Esubalew Abera N.

@esubalewaberan


Esubalew Abera N.

11 Sep, 18:52


በቸር ያቆየን፣ በቸር ያገናኘን።

Esubalew Abera N.

10 Sep, 17:09


https://youtu.be/Ejx3KTik_yY?si=rHlARhoWCCBVIPIN

Esubalew Abera N.

09 Sep, 19:49


🦉

Esubalew Abera N.

08 Sep, 16:26


—የጠፋሁ ልጅህ ነኝ —

እጅግ ለምወደው ዘማሪ ዲያቆን Ermiyas Girma የሰጠሁት «የጠፋሁ ልጅህ ነኝ» የሚል ለመጀመሪያ ጊዜ የሞከርኩት የንስሓ የመዝሙር ግጥም ነበር። ከሰሞኑን ትዝ ብሎኝ መለስ ብዬ ሳደምጠው ሰው ጋር ከደረሰ 4 ዓመት እንዳለፈው አየሁ። በጊዜው የግል ንስሓዬን የተናዘዝኩበት ሥራ ነበር —ዛሬም ንስሓዬ ነው። ባደመጥኩት ቁጥር የሚያስገርመኝና የሚያስደንቀኝ ነገር ቢኖር ግጥሙ አይደለም። ከእግዚአብሔር ርዳታ ጋር ዲያቆን ኤርምያስ የግጥሙን መንፈስ ተረድቶ የደረሰለት ልብን የሚያራራ ኦርቶዶክሳዊ ዜማና የዘመረበት መንገድ ነው። እስከ አሁን ድረስ 63 ሺህ ሰዎች አዳምጠውታል። ስለዚህ መዝሙር በዙሪያዬ ካሉ ሰዎች መሃል የሚያውቁ ጥቂት ናቸው። እናም ምናልባት ሌሎችም ሰዎች ጋር እንዲደርስ ከረዳ በሚል ዛሬ በይፋ ላጋራው ወድጄያለሁ። ሊንኩ 👇


🛑 https://youtu.be/mcnS_ULmw9A?si=lYVu7zR4E4yxPa0z

Esubalew Abera N.

06 Sep, 17:14


🛑 ተለቀቀ!

የባይተዋር ስንብት | አጭር ፊልም

https://youtu.be/wwerHFfeACY?si=l8dd-I6QI7EquP2S

Esubalew Abera N.

06 Sep, 16:29


የዐዲስ ዓመት መዳረሻ እንዲሆነን በ Esubalew Abera Nigussie ተጽፎ፣ በ «Gebrela G Films» ተቀርጾ ዳይሬክት የተደረገውን «የባይተዋር ስንብት» የተሰኘውን አጭር ትዕይንት ዛሬ ከምሽቱ 2 ሰዓት ላይ በ «Gebrela G Films» የዩቲዩብ ቻነል በኩል ልንጋብዛችሁ ወደድን። እስከዚያው በማስተዋወቅና ሰብስክራይብ በማድረግ ማገዝ ይቻላል 😊

ሊንኩ 👉 https://youtube.com/@gfilms.1?si=Z6cg2_rraUtr7r55

Esubalew Abera N.

03 Sep, 17:07


🛑 ተለቀቀ !


https://youtu.be/gY5iBlaZ_vQ?si=BYM500zG_otWm8dF

Esubalew Abera N.

03 Sep, 15:53


ጎበዙ ፎቶግራፈር Gebrela Shewakena ለ “Gebrela G films” የአጫጭር ፊልሞች ፕሮጀክቱ የምትጽፋቸው አጫጭር ጥቅሶች ይሆኑኛል። ያም ብቻም አይደለም፣ የትወና አቅምህን አወጣዋለሁ ብሎ፣ ለተዋናይነትም ዐጭቶኛል። ልናይ ኋላ 😅 “ስለሰበርሽኝ ይቅርታ” የተሰኘውን አጭር ጽሑፍ በሲኒማቶግራፈርነትና በዳይሬክተርነት አዘጋጅቶ ወደሚያምር ተንቀሳቃሽ ምስልነት ቀይሮታል። ዛሬ ከምሽቱ 2 ሰዓት ላይ የሚለቀቅ ይሆናል። እስከዚያው ቻነሉን ሰብስክራይብ ብታደርጉለት ደስ ይለኛል። ሊንኩ ይኼው 👇


🛑 https://m.youtube.com/@Gfilms.1?fbclid=IwZXh0bgNhZW0CMTEAAR3c0tFk5BX0euIMCq9bLmhJclaQDSOI9IKRqEsXtizp4PVkS0nx5nnrs1A_aem_AGqDsjVdnukISD2VJVfI7w

Esubalew Abera N.

01 Sep, 07:09


🌻ሓይ ፡ ከጨለማዬ ፡ ምን ፡ አለሽ?

Esubalew Abera N.

21 Aug, 10:03


ከሄኖክ በቀለ «ይናፍቀኛል» የግጥም ስብስብ መጽሐፍ ላይ በግሌ እጅግ የምወድለትን «መዝሙረ ሄኖክ» የተሰኘ ግጥሙን በዚህ መልኩ አንብቤዋለሁ። ተጋበዙ!