በ ውብ ቀድር ያስደስተዋል ✨
پستهای تلگرام sefuti islamic pic & Quotes

1,702 مشترک
173 عکس
2 ویدیو
آخرین بهروزرسانی 09.03.2025 09:52
کانالهای مشابه

21,445 مشترک

8,849 مشترک

3,833 مشترک
آخرین محتوای به اشتراک گذاشته شده توسط sefuti islamic pic & Quotes در تلگرام
ወጣቱ ሞት አፋፍ ላይ ሆኖ ሲያጣጥር
እናት ታለቅሳለች
ልጁም "እማ የቂያማ እለት ሂሳብ ተሳሳቢዬ
አንቺ ብትሆኚ ምን ታደርጊያለሽ?
ብሎ ጠየቃት
እናትም "ስለማዝንልህ ይቅር እልሀለው " አለችው!
እሱም እንዲህ አላት "ካንቺ በላይ
ወደሚያዝንልኝ ጌታ እየሄድኩ ነው አታልቅሺ "
እናት ታለቅሳለች
ልጁም "እማ የቂያማ እለት ሂሳብ ተሳሳቢዬ
አንቺ ብትሆኚ ምን ታደርጊያለሽ?
ብሎ ጠየቃት
እናትም "ስለማዝንልህ ይቅር እልሀለው " አለችው!
እሱም እንዲህ አላት "ካንቺ በላይ
ወደሚያዝንልኝ ጌታ እየሄድኩ ነው አታልቅሺ "
አንዳንድ ጊዜ ደክሞን ወይም እንቅልፍ ይዞን ሳይሆን ከሀሳብ ሽሽት ብለን በጊዜ እንተኛለን።
ጌታዬ ሆይ እንቅልፍ ከሚከለክል ሀሳብ ባንተ እጠበቃለሁ።
ጌታዬ ሆይ እንቅልፍ ከሚከለክል ሀሳብ ባንተ እጠበቃለሁ።
የሚረዝቀኝ በኢባዳዬ ልክ ቢሆን ኖሮ....
አንዲት ጉርሻ ታህል ባልደረሰኝ ነበር!
እዝነት አሳፈረኝ ያረብ....😞
አንዲት ጉርሻ ታህል ባልደረሰኝ ነበር!
እዝነት አሳፈረኝ ያረብ....😞
በምቾት ግዜ አምፀነው በችግር ግዜ ወደሱ ስንሸሽ ሂዱ ከዚ ቢለን ምን አንሆን ነበር 🥺