اللهم بلغنا رمضان
እውነታዊ ታሪኮች ✌ Telegram Gönderileri

ይህ ግሩፕ የተከፈተበት ዋነኛው አላማ
😯 አጓጊ ታሪኮችን
😯 የነቢያቶችን ታሪኮች
😯 የነቢያት አስተምህሮቶች
😯 ሀዲሶችን
የምንለቅበት የምንማማርበት channel
😯 አጓጊ ታሪኮችን
😯 የነቢያቶችን ታሪኮች
😯 የነቢያት አስተምህሮቶች
😯 ሀዲሶችን
የምንለቅበት የምንማማርበት channel
9,452 Abone
683 Fotoğraf
204 Video
Son Güncelleme 01.03.2025 03:05
Benzer Kanallar

18,156 Abone

11,503 Abone

5,991 Abone
እውነታዊ ታሪኮች ✌ tarafından Telegram'da paylaşılan en son içerikler
💐ሴት ልጅ ሴት መሆንዋ በራሱ ክብር ነው
💐ሴት ልጅ ካመነችህ ምኗንም አትሰስትም
💐ሴት ልጅ ካፈቀረችህ ካንተ ውጪ አታይም
💐ሴት ልጅ ስትወድህ ትቆጣጠርሀለች
💐ሴት ልጅ እምነቷን ስታጎልባት ቁጥጥራን ትቀንሳለች
💐ሴት ልጅ ባንተ ተስፋ ከሌላት ከሀሳቧ አውጥታህ መቁረጥም ታውቅበታለች
✍ስለዚህ ወንድ ሆይ
☞አጋርህን ልክ እንደ ህፃን ተንከባከባት
☞ልክ እንደ እናትህ ውደዳት
☞እንደ አባትህ አክብራት
#ረመዳን_3_2_ቀናቶች_ይቀሩታል
SHARE 🔗SHARE
@yenebiyat_tarik

ረመዿን እየመጣ ነው፤ ከአላህ ጋር እንታረቅ። በመቀጠል ከአላህ ባርያዎች ጋር እንታረቅ። አላህ በሰላም ደርሰው ከሚጠቀሙበት ያድርገን።
ግን አንዳንድ ሰዎች አላችሁ 11 ወር ሙሉ የሰው ጨንጓራ ስትልጡ ኖራችሁ፤ ልክ ረመዿን ሲደርስ ጠብቃችሁ የዐውፍ እንባባል መልዕክት የምትላላኩ ወንድምና እህቶች፤ ምን አስባችሁ ነው? ዐውፍታ ለረመዿን ማዘግየት የለም።

🌙 خمسُ خِصالٍ عظيمة 🌙
ከዚህ በፊት ለማንም ያልተሰጠ ለነብዩ ኡመት ብቻ በረመዷን ወር የተሰጠን ልዩ የሆኑ 5 ነገራቶች
1ኛ የፆመኛ ሰው የአፍ ሽታ አላህ ዘንድ
የፆመኛ ሰው የአፍ ሽታ አላህ ዘንድ ከሽቶ የበለጠ ነው
2ኛ እሰከሚያፈጥሩ ድረስ መላዕክቶች ከአላህ ምህረትን ይለምኑላቸዋል
3ኛ አመፀኛ የሆኑ ሸይጣናት ይታሰራሉ
4ኛ አላህ የደጋግ ባሮቹ የወደፊት ማረፊያ የሆነችውን ጀነትን በእያንዳንዱ ቀን ያስውባታል
5ኛ በሌሊቱ መጠረሻ ላይ ወንጀላቸው ይማርላቸዋል
ስለሆነም እነዚህን ትሩፋቶች ለማግኘት በመልካም ስራዎች መሽቀዳደም አለብን
🌘ቁርዓን በማስተንተን በማንበብ
🌘ሰላቶችን በሌሊት በቀን በማብዛት
🌘ኢስቲግፋርን በማብዛት
🌘ተህሊል ተክቢር ተህሚድ ተስቢህ
🌘ሰደቃን ለድሆች በመስጠት
🌘ዝምድናን መቀጠል
🌘ለወላጆች በጎ በመዋል
🌘ህመምተኛን በመጠየቅ
🌘ዱዓን በሌሊት በቀን በማብዛት በተለይ ዱዓ ይበልጥ ተቀባይ በሚሆንበት ወቅቶች እና ሁኔታዎች የሌሊቱን መጨረሻ ወቅት ላይ ይመስል በሰላት መጨረሻ ላይ በሱጁድ ላይ በአዛን እና ኢቃማህ መካከል በጁሙዓ ቀን ላይ በሆነች ሰዓት በነዚህ መሰል ወቅት እና ሁኔታዎች ላይ ዱዓን እስቲግፋርን ማብዛት አለብን
🔈 የተከበሩ ሸይኽ አብዱልዓዚዝ ቢን ባዝ አላህ ይዘንላቸውና
"ረመዳን ገጥሞት ሳይጠቀምበት ምህረት ሳያገኝ የሄደበት ሰው በአፍጢሙ ጀሀነም ይደፋ!"፡ ጂብሪል(ዐሰ)፤ አሚን በል ሲላቸው
ነብዩ(ሰዐወ) "አሚን"ብለዋል! ጠንቀቅ እንበል አደራ!!

