آخرین پست‌های ያ አላህ ማረን ቱዩብ (@ya_allah_maran) در تلگرام

پست‌های تلگرام ያ አላህ ማረን ቱዩብ

ያ አላህ ማረን ቱዩብ
የyou Tube ቻናላችንን Subscribe ያርጉ👇

https://linktw.in/CBgNdr
የfacebook #page like ያርጉ
👇👇👇👇👇
http://www.facebook.com/yaAllahmarantube

የቴሌግራም. Groupቻናላችን join ይበሉ
👇👇
@YAM_TUBE2


ማንኛው #Comment ካላቹ
👇
@EsmaelIbnuAhmed
3,386 مشترک
1,541 عکس
178 ویدیو
آخرین به‌روزرسانی 08.03.2025 23:43

کانال‌های مشابه

Halal Fkr
18,096 مشترک
Ikhlas institute
1,577 مشترک

آخرین محتوای به اشتراک گذاشته شده توسط ያ አላህ ማረን ቱዩብ در تلگرام

ያ አላህ ማረን ቱዩብ

23 Jan, 18:52

812

ለ ወንዶች መልከም ዜና

ጀለቢየዎች አስገብተናል

ኢንሻላህ ይዘዙን ይዘንጡ

@umukholsum
ያ አላህ ማረን ቱዩብ

23 Jan, 18:21

742

#ጥሎች_ አይሆንም
ሀሰነል በስሪ እንዲህ ይላሉ ሰላትን አስተካክለህ በሰገድክ ልክ አላህ ሂወትህን ይስተካከላል። በሪዝቅህ፣ በትዳርህ ፣ በጤናህ እና ስራህ ላይ  የመዘግየት ችግር ካላ ሰላትህን ተመልከት ።

ኢብኑል ቀዩምም እንዱህ ይላሉ ሰላት ለመስገት ወደ ቂብላ በሰውነትህ ተቀጣጭተህ ልብህ ደሞ ሌላ ግዛት ለይ ይሆናል ? ወየውላቹ ይህ ሰላትማ ለጀነት ጥሎሽ መሆን ፈፅሞ አይችልም። የአላህን ውዴታ ለማግኘትም ተስማሚ አትሆንም !

   ♡ኢላሂ ሰላትን በኩሹእ ጡማኒና ክልባቸው
        አንተን በመፍራት በኢክላስ ከሚሰግዱ
                    ባሮች አድርገን ♡

إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُواصَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا

♥️♥️♥️اللهم صلِّ وسلِّم وبارك على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين.♥️♥️♥️
ያ አላህ ማረን ቱዩብ

22 Jan, 18:56

706

#እናትህ

   መሰል ስራዎች ለማግኘት 👇👇👇👇👇👇የ#tiktok አካውንቴ ነው follow ያርጉኝ
https://vm.tiktok.com/ZMMgwwVwh/
የyou Tube Subscribe ያርጉ👇👇👇

