROP HUNTERS

19 Oct, 22:51


የምትልኩት VIDEO LIKE THIS ነው ። ቦቱ ላይ ላኩ

ETHIO AIRDROP HUNTERS

19 Oct, 22:46


INSTANT 0.5 USDT PER TG ACCOUNT

FOLLOW THE INSTRUCTIONS

@votepowerbot

ETHIO AIRDROP HUNTERS

14 Oct, 17:48


HEY GUYS ENDET AMESHACHU

ETHIO AIRDROP HUNTERS

08 Oct, 08:30


SCROLL ON BINANACE PREMARKET AND LAUNCHPOOL

ETHIO AIRDROP HUNTERS

07 Oct, 10:12


https://www.binance.com/en/support/announcement/90b41db26a5b4c74bb50a0ba90fa7057?utm_source=AnnouncementTG&utm_medium=GlobalCommunity&utm_campaign=AnnouncementBot


😂😂😂😂 WTF

ETHIO AIRDROP HUNTERS

06 Oct, 07:36


NOT PIXEL BY NOTCOIN

በዚህ ሊንክ ግቡ
START በሉት
SCREEN ZOOM ተደርጉና TAP አድርጋቹ የፈለጋችሁትን ቦታ እና ከለር እየመረጣቹ PAINT አድርጉ
ከእስክሪናቹ SELFIE አካባቢ የNOTPIXEL LOGO አለ እሱን ነክታቹ TASK ስሩ BOOSTERM አለ CHECK አድርጉት
በተጨማሪም የእኛን SQUAD ለመቀለቀል በዚህ ሊንክ ግቡ

ETHIO AIRDROP HUNTERS

06 Oct, 06:47


READY PLAYER LIMITED ROLE(24HR)

በዚህ ሊንክ ግቡ
ከGOOGLE ጋር CONNECT አድርጉ
LIMTED ROLE የሚለው ውስጥ ግቡ
EARLY ROLE CLAIM አደርጉ
QUEST ዉስጥ ያሉትን TASKOCH እየሰራቹ STICKERS CLAIM አድርጉ
የስራችሁትን CHECK ለማድረግ INVENTORY ውስጥ አለላቹ
DONT FORGET TO CONNECT DISCORD AND TWITTER ACCOUNT

NOTE: THERE IS NO CONFIRMED REWARD JUST GET IN EARLY. THEY RAISED OVER 70M USD FROM INVESTORS

ETHIO AIRDROP HUNTERS

06 Oct, 06:41


GM GUYS

ETHIO AIRDROP HUNTERS

03 Oct, 23:02


PARTNERS 🔎