የተባረከው የረመዳን ወር ከደጅ ቁሟል! አንተስ ተዘጋጅተሃል?
ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿أتاكم شهرُ رمضانَ شهرٌ مباركٌ فرض اللهُ عليكم صيامَه، تفتحُ أبوابُ السماءِ، وتغلقُ فيه أبوابُ الجحيمِ، وتغلُّ فيه مردةُ الشياطينِ، للهِ فيه ليلةٌ خيرٌ من ألفِ شهرٍ من حرمَ خيرَها فقد حُرِم.﴾
“የረመዳን ወር መጣላችሁ፤ የተባረከው ወር። አላህ በናንተ ላይ እንድትፆሙ ግዴታ ያደረገባችሁ፤ የጀነት በሮች የሚከፈቱበት፣ የጀሀነም በሮች የሚዘጉበት፣ ሸይጣኖች የሚታሰሩበት። በዚህ ወር ውስጥ ከአንድ ሺህ ሌሊት ብልጫ ያላት ሌሊት አለች፤ የሷን መልካም ነገር የተነፈገ በርግጥም መልካም ከሆነ ነገር ተንፍጓል።”
📖 ነሳዒ ዘግበውታል: 4/129
💫💫💫💫💫💫
https://t.me/hadithe_bukari_muslim

#ከምግብ ሥነስርዓት ውስጥ!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፡‐
«فإذا أكَلَ أحدُكم طعامًا، فليقُلْ: بِسمِ اللهِ، فإنْ نسِيَ أنْ يقولَ: بسمِ اللهِ في أوَّلِه، فليقُلْ: بسمِ اللهِ في أوَّلِه وآخرِه»
“አንዳችሁ ምግብ በሚመገብ ግዜ ቢስሚላህ
(በአላህ ስም) ይበል። በመጀመሪያ ረስቶ ጀምሮ ከሆነ በመጀመሪያም በመጨረሻም ቢስሚላህ (በአላህ ስም) ይበል።”
📚 ቲርሚዚ ሶሂህ ብለውታል 1757
ጆይን፡‐https://t.me/hadithe_bukari_muslim

