Últimas Postagens de ያ አላህ ማረን ቱዩብ (@ya_allah_maran) no Telegram

Postagens do Canal ያ አላህ ማረን ቱዩብ

ያ አላህ ማረን ቱዩብ
የyou Tube ቻናላችንን Subscribe ያርጉ👇

https://linktw.in/CBgNdr
የfacebook #page like ያርጉ
👇👇👇👇👇
http://www.facebook.com/yaAllahmarantube

የቴሌግራም. Groupቻናላችን join ይበሉ
👇👇
@YAM_TUBE2


ማንኛው #Comment ካላቹ
👇
@EsmaelIbnuAhmed
3,386 Inscritos
1,541 Fotos
178 Vídeos
Última Atualização 08.03.2025 23:43

O conteúdo mais recente compartilhado por ያ አላህ ማረን ቱዩብ no Telegram

ያ አላህ ማረን ቱዩብ

24 Feb, 15:38

393

አላህ  ...

.
.
.

  
ፈጥነው   👇👇👇👇👇👇የ#tiktok አካውንቴ ነው follow ያርጉኝ
https://vm.tiktok.com/ZMMgwwVwh/
የyou Tube Subscribe ያርጉ👇👇👇

https://linktw.in/CBgNdr
 
#ቴሌግራም
@ya_Allah_maran

#comment @Mu_jedid
ያ አላህ ማረን ቱዩብ

23 Feb, 15:08

271

የእስልምና ስነ ምግባር የላቀ መሆኑን በራሱ አረጋገጠና ተደነቀ። ቀሳሞች እንደተነገረው ጨካኞች አለመሆናቸውን አስተዋለና ተገረመ። ወንድነታቸው ተናንቆት ግንባራቸውን በአደባባይ ለመሳም ተገደደ።

ይህ የትዕግስት ፍሬ ነው። የብዙ ሸሂዶች ደም የተርከፈከፈበት የጭካኔ ዶፍ ውርጅብኝን የተቋቁሙት ሙጃሂዶች የስነምግባር ምጥቀት!!

ጠላት የፊታቸውን ገፅ ሲመለከት በቅናት የሚብሰለሰልባቸው። ከእያንዳንዷ እርምጃቸው እንከንን እየፈለገ በውድቀታቸው ድልን ለማግኘት ይባትላል። ቀን ከሌት ተንኮል ይሸርባል።

በጂሃዱ መስክ የተቆጡ ነብሮች ናቸው። እስካፍንጫው የታጠቀን ሰራዊት የሚዘርሩ ምትሀኞች። በስነምግባራቸው የመጠቁ የላቁ ተናናሾች!! ጠላቶቻቸውን ሳይቀር ያስገረሙ አብሪ ኮኮቦች።

አየደኩሙላህ
ነሰረኩሙላህ
አዋኩሙላህ

╍╍╍╍╍╍╍╍╍╍╍╍╍╍╍╍╍╍╍╍╍╍╍╍╍╍╍
Mahi mahisho
╍╍╍╍╍╍╍╍╍╍╍╍╍╍╍╍╍╍╍╍╍╍╍╍╍╍╍
@STRONG_IMAN
╍╍╍╍╍╍╍╍╍╍╍╍╍╍╍╍╍╍╍╍╍╍╍╍╍╍╍
ያ አላህ ማረን ቱዩብ

22 Feb, 19:47

283

ረሱል (ﷺ)

﴿أتاكم شهرُ رمضانَ شهرٌ مباركٌ فرض اللهُ عليكم صيامَه، تفتحُ أبوابُ السماءِ، وتغلقُ فيه أبوابُ الجحيمِ، وتغلُّ فيه مردةُ الشياطينِ، للهِ فيه ليلةٌ خيرٌ من ألفِ شهرٍ من حرمَ خيرَها فقد حُرِم.﴾

“የረመዳን ወር መጣላችሁ፤ የተባረከው ወር። አላህ በናንተ ላይ እንድትፆሙ ግዴታ ያደረገባችሁ፤ የጀነት በሮች የሚከፈቱበት፣ የጀሀነም በሮች የሚዘጉበት፣ ሸይጣኖች የሚታሰሩበት። በዚህ ወር ውስጥ ከአንድ ሺህ ሌሊት ብልጫ ያላት ሌሊት አለች፤ የሷን መልካም ነገር የተነፈገ በርግጥም መልካም ከሆነ ነገር ተንፍጓል።”


shere🙏👇
https://t.me/sabah1media
ያ አላህ ማረን ቱዩብ

13 Feb, 14:35

661

አላህ ...

