DOUBLE PASS FOOTBALL ACADEMY

@doublepassfootballacademy7


DOUBLE PASS FOOTBALL ACADEMY

17 Aug, 10:23


https://vm.tiktok.com/ZMrtLyEm6/

DOUBLE PASS FOOTBALL ACADEMY

06 Jul, 10:45


ከዚህ በታች ስማችሁ የተዘረዘረው ተጨዋቾች ሰኞ ሀምሌ 1 /2016
7:30 ላይ ትጥቃችሁን ይዛችሁ ግዮን ሆቴል ውስጥ በሚገኘው ግሮቭ ጋርደን ዎክ እንድትገኙ ስንል እናሳስባለን ።
U-15
1.ናኦል ነጋሽ
2.ናታኒም መንገሻ
3.ፍራኦል ሂርጶ
4.ሮቤል መክብብ
5.አናንያ አንተነህ
6.ያፌት መኮንን
7.ናትናኤል ቢንያም
8.ሄኖክ ብርሃኑ
9.ምህረቱ አየለ
10.ባህረዲን ቱና
11.ዮናታን ንጉሴ
12.ዳዊት ናታ
13.ያፌት አዲሱ
14.ማርሊ ሮናልድ

DOUBLE PASS FOOTBALL ACADEMY

29 Jun, 15:27


ከላይ ስማችሁ የተጠቀሰው ተጨዋቾች ሰኞ 3:00 ሲኤምሲ ባንክ ሜዳ ትጥቃችሁን ይዛችሁ እንድትገኙ እናሳውቃለን ።

DOUBLE PASS FOOTBALL ACADEMY

29 Jun, 15:25


ሀ-17
1.ዳግም ጉታ
2.ናትናኤል ገ/እግዚአብሔር
3.አሚር መሀመድ
4.ረመዳን ቡሽራ
5.ቶማስ መኮንን
6.ካን ቡም
7.ተመስገን ተስፋዬ
8.አሚር ኤሊያስ
9.ሁሴን ሚስባህ
10.እስማኤል ቢላል
11.ዚያድ ጀማል
12.ሙባረክ ባህር
13.ይሰሀቅ አብረሀም
14.ዮሀንስ ሀብቴ
15.ማንያዘዋል ነጋሽ
16.ኪሩቤል አበበ
17.ቅዱስ አድነው

DOUBLE PASS FOOTBALL ACADEMY

19 Jun, 17:09


ፓኬጁ የሚያካትተው
*የማይረሳ ጊዜን ከአለም አቀፍ የእግር ኳስ ማህበረሰብ ጋር ያሳልፋሉ
*የቀድሞ የሪያል ማድሪድ ኮከብ ተጨዋች ሚካኤል ሳልጋዶ ጨምሮ በርካታ ታወቂ ተጨዋቾች ይገኙበታል
*የኒውካስትል ፣ የስዋንሲ ሲቲን ጨምሮ በስፔን ላሊጋ የሚሳተፉ ክለቦች መልማዮች ይገኛሉ
*ከ ሁለት ወር ስልጠና ጋር በፕሮፌሽናል አሰልጣኞች እና በተሟላ የአሰልጣኞች ስታፍ ፊዚዮ ቴራፒስትን ያካተተ
ስልጠናው
*በሜዳ ላይ እና በክፍል ውስጥ በንድፈ ሀሳብ የተደገፈ ልዩ ስልጠና ይሰጣል
*ተጋባዥ አሰልጣኞች እና የብሄራዊ ቡድን ተጨዋቾች የህይወት ተሞክሮዎችን ያካፍሏቸዋል
የስልጠናው ይዘቶች
*Techniqu
*tactic
*fitness
* pshychology
*በዱባይ ኢንተርናሽናል ጨዋታዎች
*በዱባይ የ5 ቀን ቆይታ
*በባለ4 ኮከብ ሆቴል ቁርስ፣ምሳ እና እራትን ጨምሮ
*በዱባይ በተመረጡ ቦታዎች የመዝናኛ ጊዜን የማይረሳ የቡድን መዝናኛ
*ሙሉ የስፖርት ትጥቅ
*የትራንስፖርት ደርሶ መልስ ትኬትን
ጨምሮ 250,000 ብር
0920709129 ይደውሉ እና ይመዝገቡ