በግብፅ እና በእስራኤል መካከል ትልቅ ጦርነት በማንኛውም ሰአት ሊፈነዳ ይችላል ሲሉ የእስራኤል አምባሳደር ተናገሩ
በአሜሪካ የእስራኤል አምባሳደር ግብፅ የሰላም ስምምነቱን በእጅጉ እየጣሰች ነው ብለዋል።
በቅርቡ በግብፅ ላይ እርምጃ እንወስዳለን ሲሉ በዛሬው እለት ዝተዋል።
አክለው የተናገሩት በአሜሪካ የእስራኤል አምባሳደር ዬቺኤል ሊተር ግብፅ ኢንተርኔቱን እና ሶሻል ሚዲያውን በግብፅ ጦር ምስሎች አጥለቅልቃው እየተመለከትን ነው ሲሉ ከሰዋል።
በግብፅ በኩል ያልተለመደ የተባለለት ሰሞንኛ ክስተት የተስተዋለው በተለይም የግብፅ ፓራትሮፐር ብርጌዶች በኦክቶበር 7 ሐማስ ጥቅም ላይ ያዋለውን አይነት የአውሮፕላን ዝላዮች እና ኦፕሬሽኖችን ጨምሮ የተቀናጀ ነው የተባለለትን የወታደራዊ ስልጠና ልምምዶችን የሚያካሂዱበት ተንቀሳቃሽ ምስል በስፋት መዳረሱን ተከትሎ ነው ።

