YA TECH @yatech_et Channel on Telegram

YA TECH

@yatech_et


YA TECH (English)

Welcome to YA TECH, the ultimate destination for all tech enthusiasts! Whether you're a seasoned tech pro or just starting out, this channel is your one-stop-shop for the latest news, reviews, tips, and tricks in the world of technology. Stay up-to-date with the hottest gadgets, software updates, and tech trends, all curated and delivered to you by our team of expert tech nerds. Join our community of like-minded individuals who share your passion for all things tech. Get exclusive access to tech events, discounts, and giveaways by following us on our Telegram channel @yatech_et. Don't miss out on the opportunity to enhance your tech knowledge and stay ahead of the curve with YA TECH!

YA TECH

13 Oct, 12:43


https://youtu.be/2lgj-1a22Ag

YA TECH

13 Oct, 11:45


https://youtu.be/EMkTsVqS_Eg

YA TECH

22 Sep, 17:30


የአንዱአለም ጎሳ ሙሉ አለበም ተለቋል

በጣም ገራሚ አለበም ነው 🔥 በዘፈን ቻናላችን ለቀነዋል ገብታቹ አዳምጡት ይለያል ❤️🔥

አልበሙን ለማግኘት 👇👇

@ybcmusic17
@ybcmusic17

YA TECH

19 Sep, 05:49


Binance የራሳቸዉ Project መሆኑን በ Telegram Channel አሳዉቀዋል ስለዚ እየሰራቹ ያላቹ  Keep going

Project Name MOONBIX

BINANCE released it's MINI-APP

Daily check in

Task Complete

Play The GAME

ሰትጫወቱ የ BINANCE LOGO እና GIFT BOX አለ እሱን CATCH አርጉ Except The BLACK ROCK🚫

💥ለመጀመር👇

https://t.me/Binance_Moonbix_bot/start?startApp=ref_6121223126&startapp=ref_6121223126&utm_medium=web_share_copy

አሁንም ቢሆነ ግን Wallet Connect/Bind  ለማረግ አንቸኩል ተጨማሪ Announcement ሲኖር ምናሳዉቃቹ ይሆናል

ትክክለኛዉን Link ማግኘታቹን አረጋግጡ

Share  @EthioCrypto_11
Share  @EthioCrypto_11

YA TECH

29 Aug, 16:52


​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​የ ቬሮኒካ አዳነ አዲስ አልበም መጠሪያዬተለቋል

በዘፈን ቻናላችንን ያገኙታል 🤝

የዘፈን ቻናላችን 👉 @ybcmusic17
🎙 JOIN US 👉 @ybcmusic17

YA TECH

14 Aug, 05:52


Telegram 11 አመት ሞላው።

ተወዳጁ የSocial media platform Telegram በወንድማማቾቹ Pavel Durovና Nikoli Durov ከተመሰረተ ዛሬ 11ኛ ዓመቱን ይዟል።

በ2013 ዋና መስርያ ቤቱን ጀርመን በርሊን በማድረግ ስራውን የጀመረው ቴሌግራም ለተወሰኑ አመታት ምንም አይነት ገቢ የማያስገባና በየወሩ ከ1 ሚሊዮን ዶላር በላይ ለስራ ማስኬጅ የሚያስወጣ Social media platform ነበር።
ከሌሎች የማህበራዊ ሚድያ መተግበሪያዎች በተሻለ የተጠቃሚዎቹን መረጃ ሚስጥራዊነት  እንደሚጠብቅ የሚነገርለት ይህ አፕ በአጭር ጊዜ ውስጥ በብዙዎች ዘንድ በመወደድ ስኬት ማስመዝገብ ጀመረ። ከመንግስታዊ ተፅዕኖም ነፃ በመሆኑና ከዋና ተገዳዳሪው ዋትሳፕ የተሻለ ብዙ ፊቸሮች ስለጨመረ በብዙዎች ዘንድ ለመወደድ በቃ።

እጅግ የተራቀቀ የሚስጥራዊነት ስላለውም የአለማችን መሪዎች፣ አደገኛ ፅንፈኛ ቡድኖች እንዲሁም የአንባገነን ሃገራት ተቃዋሚዎች ሳይቀር ይህን አፕሊኬሽን ሚስጥራዊ መረጃዎችን ለመለዋወጥና መሳሪያ ለመሻሻጥ ይጠቀሙበታል። 

በሚቀጥሉት ጥቂት አመታትም በተጠቃሚ ቁጥር በሜታ ስር ከሚተዳደሩት facebook messenger እና WhatsApp ሊበልጥ እንደሚችል ይጠበቃል።
በአሁኑ ሰአት ዋና መስሪያ ቤቱን በዩናይትድ አረብ ኢሚሬት ዱባይ ከተማ በማድረግ ከተራ የመልዕክት መለዋወጫ አፕሊኬሽንነት ከፍ በማለት የክሪፕቶከረንሲ ቢዝነስ አካቶ እየሰራ ይገኛል።

በአሁኑ ሰአት እጅግ ትርፋማ ከሆኑት የsocial media ፕላትፎርሞች ውስጥ የሚካተተው ቴሌግራም በአለም ዙሪያ ብዙ ሰራተኞች የሚያስተዳደር ትልቅ ድርጅት ሊሆን ችሏል።
የብዙ ሰዎች ህይወትም በዚህ app አማካኝነት እየተቀየረ ይገኛል።

የዋና መስራቹ Pavel Durov አጠቃላይ ሀብት $15.5B እንደሚገመት Forbes ዘግቧል።

🎉🎉Happy Birthday Telegram🎉 🎉

https://t.me/YATECH_ET

YA TECH

12 Aug, 16:33


⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️

Tapswap ላይ አዲስ ጨዋታ መቷል እንዴት አድርጋቹ መጫወት እንደምችሉ ምርጥ ቪዲዮ በ Youtube ቻናላችን ላይ ለቀናል

ሊንኩ ከታች አለ ገብታቹ ተመልከቱት 👇👇👇👇

YA TECH

12 Aug, 16:33


https://youtu.be/-Rk_pFWdGhk

YA TECH

12 Aug, 13:32


https://youtu.be/SBdQtvfTGZU

YA TECH

12 Aug, 13:32


⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️

Tapswap ላይ አዲስ ጨዋታ መቷል እንዴት አድርጋቹ መጫወት እንደምችሉ ምርጥ ቪዲዮ በ Youtube ቻናላችን ላይ ለቀናል

ሊንኩ ከታች አለ ገብታቹ ተመልከቱት 👇👇👇👇

YA TECH

11 Aug, 13:58


https://youtu.be/5Z__5iyl908

YA TECH

11 Aug, 13:58


⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️

Dogs ሊጠናቅቅ 3 ቀን ብቻ ነው የቀራው ሰለዚህ ኤርድሮፕ ምን ያክል ብር ሊያሰገኝ ክንደሚችል እንዲሁም ሰለ ኤርድሮፕ ምርጥ ቪዲዮ በ Youtube ቻናላችን ላይ ለቀናል

ሊንኩ ከታች አለለቹ ገብታ ተመልከቱት 👇👇👇👇

YA TECH

11 Aug, 11:35


OpenAI የChatGPT ተጠቃሚዎችን አስጠነቀቀ።

OpenAI በቅርብ ጊዜ የGPT-4o የደህንነት ግምገማ አካሂዷል፣ ይህም ChatGPTን በድምጽ  የሚጠቀሙ ሰዎች ከቻትቦቷ ጋር ማህበራዊና ስሜታዊ ቁርኝት ለመፍጠር እየሞከሩ እንደሆነ ደርሼበታለሁ ብሏል። OpenAI በዚህ ዙሪያ ባወጣው የsafety review ተጠቃሚዎች ከAI ሞዴሉ ጋር በሚያደርጉት conversation ስሜት ቀስቃሽና violent መልስ ሊያገኙ እንደሚችሉ አስጠንቅቋል።