DOUBLE PASS FOOTBALL ACADEMY

28 Feb, 09:13


የእድሜ ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ማለትም
1.የልደት ካርድ
2.የክትባት ካርድ
3.የት/ቤት በሰርተፍኬት 3ተከታታይ በተባላችሁት መሠረት ከጥቂት ተጨዋቾች በቀር የላካችሁ መሆኑ ይታወቃል ። በዚህ መሠረት በተመዘገባችሁበት የእድሜ ካታጎሪ መሠረት የእድሜ ማጣሪያ አድርገናል ።በመሆኑ የተወሰኑ ተጨዋቾች እድሜያቸው ከተመዘገቡበት የእድሜ እርከን ከፍ ያለ ሆኖ የተገኘ በመሆኑ በቀጣይ በመጨረሻው ምልመላ ወቅት
በእድሜያቸው የሚመለመሉ ይሆናል።
ቀጣዩ እና የመጨረሻው ምልመላ ከተለያዩ ክለቦች ጋር ተነጋግረን በየ እድሜያችሁ ባሉ ክለቦች በሚጋበዙበት በደብል ፓስ በኩል የሚመጡ እድሎችን የምታገኙበትን የመጨረሻውን ዙር ባማረ የመዝጊያ ፕሮግራም ስለምንዘጋ እስከምንጠራችሁ እና ቀኑን እስከምናሳውቃችሁ ባላችሁበት ጠንክራችሁ በመስራት ትምህርታችሁ ላይ ትኩረት በማድረግ እንድትጠብቁ እያሳወቅን የምትገኙበትን እና የሚሰራ ስልክ ቁጥር ከነ ሙሉ ስማችሁ በመፃፍ በ0928127575 እስከ እሁድ 24/06/2016 ድረስ በቴክስት እንድትልኩ እናሳስባለን።ፓስፖርት የላካችሁ ተጨዋቾች አርብ 22/06/2016 በ 0928477575
ከጠዋቱ 3:30 እስከ12:00 ብቻ እንድትደውሉ እና መረጃ እንድትወስዱ እናሳውቃለን

DOUBLE PASS FOOTBALL ACADEMY

24 Feb, 04:49


ሰላም እንደምን አደራችሁ ፓስፖርት የላካችሁትን አይተናል አሁን ደግሞ ፓስፖርት የሌላችሁ ዛሬ በ16/06/2016 እና ነገ በ17/062016 ብቻ እጃችሁ ላይ ያለ የእድሜ ማስረጃ እድሜ ያለበት ቦታእና ስማችሁ በደንብ እንዲታይ በማድረግ ፎቶ አንስታችሁ ወይም ስካን አድርጋችሁ እንድትልኩልን።
ከዚህ በታች ካሉት ማስረጃዎች 1ዱን እንድትልኩ እናሳስባለን ።
1.የልደት ካርድ
2.የክትባት ካርድ
3.የት/ቤት ሰርተፍኬት ተከታታይ 3
ማለትም የ1ኛ ክፍል የ2ኛ ክፍል እና የሶስተኛ ወይም ከዛ በላይ የሆነ ተከታታይ።ወይም ሌላ ካለ

ቅዳሜ እና እሁድን እንድታመጡ የጠየቅንበት ምክንያት እነዚህን ማስረጃዎች ህገወጥ በሆነ ምክንያት ለማውጣት ሙከራ እንዳታደርጉ እና ላላስፈላጊ ወጪዎች እንዳትዳረጉ በማሰብ እንድትረዱ መሆኑን እየገለፅን ከተጠቀሰው ቀን ውጪ የማንቀበል መሆኑን ተረድታችሁ እጃችሁ ላይ ያለውን መረጃ ብቻ እንድትልኩ እናሳስባለን ።የመላኪያ ቁጥር
0928127575 በቴሌግራም ላኩ።