በመቃብር ውስጥ የምንቀጣቸው 7 ቅጣቶች
ነቢዩ ♥ በአንድ ወቅት ከሶሃቦች ጋር እየሄዱ እያለ አንድ በቅሎ ላይ ቆመው ነበር እና ይቺህ በቅሎ ድምፅ ሰማች እና ደንግጣ በረገገች... ነቢዩን ልጥላቸው ምንም አልቀራትም ከዚያም ዞር ሲሉ እስከ 6የሚደርሱ ቀብሮች አሉ፤ ከዚያ ነቢዩ ♥♥ እንዲህ አሉ "እነዚህን የቀብር ባለቤቶች የሚያውቅ ማነው?" አንዱ ሰሃቢ "እኔ አለ" ነቢዩም "እነዚህ መቼ ነው የሞቱት?" አሉ ሰሃቢውም "በሽርኩ ዘመን ነው፤ ጠንቋይ ቤት እየተመላለሱ ለቀብር እያረዱ ነው የሞቱት" አለ ከዚያም ነቢዩ እንዲህ አሉ።
"ይሄ የእኔ ኡመት እኮ ቀብር ውስጥ ፈተና ይጠብቃቸዋል፤ እኔ የሰማውትን የቀብር ቅጣት አላህ እንዲያሰማችሁ እማፀነው ነበር አትቀባበሩም ብዬ ፈርቼ ነው እንጂ፤ ያን ድምፅ እየሰማን ጉድጓድ ውስጥ አንከተውም ትላላችሁ እንጂ አሰማችሁ ነበር።" አሉ።
#ሰላት አለመስገድ
ቁርኣን (የአላህ ቃል መሆኑን) ካወቅነው በኋላ የማንሰራበት ከሆነ ፣ ፈርድ ሰላቶችን የማንሰግድ ከሆነ እና አለመስገዳችንን እያወቀን የምንተኛ ከሆነ ከባድ ቅጣት እየጠበቀን ነው።
ቅጣቱ።
ጋደም ካልን በኋላ አንድ ሰው ትልቅ ድንጋይ ተሸክሞ እላያችን ላይ ይቆማል። በጭንቅላታችን ላይ የያዘውን ድንጋይ ይጥለዋል እናም ያለጥርጥር በጣም ከባድ ህመም ይሰማናል። ድንጋዩ እኛ ላይ ካረፈ በኋላ ይንከባለላል ከዚያም የወረወረው ሰው በድጋሚ ድንጋዩን ወደ እኛ ያመጣዋል፣ ሰውየው በሚመለስበት ጊዜ ጭንቅላታችን ወደ ቀድሞው ሁኔታ ይመለሳል ሳል። ይህ ህ ሂደትም ይደጋገማል።
#ሽንት_ከሸናን_በኋላ_በስትክክል_አለመታጠብ
በሐዲስ እንደተጠቀሰው አብዛኛው የመቃብር ቅጣት ምክንያቱ ሸንትን አለመታጠብ ነው። ይሄንንም ቅጣት የምንቀጣው ሽንታችንን ስንሸና በአግባቡ ጦሃራ የማናደርግ ከሆነ ነው።
ቅጣቱ በሐዲስም ሆነ ቁርኣን አልተገለጸም፤ ነገርግን ከዚህ ስህተት መጠንቀቅ በጣም አስፈላጊ ነው።
#ኩራት !
✓ሰዎችን አሳንሶ መመልከት እና እራስን ሰቅሎ ማሰብ ከኩራተኛ ሰው ፀባዮች ዋነኛው ነው። ወንዶች ሱሪ ፣ ጀለቢያ ወይም ሸርጥ ስናደርግ ኩራት እንዳይሆንብን የልብሱ ርዝመት ከቁርጭምጭሚት በላይ ማድረግ አለብን።
ቅጣቱ:
ቀብር ውስጥ እስከ ቂያማ ቀን ድረስ ይሰምጣል።
#ሪባ_ወለድ
ሪባ ማለት አንድ ሰው ከጓደኛው 1000 ብር ለአንድ ወር ብድር ቢበደርና ወሩ ደርሶ 1050 ብር የሚመልስ ከሆነ ይሄ የብድር አይነት ሪባ (ወለድ) እንለዋለን፤ ሰው ብር ስናበድር ወለድ አድርገንበት መሆን የለበትም። እንዲሁም በባንክ ቤቶች ያለው ወለድ ሀራም ነው።
ቅጣቱ:
ሪባ ሰርቶ የነበረው ሰው ደም በ በሆነ ወንዝ ውስጥ ይዋኛል እና ከወንዙ ዳር የድንጋዮች ክምር የያዘ ሰው ይቆማል። ሪባ ሰርቶ የነበረው ሰው ከወንዙ ለመውጣት በሞከረ ቁጥር ወንዙ ዳር ያለው ሰው ወደ አፉ ድንጋዮችን ይወረውራል፤ ይሄም ሰውየውን የወንዙ መሀከል እንዲመለስ ያደርገዋል።“
#ውሸት
ውሸትን በሁሉም አቅጣጫ የሚያሰራጭ ሰው ቀብር ውስጥ ከባድ ቅጣት ይጠብቀዋል።
ቅጣቱ:
የውሸታሙ አፍ ፣ አፍንጫ እና አይን በሹል መንጠቆ በተደጋጋሚ ወደ ኋለኛው የፊት ክፍል ይበሳሉ።
#ዚና
ዚና (ዝሙት) ማለት በትክክል ባልተጋቡ ሰዎች መካከል የሚደረግ ግንኙነት ነው።
ቅጣቱ:
ዚናን የሰሩት ወንዶች እና ሴቶች ራቆታቸውን የመጋገሪያ ምድጃ በሚመስል ሞቃታማ እና ከላዩ ጠባብ ከታቹ ሰፊ በሆነ ጉድጓድ ውስጥ ይደረጋሉ፤ ከታቹ ከባድ እሳት አለ፤ እሳቱ ወደ ላይ ሲነድ ዚናን የሰሩት ሰዎች ይጮኻሉ እና አብረውት ወደ ላይ እየተቃጠሉ ይነዳሉ፤ ወደ ላይ ሲነዱ ከጉድጓዱ ሊወጡ ይደርሳሉ ግን አይወጡም፤ ይህም ይደጋገማል።
#ካፊር_እና_ሙናፊቆች
ካፊር የሚባሉት በአላህ የሚያሸርኩ ወይም ከአላህ በስተቀር ሌላ ነገርን የሚገዙ እና በዲን አል-ኢስላም ያላመኑ ሰዎች ናቸው። ሙናፊቆች የሚባሉት ሙስሊም ሆነው ነገርግን ኢማን የሌላቸው ናቸው፤ ከሙናፊቆች ባህሪ በትንሹ: ሰዎች ፊት ሙስሊም ናቸው ግን ውስጣቸው ኢማን የለም፣ ሰላትን አይሰግዱም፣ ቃላቸውን አያከብሩም፣ እስልምናን ያዳክማሉ።
ቅጣቱ:
በመዶሻ አንዴ ይመታል ከዚያም ስቅ ብሎ ያለቅሳል ይህንንም ለቅሶ ባጠገቡ ያሉት ሁሉም ነገሮች ይሰሙታል፤ ከሰው ልጅ እና አጋንንት በስተቀር።
ምንጭ: ሳሒህ አል ቡኻሪ ገØ47
ይህን የማያውቁ ብዙ ሙስሊም ወንድሞች እና እህቶች ሊኖሩ ስለሚችሉ ሼር በማድረግ እናሳውቃቸው።
“አስታውስም፤ ማስታወስ ምእመናንን ትጠቅማለችና።“
[ሱራቱ አዝ-ዛሪያት 51:551
ነቢዩ () እንዲህ ብለዋል: “አንድን ሰው ወደ መልካም ነገር የመራ ሰው ከመራው ሰው እኩል ምንዳ አለው (ምንም ሳይቀንስበት)።“
[ሳሂህ ሙስሊም 18931
#ረመዳን_10_ቀናቶች_ይቀሩት

