Последние посты sefuti islamic pic & Quotes (@umiye1234) в Telegram

Посты канала sefuti islamic pic & Quotes

sefuti islamic pic & Quotes
1,702 подписчиков
173 фото
2 видео
Последнее обновление 09.03.2025 09:52

Похожие каналы

TIKVAH-ETHIOPIA
1,523,073 подписчиков
Advanced English and Exams (B2, C1, C2)
2,358 подписчиков

Последний контент, опубликованный в sefuti islamic pic & Quotes на Telegram

sefuti islamic pic & Quotes

27 Feb, 03:53

292

የጌታውን ውሳኔ የተቀበለ
በ ውብ ቀድር ያስደስተዋል
sefuti islamic pic & Quotes

26 Feb, 19:30

319

:- ደካማ ነን ስንል ለ አላህ እ ጂ ለ ሰዎች አይደለም!!
sefuti islamic pic & Quotes

09 Feb, 21:09

624

ሰዎችን ስለ ዲን ስታስታውስ ነብስህን እንዳትረሳ
sefuti islamic pic & Quotes

09 Feb, 21:09

668

ወጣቱ ሞት አፋፍ ላይ ሆኖ ሲያጣጥር
እናት ታለቅሳለች

ልጁም "እማ የቂያማ እለት ሂሳብ ተሳሳቢዬ
አንቺ ብትሆኚ ምን ታደርጊያለሽ?
ብሎ ጠየቃት
እናትም "ስለማዝንልህ ይቅር እልሀለው " አለችው!
እሱም እንዲህ አላት "ካንቺ በላይ
ወደሚያዝንልኝ ጌታ እየሄድኩ ነው አታልቅሺ "
sefuti islamic pic & Quotes

07 Jan, 18:33

1,076

አንዳንድ ጊዜ ደክሞን ወይም እንቅልፍ ይዞን ሳይሆን ከሀሳብ ሽሽት ብለን በጊዜ እንተኛለን።

ጌታዬ ሆይ እንቅልፍ ከሚከለክል ሀሳብ ባንተ እጠበቃለሁ።
sefuti islamic pic & Quotes

31 Dec, 15:01

1,174

የሚረዝቀኝ በኢባዳዬ ልክ ቢሆን ኖሮ....
አንዲት ጉርሻ ታህል ባልደረሰኝ ነበር!
እዝነት አሳፈረኝ ያረብ....😞
sefuti islamic pic & Quotes

30 Dec, 13:01

1,057

"ታላቅ ምንዳ ከታላቅ ፈተና ጋር ነው"
ረሱል(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም )
sefuti islamic pic & Quotes

29 Dec, 16:31

1,195

በምቾት ግዜ አምፀነው በችግር ግዜ ወደሱ ስንሸሽ ሂዱ ከዚ ቢለን ምን አንሆን ነበር 🥺
sefuti islamic pic & Quotes

28 Dec, 17:45

1,101

አላህ በምንወደው ነገር ነው ሚፈትነን!!
sefuti islamic pic & Quotes

27 Dec, 17:31

1,166

ለ ሚያምሩ ቃላቶች ፈገግ በል :)
ግን አንዳታምናቸው!!!