DOUBLE PASS FOOTBALL ACADEMY

23 Feb, 06:28


ስማችሁ ከላይ የተገለፀው እና ፓስፖርት እንድትልኩ መልዕክት የተላለፈላችሁ የደብል ፓስ ቤተሰቦች በመጀመሪያ የተሰጠው ቀን እስከ ዛሬ 12 ሰዓት ብቻ እንደሆነ እንድትገነዘቡ እና ከዛሬ በኋላ የማንቀበል መሆኑን እንድታውቁት እናሳስባለን ። በመቀጠል ፓስፖርት ያልንበት ምክንያት ለቀጣዩ ምልመላ ስትመጡ ለመረጃ እንዲጠቅመን እና እድሜያችሁን ለማጣራት ሲሆን ጥቂት ተጨዋቾች ሌሎች አስፈላጊ ዶክመንት ማማሟላት ከቻሉ ብቻ በቅርቡ ላለን ጉዞ እድሉን የምናመቻችላቸው ይሆናል። ለሌሎች ተመልማዮች እና ፓስፖርት ለሌላቸው በቀጣይ በሚኖሩን ውድድሮች የመጨረሻውን ዙር ካለፉ በድጋሚ አስፈላጊውን ድጋፍ በእኛ በኩል እንደሚደረግላቸው እያሳሰብን ፓስፖርት ለማውጣት ደብዳቤ መፃፍ እንደማንችል ከወዲሁ እንድትገነዘቡ እንወዳለን።በተጨማሪም ከዛሬ 15/06/201612 ሰዓት በኋላ የማንቀበል ሲሆን ፓስፖርት ለሌላችሁ እድሜያችሁን ለማጣራት ሌላ መንገድ የምንጠቀም መሆኑን እናሳስባለን ።
ቀጣይ የምትመጡበትን ቀን እስከምናሳውቃችሁ በትዕግሥት እንድትጠባበቁ እናሳውቃለን ።

DOUBLE PASS FOOTBALL ACADEMY

18 Feb, 14:39


ማሳሰቢያ ፦ ምልመላው ከ4 አሰልጣኞች ቢያንስ 3 አሰልጣኝ የመረጣቸው ብቻ ወደ ቀጣዩ ዙር ማለፋቸውን እናሳውቃለን ።

DOUBLE PASS FOOTBALL ACADEMY

18 Feb, 14:38


U-15
1.ናኦል ነጋሽ
2.ናታኒም መንገሻ
3.ፍራኦል ሂርጶ
4.ሮቤል መክብብ
5.አናንያ አንተነህ
6.ያፌት መኮንን
7.ናትናኤል ቢንያም
8.ሄኖክ ብርሃኑ
9.ምህረቱ አየለ
10.ባህረዲን ቱና
11.ዮናታን ንጉሴ
12.ዳዊት ናታ
13.ያፌት አዲሱ
14.ማርሊ ሮናልድ
ሀ-17
1.ዳግም ጉታ
2.ናትናኤል ገ/እግዚአብሔር
3.አሚር መሀመድ
4.ረመዳን ቡሽራ
5.ቶማስ መኮንን
6.ካን ቡም
7.ተመስገን ተስፋዬ
8.አሚር ኤሊያስ
9.ሁሴን ሚስባህ
10.እስማኤል ቢላል
11.ዚያድ ጀማል
12.ሙባረክ ባህር
13.ይሰሀቅ አብረሀም
14.ዮሀንስ ሀብቴ
U 20
1.ሄኖክ ፀጋዬ
2.ሬምቦ ቢጫቃ
3.አምረላ ሙስጠፋ
4.ዳንኤል በልዳ
5.ማንያዘዋል ነጋሽ
6.ኪሩቤል አበበ
7.ያሬድ አበራ
8.ቅዱስ አድነው

DOUBLE PASS FOOTBALL ACADEMY

18 Feb, 14:37


ከዚህ በታች ስማችሁ የተዘረዘረው ተጨዋቾች ወደቀጣዩ እና የመጨረሻው ዙር ያለፋችሁ ሲሆን ከነገ ሰኞ 11/06/2016ዓ.ም- አርብ 15/06/2016 ዓ.ም ድረስ በ0928127575 በቴሌግራም የፓስፖርታችሁን ፎቶ ያለበትን ገፅ ስካን በማድረግ እንድትልኩ ስንል እናሳስባለን ።

