sefuti islamic pic & Quotes Telegram-Beiträge

1,702 Abonnenten
173 Fotos
2 Videos
Zuletzt aktualisiert 09.03.2025 09:52
Ähnliche Kanäle

21,445 Abonnenten

7,847 Abonnenten

6,306 Abonnenten
Der neueste Inhalt, der von sefuti islamic pic & Quotes auf Telegram geteilt wurde.
ዛሬ እኛ ምንጋደልላት ዱንያ ትላንት የ ነቢዩላህ አደም (ዐ.ሰ) ቅጣት ነበረች...... 🗣️
አላህ ሰብራችንን ሊፈትን አንጂ ችግሮቻችንን ለመፍታት አንዲት ቃል በቂ ነበረች ("ኩን ፈየኩን")!!
ላንተ የሚገቡ አይነት ሰዎች ስላልነበሩ አላህ ከ አንተ አራቃቸው........
እና ለምን ታዝናለህ??
እና ለምን ታዝናለህ??
ሐቅህን ሳናጎድል ወደመኝታችን የሄድንበት አንድም ቀን የለም።
ጌታዬ ይህ የሚስኪኑ ባርያህ ድምፅ ነው ። ማረኝ፣ ሰትረኝ።
@umiye1234
ጌታዬ ይህ የሚስኪኑ ባርያህ ድምