Latest Posts from sefuti islamic pic & Quotes (@umiye1234) on Telegram

sefuti islamic pic & Quotes Telegram Posts

sefuti islamic pic & Quotes
1,702 Subscribers
173 Photos
2 Videos
Last Updated 09.03.2025 09:52

Similar Channels

Waayyuu Promotion🛰
1,648 Subscribers
Alhamdulilh♡
1,297 Subscribers

The latest content shared by sefuti islamic pic & Quotes on Telegram

sefuti islamic pic & Quotes

21 Nov, 13:31

1,450

ልቦቻችን የተሸከሙት ትዕግት አላህ ዘንድ ከንቱ አይሆኑም ።
INSHAA AllAH🥰
sefuti islamic pic & Quotes

21 Nov, 12:01

1,355

የአላህ ስጦታ...... ስጦታ ሲሆን
            ክልከላውም......ስጦታ ነው
sefuti islamic pic & Quotes

21 Nov, 11:30

1,244

"አትኩራ”
አንተ ማለት ወደ አፈር ቤት ለመግባት አላህ እስኪጠራ ተራህን የምትጠበቅ አንድ የዱንያ ሙሳፊር ነህ
sefuti islamic pic & Quotes

21 Nov, 11:24

1,148

ስለ እዝነቱ ስለ ቸርነቱ ያልጠየቅነውን ሰጥቶ ጉድለታችንን ሞልቶልናል።
ለምናውቀውም ለማናውቀውም ፀጋዎቹ ሁሉ አመስጋኞች ነን።
  አልሃምዱሊላህ ☺️
sefuti islamic pic & Quotes

02 Nov, 09:07

1,579

ትልቁ ሽማግሌው ሰውየ ስለሂወቱ ምኞት እንዲህ ይገልፃል🥀

➞°✮አላህ ጊዚያችንን ወጣትነታችንን በመልካም ነገር ከሚያሳልፉት ባሮች ያድርገን ከመፀፀታችን በፊት~°✮

رجل كبير في السن يتحدث عن امنياته في الحياه

تمنيت أن أتزوج، و فعلاً تزوجت
ولكن الحياه ليست جميلة بلا أوﻻد

💧ተመኘሁ
➞°✮እንዳገባ ➷ተመኘሁ በርግጥም ➷አገባሁ ነገር ግን ➷ሂወት ያለ ➷ልጆች ➷አታምርም እና~°✮

فتمنيت أن أرزق بالأولاد، وفعلاً رزقت بالأولاد
ولكنني ما لبثت إلا وقد سئمت من جدران البيت !

💧ተመኘሁ
➞°✮አላህ ➷ልጆችን እንዲሰጠኝ ➷ተመኘሁ አላህ ➷በርግጥም ልጆችን ➷ረዘቀኝ ሰጠኝ ➷ነገር ግን ➷ከዛም ቡሀላ ➷ብዙም ➷አልቆየሁም ቤቴን ➷እስከሰለቸሁ~°✮

فتمنيت أن أمتلك منزلاً جميلاً به حديقة
وفعلاً وبعد عناءٍ وجهد امتلكت المنزل والحديقة، ولكن اﻷوﻻد كبروا !

💧ተመኘሁ
➞°✮ሰፊ ➷የሆነ ያማረ ➷ቤት አትክልት ➷ስፍራ ያለው ተመኘሁ ➷ከችግር ከድካም ➷ቡሀላ ሰፊ ➷የሆነ ቤት ➷አትክልት ስፍራ ➷ያለው ቤት አገኘሁ ➷ነገር ግን ➷ልጆች አደጉ~°✮

فتمنيت أن أزوج أولادي
وفعلاً تزوجوا، لكنني سئمت من العمل ومن مشاقه وأصبح يتعبني !

💧ተመኘሁ
➞°✮ልጆቸን ➷ልድራቸው ➷ተመኘሁ በርግጥም ➷አገቡ ነገር ግን ➷በጣም ከስራ ➷ተሰላቸሁ ስራ ➷እያደከመኝ መጣ~°✮

فتمنيت أن أتقاعد لأرتاح
وفعلاً تقاعدت، وأصبحت وحيداً كما كنت بعد تخرجي تماماً !

💧ተመኘሁ
➞°✮እንዳርፍ ➷ጡረታ እንድወጣ ➷ተመኘሁ በርግጥም ➷ጡረታ ወጣሁ ➷ነገር ግን ➷ብቸኛ ሆንኩ ➷ትምርት ጨርሸ ከተመረኩ ➷ቡሀላ ብቻየ ➷እንደነበርኩት ➷አሁንም ብቻየን ➷ሆንኩኝ~°✮

لكن بعد تخرجي كنت مقبلاً على الحياة
أما الآن فأنا مدبرٌ عن  الحياة

➞°✮ነገር ➷ግን ስመረቅ ➷ወደ ሂወት ➷እየገባሁ ነበር ➷አሁን ግን ➷እኔ ከሂወት ➷እየሸሸሁ ነው~°✮

ولكن لا زالت لدي أماني ..