DOUBLE PASS FOOTBALL ACADEMY

18 Feb, 14:32


የደብል ፓስ እግር ኳስ ማሰልጠኛ ሲያደርግ በነበረው ምልመላ ወደ መጨረሻው ዙር ያለፋት ተመልማዮች ታውቀዋል ።በዚህ ምልመላ ወቅት ወደቀጣዩ ዙር ያላለፉ ተመልማዮች እዚህ በመድረሳቸው ሊበረታቱ የሚገባቸው ሲሆን በቀጣይ የእግር ኳስ ህይወታቸው ስኬታማ እንደሚሆኑ ከፍተኛ እምነት ያለን ሲሆን ትልቅ ተስፋም አላችሁ ከትምህርታቸሁ ጎን ለጎን ጠንክራችሁ ከሰራችሁ የምትፈልጉበት ቦታ መድረስ የምትችሉ ወጣቶችን መመልከት ችለናል።ወደ ቀጣዩ ዙር ያለፋችሁም በቀጣይ ማለፍ አለማለፍ ሊኖር ይችላል አለማለፍ ግን መውደቅ ሳይሆን ለቀጣይ ህይወት ማስተካከል ያለባችሁን አስተካክላችሁ ጉዟችሁን እንድትቀጥሉ መማሪያ እንዲሆናችሁ እንድትገነዘቡ እንፈልጋለን ።

DOUBLE PASS FOOTBALL ACADEMY

14 Feb, 11:31


ከዚህ በታች ስማችሁ የተዘረዘረው እድሜያችሁ ከ18 -20 የሆነ ተጨዋቾች አርብ በ በ8/06/2016 መገናኛ በሚገኘው 24 ሜዳ ከጠዋቱ 4:30 ላይ ትጥቅ ይዛችሁ ለመጨረሻው ዙር ለማለፍ በሚደረገው ምልመላ ላይ እንድትገኙ ስንል በአክብሮት እናሳውቃለን ።
1.አብድልለጢፍ ነጂዳ
2.አልአዛደነቀ
3.ሮዳስ ገረመው
4.ሳሙኤል ሻምበል
5.አባቱ ያያ
6.ቅዱስ አድነው
7.ሄኖክ ፀጋዬ
8.ማንያዘዋል ነጋሽ
9.ሚኪያስ ሚሊዮን
10.ራጂ ታምሩ
11.አብይ ዮሴፍ
12.ኤርሚያስ አሻግሬ
13.ኪሩቤል አበበ
14.ናትናኤል ፀጋዬ
15.ሙሰሀብ አብድልፈታ
16.ያሬድ አበራ
17.ፈይሰል ከማል
18.ይሰሀቅ በቀለ
19.ሱራፌል አዲሱ
20.ዳንኤል ተክለሀይማኖት
21.ሬንቦ ቢጫቃ
22.ቃለአብ ሰለሞን
23.ሚኪያስ የተሻ
24.ሠመረአብ ፍሰሀ
25.አንዱአለም ውብሸት
26.ካሊድ ኤልያስ
27.ዮሴፍ ለማ
28.መክብብ ተክሌ
29.ዱሬሳ አራርሶ
30.ልዑል ግርማይ
31.ያዕቆብ መለሰ
32.ዳንኤል በልዳ

DOUBLE PASS FOOTBALL ACADEMY

13 Feb, 07:12


ከዚህ በታች ስማችሁ የተዘረዘረው እድሜያችሁ 14 እና 15 የሆነ ተጨዋቾች አርብ በ በ8/06/2016 መገናኛ በሚገኘው 24 ሜዳ ከጠዋቱ 3:30 ላይ ትጥቅ ይዛችሁ ለመጨረሻው ዙር ለማለፍ በሚደረገው ምልመላ ላይ እንድትገኙ ስንል በአክብሮት እናሳውቃለን ።

