😊كُن فَیَكُونُ
ተስፋ አትቁረጥ , በጭንቀት እና በእፎይታ መካከል "ሁን" ከሚለው ቃል በስተቀር ምንም ነገር የለም። ደስታ መረጋጋት ይመጣና ጭንቀት ፣ ሀዘን ይጠፋል ። በራስ ተማመን ። በአለህ ላይ እርግጠኛ ሁን።
{ إِنَّمَاۤ أَمۡرُهُۥۤ إِذَاۤ أَرَادَ شَیۡـًٔا أَن یَقُولَ لَهُۥ كُن فَیَكُونُ }
ነገሩም አንዳችን በሻ ጊዜ ኹን ማለት ነው፡፡ ወዲያው ይኾናልም፡፡ [Surah Yā-Sīn: 82]
ሥቃዮች ሁሉ የሩቁን ነገር ዐዋቂ ከሆነው አላህ ሱ.ወ ሥጦታዎች ናቸው ። ለኃጢአትህ ማበሻ ፣ ለዘላለማዊ ቤትህ ፣ ለልብህ መጽናኛ ለዘላለማዊው ደስታህ ነው ።
♡ ያከሪም ፣ ያጀባር ፣ ያወዱድ
በውሳኔህ ሚረኩ ሚደሰቱ ባሮች
አድርገን ♡
♥️♥️♥️اللهم صلِّ وسلِّم وبارك على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين.♥️♥️♥️
👇👇👇👇👇👇የ#tiktok አካውንቴ ነው follow ያርጉኝ
https://vm.tiktok.com/ZMMgwwVwh/
የyou Tube Subscribe ያርጉ👇👇👇
https://linktw.in/CBgNdr
#ቴሌግራም
@ya_Allah_maran
#comment @Mu_jedid