Yeka Tafo School

@yekatafoprimary


Education

Yeka Tafo School

13 Oct, 05:02


ለየካ ጣፎ ተማሪዎች እና ወላጅ በሙሉ።
የእንግሊዝኛ ቀን(English Day)
#በየሳምንቱ ሰኞ የእንግሊዝኛ ቀን እንደሆነ ይታወቃል። ስለሆኔም፤

1) የተለያዩ መጣጥፎች በመፃፍ፣ በማንበብ፣ በንግግር በማቅረብ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ክህሎታችሁን ማሻሻል ይኖርባችኋል።

2) ወላጆች እሁድ እና ቅዳሜ ላይ አስፈላጊዉን ድጋፍ አድርጋችሁ እንዲታዘጋጁአቸዉ ለማሳሰብ እንወዳለን።

3) ተማሪዎች ጧት ጧት ለሚያቀርቡት አስተማሪ ይዜቶች አስፈላጊዉ ማበረታቻ በተለያዬ መንገድ ይደረግላቸዋል።

Yeka Tafo School

10 Oct, 17:35


👉Grade 3-8 Afan Oromo text books

Yeka Tafo School

09 Oct, 04:45


Photo from Alemu

Yeka Tafo School

01 Oct, 18:02


በየካ ጣፎ ት/ቤት የ2017ዓ.ም የማታ ትምህርት ምዝገባ ከ22/01/2017 እስከ 30/01/2017 መሆኑን እናሳዉቃለን።

Yeka Tafo School

27 Sep, 21:32


warri barnoota raadiyoo barbaaddan liinkii kanaan argachuu dandeessu
https://t.me/FM94_7