1.አይመን ሰፋ
2.ፍቅር አብይ
3.ቅዱስ ይድነቃቸው
4.አዶናይ አለም
5.በረከት ማሩ
6.ናትናኤል ቢንያም
7.ፍቅረአብ አያሌው
8.ዳግማዊ ዮሀንስ
9.ፍራኦል ሂርጶ
10.ማርዲሮስ ሳምሶን
11.ቶሎሳ ዘውዱ
12.ናታኒም መንገሻ
13.ኤርሚያስ ወርቁ
14.ዛብሎን አሊ
15.አዶናይ ሀብቴ
16.እስራኤል ሽመልስ
17.ባሮክ አብይ
18.ማርሌ ሮናልድ
19.ይዲዲያ ዘውዱ
20.ያፌት መኮንን
21.ዮናታን ንጉሴ
22.ዳዊት ናታ
23.ሙባረክ አማን
24.በረከት ፍሰሀ
25.በረከት ሃይለሚካኤል
26.አብድልሀሚድ ባህሩ
27.ያቤፅ ዳንኤል
28.ከድር ሁሴን
29.እዩኤል አዳነ
30.ናኦል ነጋሽ
31.ያብቃል እሰዬ
32.አብረሀም ደረጄ
33.አዲብ አክረም
34.ምህረቱ አየለ
35.ማሩፍ በድሩ
36.ዳግም ዘውዱ
37.ሱራፌል ለገሰ
38.አናንያ አንተነህ
39.ሮቤል መክብብ
40.ያሜን ታሪኩ
41.ባህረዲን ቱና
42.ልዑል በቀለ
43.ሄኖክ ብርሀኑ
44.እስማኤል ሀሰን
45.ዳግም ሞላ
46.ኬብሮን ሰለሞን
47.ያፌት አዲሱ

DOUBLE PASS FOOTBALL ACADEMY

13 Feb, 07:06


ከዚህ በታች ስማችሁ የተዘረዘረው እድሜያችሁ 16 እና 17 የሆነ ተጨዋቾች አርብ በ በ8/06/2016 መገናኛ በሚገኘው 24 ሜዳ ከጠዋቱ 2:30 ላይ ትጥቅ ይዛችሁ ለመጨረሻው ዙር ለማለፍ በሚደረገው ምልመላ ላይ እንድትገኙ ስንል በአክብሮት እናሳውቃለን ።

1.የኖህ መርከብ
2.ናኦል ግርማ
3.ካን ቡም ማክ
4.እስጢፋኖስ ሳሙኤል
5.አቤኔዘር ሁሴን
6.ናሆም ረታ
7.ረመዳን ቡሽራ
8.አላምዱ ማዕረጉ
9.አቤም ዳንኤል
10.አማኑኤል ቴዎድሮስ
11.ዚያድ ጀማል
12.ሮዳስ ሀ/ገብርኤል
13.አቡበከር ረሻድ
14.ሚኪያስ ሚሊዮን ካሣ
15.መስፍን ቀነኒ
16.ተመስገን ተስፋዬ
17.አ/ሀፊዝ ጀማል
18.አቤኔዘር አይናለም
19.አቤል ግርማ
20.አማር ኤሊያስ
21.ዘላለም ታደሠ
22.እስማኤል ከድር
23.ያብስራ ተ/ማሪያም
24.ሙአዝ ሬድዋን
25.ሁሴን ሚስባህ
26.አብዲሳ አጋ
27.የአብሰላም አስቻለው
28.ሙባረክ ባህር
29.መሀመድ ሙስጠፋ ሰይድ
30.አማር መሀመድ
31.ቶማስ መኮንን
32.እስማኤል ቢላል
33.ሀብታሙ እንዳሻው
34.ይሰሀቅ አብረሀም
35.ቢላል መሀመድ
36.ዳኜ አካሉ
37. ሙሣ ሁሴን
38.ዪሀንስ ሀብቴ
39.ነብዩ ዳንኤል
40.ፈሂም አብዱ
41.የአብስራ አዳነ
42.ዳዊት ሙሉሠው
43.ናትናኤል ገ/እግዚአብሔር
44.ዳግም ጉታ

DOUBLE PASS FOOTBALL ACADEMY

21 Jan, 16:51


ሙሉ ወጪያቸውን ሸፍነው መመዝገብ ለሚፈልጉ 22 ወደ መገናኛ መሄጃ ኤፍራታ ህንፃ 2ኛ ፎቅ
ለዚህ መረጃ ብቻ በስራ ቀን 0928477575

DOUBLE PASS FOOTBALL ACADEMY

21 Jan, 16:38


ለምልመላ ጉዳይ መረጃ ከማክሰኞ ጀምሮ መረጃ ለመጠየቅ
0928127575 ተጠቀሙ በስራ ሰዓት ብቻ