✍አላህ በሙሲባ ለፈተነው ሙዕሚን ሁሉ
በሰብር የምትመክር አጭር ታሪክ
ጉዞ ላይ የነበረ ከሷሊሆች የሆነ አንድ ሰው በመንገድ ላይ አንድ አይነስውር , ግማሽ አካሉ ፓራላይዝ የሆነና መስማትም በከፊል የተሳነው አሳዛኝ ሰው ቁጭ ብሎ ዝቅ ባለ ድምፅ አላህን ሲዘክር ጠጋ ብሎ ለማዳመጥ ይሞክራል፡፡
ዚክሩ/ዱዐው/ እንዲህ ነበረ
" ﺍﻟﺤﻤﺪ ﻟﻠﻪ ﺍﻟﺬﻱ ﻋﺎﻓﺎﻧﻲ ﻣﻤﺎ
ﺍﺑﺘﻠﻰ ﺑﻪ ﻛﺜﻴﺮﺍً ﻣﻦ ﺧﻠﻘﻪ،"
"ብዙ ሰዎችን በፈተንክበት ነገር ላልፈተንከኝ(ሰላም ላደረከኝ) ጌታ ምስጋና ይገባህ"
ይህ ሁሉ ሙሲባ ገጥሞት እንደዚህ አይነት ዱዐ በማድረጉ ሷሊሁ ሠው በጣም ተገረመና ቀረብ ብሎ "ይህ ሁሉ ሙሲባ ገጥሞህ የበሽታ መአት ተደራርቦብህ ላልፈተንከኝ (ሰላም ላደረከኝ) ጌታ ምስጋና ይገባህ/ማለትህ ገርሞኛል አላህ ያልፈተነህ በምንድነው?" ብሎ ይጠይቀዋል፡፡
እውሩም ሰው ፈገግ ብሎ "አላህ እሱን በተውሂድ ቃል እንዳወሳውና እንዳመሠግነው ምላሴን ፈታልኝ በየትኛውም ቦታና ግዜ እሱን እንድዘክረው ልብ ሰጠኝ ከዚህ የበለጠ ሰላም መሆን ይገኛልን?" ብሎ አስገራሚ መልስ ሰጠው፡፡
"ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የሰራ ሰውን አጅር ያህል ያገኛል" ረሱል (ﷺ)
#ረመዳን_11_ቀናቶች_ይቀሩት

#ለአለም መስተካከል ሰበቦች ውስጥ…
ከአቡ ሁረይራ (رضيﷲ عنه) ተይዞ: ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿كُلُّ أُمَّتي يَدْخُلُونَ الجَنَّةَ إِلّا مَن أَبى، قالوا: يا رَسُولَ اللَّهِ، وَمَن يَأْبى؟ قالَ: مَن أَطاعَنِي دَخَلَ الجَنَّةَ، وَمَن عَصانِي فقَدْ أَبى.﴾
“ሁሉም ህዝቦቼ ጀነት ይገባሉ እምቢ ያለ ሲቀር። ማነው ጀነት ግባ ተብሎ እምቢ ሚለው አንቱ የአላህ መልዕክተኛ? እኔን የታዘዘኝ ጀነት ገባ። እኔን ያመፀኝ ደግሞ እሳት ገባ።”
📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 7280