.
.
.

  
ፈጥነው   👇👇👇👇👇👇የ#tiktok አካውንቴ ነው follow ያርጉኝ
https://vm.tiktok.com/ZMMgwwVwh/
የyou Tube Subscribe ያርጉ👇👇👇

https://linktw.in/CBgNdr
 
#ቴሌግራም
@ya_Allah_maran

#comment @Mu_jedid
ያ አላህ ማረን ቱዩብ

12 Feb, 04:38

600

አላህን ማስታወስ ...

.
.
.

  
ፈጥነው   👇👇👇👇👇👇የ#tiktok አካውንቴ ነው follow ያርጉኝ
https://vm.tiktok.com/ZMMgwwVwh/
የyou Tube Subscribe ያርጉ👇👇👇

https://linktw.in/CBgNdr
 
#ቴሌግራም
@ya_Allah_maran

#comment @Mu_jedid
ያ አላህ ማረን ቱዩብ

07 Feb, 20:13

670

ይህን ታውቃለህ?

.
.
.

  
ፈጥነው   👇👇👇👇👇👇የ#tiktok አካውንቴ ነው follow ያርጉኝ
https://vm.tiktok.com/ZMMgwwVwh/
የyou Tube Subscribe ያርጉ👇👇👇

https://linktw.in/CBgNdr
 
#ቴሌግራም
@ya_Allah_maran

#comment @Mu_jedid
ያ አላህ ማረን ቱዩብ

04 Feb, 10:49

872

“እናትህ ከዚያም እናትህ ከዚያም እናትህ!”
ከአጠገቧ የዕድሜ ባለፀጋ እናቷ በእቅፏ ደግሞ ሁለት መንትያ ልጆቿን አስተኝታለች። ለሊቱ እኩል
በእኩል ተጋምሷል።የጩኸት ድምፅን ሰምታ ከእንቅልፏ ስትባንን ከህንጻው ግርጌ በኃይል የሚንቦለቦ ልእሳትን ተመለከተች። ህንፃው እየነደደ ነው። የእሳት አደጋ ሰራተኞች ይርመሰመሳሉ።
ትንንሽ ልጆቿን ከእንቅልፋቸው ቀሰቀሰች መናገር እንኳ የማይችሉ መንትያ ልጆች ዓመት ያልሞላቸው
ህፃናት።ጨቅላ ልጆቿን ወይስ እናቷን ማንን ታድን ግራ ገብቷት ከወዲህ ወዲያ ታማትራለች መንቀሳቀስ
የማትችለውን እናቷንና ልጆቿን እንስፍስፍ ብላ እያየቻቸው ቤታቸው በእሳቱ ተያያዘ።
ግራ ተጋብታ ቆመች። በፍጥነት ወደ እናቷ ተጠጋች።ትንንሽ ልጆቿን ትታ እናቷን መረጠች።ተሸክማት
በአደጋ ጊዜ መውጫው በኩል ተሽሎክሉካ እናቷን አተረፈች።ሰውነቷ በእሳት ተጠብሶ አካሏ
እየደማ ነበር። ለረጅም ሰዓታት የቆየው የእሳት ቃጠሎ ከጠዋቱ አራት ሰዓት ላይ በረደ። ክስተቱ
ቢያሳዝናቸውም በሕይወት የመትረፍ ዕድልን አላህ ዳግም ስለወፈቃቸው ከሀዘንተኛዋ እናት በቀር
ሁሉም እረፍት ተሰምቷቸዋል።እሷ ግን ኩርምት ብላ አንድ ጥግ በእንባ እየታጠበች የለበሰችውን
አውልቃ ለእናቷ እያለበሰች የነፍስ አድን ሰራተኞች መንትያ ሕፃናትን ከከሰለው ሕንፃ ውስጥ ይዘው
ወጡና በሕይወት መኖራቸውን አበሰሩ። “እናትህ ከዚያም እናትህ ከዚያም እናትህ!” በእርግጥም
የአላህ መልእክተኛ እውነት አሉ። እናቷን ታደገች አላህም ልጆቿን ጠበቀላት!
👇👇👇👇👇👇የ#tiktok አካውንቴ ነው follow ያርጉኝ
https://vm.tiktok.com/ZMMgwwVwh/
የyou Tube Subscribe ያርጉ👇👇👇