ኩባንያው በተጨማሪም "ከሞዴሉ ጋር ያለው የተራዘመ ግንኙነት በማህበራዊ ደንቦች ላይ ተጽዕኖ ሊያሳድር ይችላል" ብሏል። በዚህ ሪፖርት የተጠቀሰው አደጋ የሚመለከተው በአዲሱ gpt-4o የድምፅ model ላይ ሲሆን የtext ተጠቃሚዎችን አይመለከትም።
እንደሪፖርቱ ገለጻ ከሆነ ሞዴሏ የሰውን ንግግር ከመኮረጅና ከማስመሰል አልፎ ስሜትን የሚቀሰቅስ የድምፅ አወጣጥ እንዳላት ተናግረዋል። እያንዳንዱ ተጠቃሚም በሃላፊነት እንዲጠቀም መክረዋል።

አዲሱ የAI አደጋ ይህ ይሆን?🤔

https://t.me/YATECH_ET

YA TECH

08 Aug, 17:15


100 የOnline ስራ አይነቶች።

1. Virtual Assistant
2. Freelance Writer
3. Graphic Designer
4. Web Developer
5. Online Tutor
6. Social Media Manager
7. Content Marketing Specialist
8. SEO Specialist
9. Data Entry Clerk
10. Transcriptionist
11. Customer Service Representative
12. E-commerce Store Owner
13. Affiliate Marketer
14. Video Editor
15. Digital Marketing Consultant
16. Online Researcher
17. App Developer
18. Online Course Creator
19. Copywriter
20. Online Community Manager
21. Proofreader
22. Translator
23. Technical Support Specialist
24. Remote Sales Representative
25. Podcast Editor
26. UX/UI Designer
27. Email Marketing Specialist
28. Blog Manager
29. Stock Photographer
30. Resume Writer
31. Voiceover Artist
32. Virtual Event Coordinator
33. Survey Taker
34. Influencer
35. IT Support Specialist
36. Remote Project Manager
37. Grant Writer
38. Online Fitness Coach
39. Blockchain Developer
40. Network Administrator
41. Social Media Influencer
42. Niche Website Owner
43. Dropshipping Business Owner
44. Subscription Box Curator
45. Remote Research Analyst
46. Brand Strategist
47. Online Bookkeeper
48. Data Analyst
49. Cryptocurrency Trader
50. Online Chef/Food Blogger
51. Online Graphic Designer
52. Online SEO Specialist
53. Online Content Strategist
54. Online UX/UI Designer
55. Online Affiliate Marketer
56. Online Brand Ambassador
57. Online Event Coordinator
58. Online Market Analyst
59. Online Health Coach
60. Online Language Instructor
61. Online Social Media Manager
62. Online Product Tester
63. Online Financial Advisor
64. Online Travel Blogger
65. Online Technical Writer
66. Online Community Moderator
67. Online Research Assistant
68. Online Video Producer
69. Online Customer Support Specialist
70. Online Grant Writer
71. Online Personal Stylist
72. Online Data Entry Clerk
73. Online Survey Researcher
74. Social midea manager
75. Online Event Promoter
76. Online Market Surveyor
77. Online Health Blogger
78. Online Language Translator
79. Online Social Media Analyst
80. Online Virtual Assistant
81. Online Sales Representative
82. Online Affiliate Coordinator
83. Online Business Strategist
84. Online Fundraising Manager
85. Online Career Coach
86. Online Dating Consultant
87. Online Fitness Coach
88. Online Real Estate Broker
89. Online Legal Researcher
90. Online Wedding Photographer
91. Online Resume Consultant
92. Online Nutrition Coach
93. Online Interior Decorator
94. Online Community Engagement Specialist
95. Online Life Skills Coach
96. Online Art Curator
97. Online Social Media Strategist
98. Online Event Producer
99. Online Market Analyst
100. Forex treader


https://t.me/YATECH_ET

YA TECH

08 Aug, 06:11


ቀጥሎ ከተዘረዘሩት የOnline መማርያ ድረገፆች ውስጥ ብዙ ግዜ የምትጠቀሙት የቱን ነው?