https://linktw.in/CBgNdr
 
#ቴሌግራም
@ya_Allah_maran
ያ አላህ ማረን ቱዩብ

20 Jan, 09:31

395

ቀሳሞች እስረኞችን ሲያስረክቡ የሚያሳይ ተንቀሳቃሽ ምስል ለቀዋል


@STRONG_IMAN
ያ አላህ ማረን ቱዩብ

20 Jan, 09:31

445

በወራሪዋ እስር ቤት የማቀቁ ፍልስጤማዊያን እስረኞች ከእስር ሲለቀቁ ህዝቡ የክብር አቀባበል አድርጎላቸዋል።


Mahi Mahisho

ቴሌግራም
👇👇

@Strong_iman || ★strong Iman ★
ያ አላህ ማረን ቱዩብ

20 Jan, 09:31

404

ከተፈቱ እስረኞች መካከል
@STRONG_IMAN
ያ አላህ ማረን ቱዩብ

20 Jan, 09:31

582

♻️🔻🇵🇸🟢 የአል ቃሳም ብርጌድ ቃል አቀባይ አቡ ኡበይዳ🎙️

በህዝባችን የተከፈለው ታላቅ መስዋዕትነት እና የፈሰሰው ደም ከንቱ አይሆንም።

ህዝባችን ለተከታታይ 471 ቀናት ለነፃነቱ እና ለተቀደሱ ስፍራዎቹ ከዚህ በፊት ታይቶ የማይታወቅ መስዋዕትነት ከፍሏል።

የአል-አቅሳ ማዕበል ከጋዛ ዳርቻ የጀመረ ቢሆንም የቀጠናውን ገጽታ ቀይሮ ከህገ ወጡ አካል ጋር በሚደረገው ግጭት አዳዲስ እኩልታዎችን አስተዋውቋል።
የአል-አቅሳ ማዕበል ዘመቻ አዲስ የጦር ግንባሮች እንዲከፈቱ በማድረግ ህገወጡ አካል የዓለም አቀፍ ኃይሎችን ድጋፍ እንዲጠይቅ አስገድዶታል፡፡

የአል-አቅሳ ማዕበል ጦርነት የወራሪውን ውሸት በማጋለጥ በአካባቢው ላይ ትልቅ ተጽእኖ የፈጠረ መልዕክት አስተላልፏል።
በጋዛ ሰርጥ ውስጥ በየቦታው አንድ መስመር ሆነን ከሁሉም የተቃውሞ አንጃዎች ጋር በጋራ ተዋግተናል በጠላት ላይም አሳማሚ ጉዳት አድርሰናል።
ተዋጊዎቻችን የማይቻል በሚመስሉ ሁኔታዎች ውስጥ በታላቅ ጀግንነት እና ወኔ እስከ ጦርነቱ የመጨረሻ ሰአት ድረስ ተዋግተዋል።

በጦር መሳሪያ አቅምም ሆነ በውጊያ ሥነ ምግባር ረገድ ተመጣጣኝ ያልሆነ ውጊያ ገጥሞናል። አኛ በጠላት ሃይሎች ላይ ጥቃታችንን ስንሰነዝር ጠላት በንጹሃን ህዝባችን ላይ አዲስ አሰቃቂ የጭካኔ ጥቃት ፈጽሟል።

የዚህ ጦርነት ታላቅነት መሪዎቹ ኢስማኤል ሃኒዬህ፣ ሳላህ አል-አሩሪ እና የህያ ሲንዋር ሸሂድ እስከሆኑበት ደረጃ በደረሰ ሁኔታ የሚገለጽ ነው፡፡

@Strong_iman || ★strong Iman ★
ያ አላህ ማረን ቱዩብ

15 Jan, 18:42

340

♻️🔻🇵🇸🟢 ሐማስ ወደ ኃላፊነቱ ተመልሷል 🎉
@STRONG_IMAN
ያ አላህ ማረን ቱዩብ

15 Jan, 18:42

465

ሐዘን የቀላቀለው ደስታ የጋዛን ምድር አጥለቅልቋል። ህፃናት በፈንጠዝያ መዝለል ጀምረዋል። እኛ የሙሐመድ ደይፍ ወንዶች ነን የሚሉ መፈክሮች ይሰሙ ይዘዋል። ወላጆቻቸውን ያጡ ህፃናት በአባቶቻቸው ናፍቆት ቆዝመዋል። ወዳጅ ወዳጁን ናፍቋል። ሞት የለያየው አገር ምድሩ ይቁጠረው።

ስትደሰቱ ቦርቀን ስትከፉ አዝነው እኛም ከአመት በላይ አብረን ዘለቅን። ስለህመማችሁ ታመን ቆዘምን። እነሆ ዛሬ በደስታችሁ ሳቅን። ያውም ከልባችን። የሙጃሂዶቻችሁን ግንባር በአካል ለመሳም ባንታደልም በስልክ ስክሪኖቻችን ላይ ደጋግመን ስመናቸዋል።  አንቱም ፈኽሩና የዒዙና ያ አብጣል!

@STRONG_IMAN
ያ አላህ ማረን ቱዩብ

15 Jan, 18:42

595

የሀማስ ሙጃሂዶች ከምሽጎቻቼው ወጥተው ህዝቡን እያስተባበሩ ነው።

Seid social