➞°✮ነገር ➷ግን እኔ ➷ዘንድ አሁንም ➷ምኞትን ➷አልተወገደም~°✮

فتمنيت أن أحفظ القرآن .. لكن ذاكرتي خانتني
فتمنيت أن أصوم لله .. لكن صحتي لم تسعفني
فتمنيت أن أقوم الليل .. لكن قدماي لم تعد تقوى على حملي

💧ተመኘሁ
➞°✮ቁርአንን ➷ለመሀፈዝ ተመኘሁ ➷ነገር ግን ➷አእምሮየ ከዳችኝ ➷አልቻልኩም~°✮

💧ተመኘሁ
➞°✮ለአላህ ➷ለመፆም ተመኘሁ ➷ነገር ግን ➷ጤንነቴ ለአላህ ➷እንድፆም ➷አልሰጠችኝም ➷አልቻልኩም~°✮

💧ተመኘሁ
➞°✮ለሊትን ➷ለመስገድ ➷ተመኘሁ ነገር ➷ግን እግሮቸ ➷እኔን መሸከም ➷አይችሉም መቆም ➷አቃተኝ~°✮

فقلت صدق رسول الله ﷺ حينما قال :
إغتنم خمساً قبل خمس :
➊شبابك قبل هرمك
❷وصحتك قبل سقمك
❸وغناك قبل فقرك
❹وفراغك قبل شغلك
❺وحياتك قبل موتك

اللهم أعنا على ذكرك وشكرك
وحسن عبادتك ..

➞°✮የአላህ ➷መልክተኛ ﷺ ያንን ➷በተናገሩ ጊዜ ➷እውነት ተናግረዋል ➷አልኩ ከአምስት ➷ነገሮች በፊት ➷የአምስት ነገሮች ➷እድል እንዳታስመልጥ~°✮

➞°✮➊ወጣትነትህ ➷ከማርጀትህ በፊት ➷ተጠቀምበት~°✮
➞°✮❷ጤንነትህ ➷ከመታመምህ በፊት ➷ተጠቀምበት~°✮
➞°✮❸ሀብትህ ➷ደሀ ከመሆንህ በፊት ➷ተጠቀምበት~°✮
➞°✮❹ክፍት ➷ሰአትህ መሽቁል ➷ከመሆንህ በፊት ➷ተጠቀምበት~°✮
➞°✮❺ሂወትህ ➷ከመሞት በፊት ➷ተጠቀምበት~°✮

إن لم يكن في برنامجك اليومي
​ركعتي الضحى​
  ​وحزب من القرآن​
    ​ووتر من الليل​
     ​وكلمة طيبة​
  ​وصدقة تطفيء غضب الرب​
    ​وخبيئة لايعلمها إلا الله​
    فأي طعم للحياة بقي ..
يا رب نسألك الجنة والنجاة من النار..

➞°✮በየቀኑ ➷በፕሮግራምህ ውስጥ ➷እነዚህ ነገር ➷ከለሉ~°✮
➞°✮የዱሀ ➷ሁለት ረከዓ ➷ከለሉበት~°✮
➞°✮ከቁርአን ➷የተወሰነ እምትቀራው ➷ፕሮግራም ከለለህ~°✮
➞°✮ከለሊት ➷ውትር የምትሰግድ ➷ከለለህ~°✮
➞°✮ጥሩንግግር ➷ከለለህ~°✮
➞°✮ሰደቃ ➷የአላህን ቁጣ ➷የምታጠፋ የሆነች ➷ከለለህ~°✮
➞°✮ድብቅ ➷የሆነ ስራ ➷አላህ እንጂ ➷ማንም እማያውቃት ➷ከለለህ~°✮
➞°✮ለሂወት ምን ➷አይነት ጣእም ➷ቀርቶታል እነዚህ ➷ነገር ከለሉ~
sefuti islamic pic & Quotes

01 Nov, 13:52

969

ፈተናው በጠነከረ መጠን ሽልማቱ የበለጠ ይሆናል!
sefuti islamic pic & Quotes

01 Nov, 11:01

631

አህዋላችን ሲታይ ሞት ያለብን አንመስልም 😞
sefuti islamic pic & Quotes

31 Oct, 19:16

688

ራስህን ሰብሰብ አድርገህ ተሸከም....
ታሪክህን ለመስማት የሚጓጓ እንጂ
ችግርህን ለመፍታት አብሮህ የሚጨነቅ የለም።
በዱዐ ላይ በርታ
sefuti islamic pic & Quotes

31 Oct, 19:07

675

ልብህ ጌታዋን ማፍቀር ከተሳናት.....ከስራለች!! 💔
sefuti islamic pic & Quotes

30 Oct, 11:06

738

"ሁል ግዜ ጠንካራ ልትሆን አትችልም"
አንዳንዴ ብቻህን ከ አላህ ጋር ሆነህ የውስጥህን ተናግረህ ማልቀስ ያስፈልጋል።