udemy: ታዋቂ እና ከ80,000 በላይ course የያዘ ሲሆን course የሚሰጠውም በprofessional ኢንስትራክተሮች ነው። አብዛኛዎቹ ኮርሶች ነፃ ቢሆኑም አንዳንድ ጊዜ ክፍያ ይጠይቃሉ።

Coursera: እዚህ ላይ በuniversity ደረጃ ያሉ courses ታገኛላችሁ። በነፃ በርካታ progrqmming languages ተመሳሳይ tech topic መማር ትችላላችሁ።

codecadamy: በapp በwebsite እና verified የሆነ የyoutube channel አላቸው። በጣም ገራሚ ኮርሶች አሉት።

Freecodecamp: project-based platform ሲሆን በሺህ የሚቆጠሩ courses ታገኙበታላችሁ።

udacity: በርካታ ኮርሶች ሲኖሩት ልዩ የሚያደርገው አዳዲስ ኮርሶችን በየጊዜው ያካትታል። ለምሳሌ የself driving car basic ነገር ታገኛላችሁ።

አሁን ክረምት ስለሆነ ብዙ ሰው ዕረፍት ላይ ነው። ስለዚህ ባላችሁ ጊዜ ተጠቀሙበት።

https://t.me/YATECH_ET

YA TECH

06 Aug, 05:36


🐶Dogs Daily Check-in Reminder 🔔
ያልጀመራቹ ጀምራቹ ስሩ በ ታስክ ብቻ 20,000 በላይ ፖይንት ታገኛላቹ።
https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=pMuhIadmRpGc8m20gS0kNA

START በሉት እና የቴሌግራም አካውንታቹ የተከፈተበትን ግዜ አስልቶ የሚደርሳቹን DOGS Allocation ይሰጣቿል TG Premium ተጠቃሚ ከሆናቹ 300DOGS ይጨምርላቿል።

DOGS ለመጨመር ሰዎችን  INVITE አድርጉ Task ስሩ

ቴሌግራም ጆይን ያደረጋቹበትን አመት አሳይቶ ምንም ካልሰጣቹ Username ስለሌላቹ ነው UserName Create አድርጉ እና ሞክሩት።
ደግሞ ስትገቡ እንደዚ ከሰጣቹ እንዳትደናገጡ መጀመርያም የሚያሳየን የሁሉንም ቀን አንድ ላይ ነበር የሚሰጠን ግን 1000 ፖይንት ነው

አዲስ ታስክም ገብቷል Telegram Story አድርጋቹ Reward ውሰዱ Btw Telegram Story ላይ ከ 500ሺ ሰው በላይ #DOGS ተጠቅመው Story አድርገዋል።

YA TECH

06 Aug, 04:58


🆕 አዲስ Ton የሚከፍል
𝙩𝙤𝙣 𝙖𝙪𝙩𝙤𝙥𝙖𝙮 𝙫3 የሚባል አድስ Bot መቷል ይሄም ሳያበቃ ቶሎ ጀምሩ ተጠቀሙበት

🔥Minimum withdraw 0.004 TON ነው


ደግሞ ወድያው ነው ሚከፍሉት
       instant payment


⚠️ቦቱን ለመጠቀም የሚያመጣላቹን 4 Channel Join malet alebachu
4 channel join ካላላችሁ ton አይሰጣችሁም

ከዛ Ton address ይጠይቃቹሀል ከዛ አስገብታቹ መጠቀም ነው 💯

🔥🔥በደንብ ከሰርስቹብት ለ 𝙢𝙤𝙣𝙤𝙧𝙞𝙭 ይጠቅማችዋል🔥🔥

⚠️Viral ከወጣ መክፈል ሊያቆም ይችላል ስለዚ ጊዜያቹን አታቃጥሉ

ለመጀመር
👉 https://t.me/TonInstantautopayBot?start=Bot6436423

YA TECH

06 Aug, 04:01


Mini game