آخرین پست‌های እውነታዊ ታሪኮች ✌ (@yenebiyat_tarik) در تلگرام

پست‌های تلگرام እውነታዊ ታሪኮች

እውነታዊ ታሪኮች ✌
ይህ ግሩፕ የተከፈተበት ዋነኛው አላማ
😯 አጓጊ ታሪኮችን
😯 የነቢያቶችን ታሪኮች
😯 የነቢያት አስተምህሮቶች
😯 ሀዲሶችን
የምንለቅበት የምንማማርበት channel
9,452 مشترک
683 عکس
204 ویدیو
آخرین به‌روزرسانی 01.03.2025 03:05

کانال‌های مشابه

Crypto world
20,040 مشترک
ʜᴀʟᴀʟ™
12,447 مشترک
ROBERT AIRDROP CHANNEL
2,067 مشترک

آخرین محتوای به اشتراک گذاشته شده توسط እውነታዊ ታሪኮች در تلگرام


የ1446 ዓ/ሂ የረመዳን ወር የመጀመሪያው የተራዊኽ ሰላት በፍልስጤም አል-አቅሳ መስጅድ!

#የረመዷን_ድባብ

የዛሬ የረመዿን የተራዊሕ ኢማሞች በሐረም!
@yenebiyat_tarik

ረመዳን ሙባረክ🥰 my fellow members and ቤተሰቦች🤚

🚨🌙 በሳውዲ አረቢያ ጨረቃ መታየቷን ተከተሎ የታላቁ የረመዳን ፆም ነገ ይጀመራል።

ለመላው ሙስሊሞች ከወዲሁ መልካም ፆም እንዲሆንላችሁ እንመኛለን 🙏

ረመዳን ከሪም 🌙

@yenebiyat_tarik

አንዳንድ ሃገሮች ነገ ነው ብለዋል የሳኡዲን እንጠብቃለን!

@yenebiyat_tarik

በሳኡዲ አረቢያ ጨረቃን ለማየት በፍለጋ ላይ!

21/6/2017 
29 ሻዕባን 1446

@yenebiyat_tarik

❪ إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا ❫

" اَللَّهُمَّ صَلِّ علىٰ نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ وَعَلىٰ آلِهِ وَصَحْبِهِ وَسَلِّمْ "

🔹አጠራጣሪ ቀን!

አማር ኢብኑ ያሲር (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፦

 ﴿من صام اليومَ الذي يُشكُّ فيه فقد عصى أبا القاس﴾

“በአጠራጣሪ ቀናቶች ውስጥ የፆመ በቃሲም አባት (ሰ.ዐ.ወ)ላይ አስተባብሎዋል።”

📚 ነሳኢ ሶሂህ ብለውታል:2187

https://t.me/hadithe_bukari_muslim

47 ዓመታትን በወራሪው እስራኤል እስር ቤት ያሳለፈው ፍልስጤማዊ ናኢል አል-በርጒሲይ በዛሬው እለት በተደረው የሐማስና የወራሪው ኃይል የእስረኛ ልውውጥ የነፃነት አየርን መተንፈስ ችሏል።ናኢል በፍልስጤም የትግል ታሪክ ረጅም ዓመታትን በእስር ያሳለፈ ቀዳሚው ሰው ነው።

@yenebiyat_tarik
@yenebiyat_tarik

ጁመዓ ጨረቃ ከታየች ቅዳሜ ረመዷን 1 ይሆናል።

አላህ ከቤተሰቦቻችን፣ከዘመዶቻችን፣ከጓደኞቻችን ጋር በሰላም አድርሶን በዚክር በኢባዳ ረመዳንን የምናሳልፍ ያድርገን።

@yenebiyat_tarik
@yenebiyat_tarik