https://linktw.in/CBgNdr
 
#ቴሌግራም
@ya_Allah_maran

#comment @Mu_jedid
ያ አላህ ማረን ቱዩብ

01 Feb, 19:58

731

💕#መጅኑኑ_ለይላ
         #ክፍል_2
.
.
.

   ክፍል 3 እና እስከመጨረሻው ለመጋኘት
ፈጥነው   👇👇👇👇👇👇የ#tiktok አካውንቴ ነው follow ያርጉኝ
https://vm.tiktok.com/ZMMgwwVwh/
የyou Tube Subscribe ያርጉ👇👇👇

https://linktw.in/CBgNdr
 
#ቴሌግራም
@ya_Allah_maran

#comment @Mu_jedid
ያ አላህ ማረን ቱዩብ

30 Jan, 17:43

826

😊كُن فَیَكُونُ  
ተስፋ አትቁረጥ , በጭንቀት እና በእፎይታ መካከል "ሁን" ከሚለው ቃል በስተቀር ምንም ነገር የለም። ደስታ መረጋጋት ይመጣና  ጭንቀት ፣ ሀዘን ይጠፋል ። በራስ ተማመን ። በአለህ ላይ እርግጠኛ ሁን።

{ إِنَّمَاۤ أَمۡرُهُۥۤ إِذَاۤ أَرَادَ شَیۡـًٔا أَن یَقُولَ لَهُۥ كُن فَیَكُونُ }
ነገሩም አንዳችን በሻ ጊዜ ኹን ማለት ነው፡፡ ወዲያው ይኾናልም፡፡ [Surah Yā-Sīn: 82]

ሥቃዮች ሁሉ የሩቁን ነገር ዐዋቂ ከሆነው አላህ ሱ.ወ ሥጦታዎች ናቸው ። ለኃጢአትህ ማበሻ ፣ ለዘላለማዊ ቤትህ ፣ ለልብህ መጽናኛ ለዘላለማዊው ደስታህ ነው ። 

        ♡ ያከሪም ፣ ያጀባር ፣ ያወዱድ
          በውሳኔህ ሚረኩ ሚደሰቱ ባሮች
                    አድርገን ♡

♥️♥️♥️اللهم صلِّ وسلِّم وبارك على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين.♥️♥️♥️

👇👇👇👇👇👇የ#tiktok አካውንቴ ነው follow ያርጉኝ
https://vm.tiktok.com/ZMMgwwVwh/
የyou Tube Subscribe ያርጉ👇👇👇

https://linktw.in/CBgNdr
 
#ቴሌግራም
@ya_Allah_maran

#comment @Mu_jedid
ያ አላህ ማረን ቱዩብ

28 Jan, 18:35

721

💕#መጅኑኑ_ለይላ
#ክፍል_1
.
.
.

   ክፍል 2 እና እስከመጨረሻው ለመጋኘት
ፈጥነው 👇👇👇👇👇👇የ#tiktok አካውንቴ ነው follow ያርጉኝ
https://vm.tiktok.com/ZMMgwwVwh/
የyou Tube Subscribe ያርጉ👇👇👇

https://linktw.in/CBgNdr
 
#ቴሌግራም
@ya_Allah_maran

#comment @Mu_jedid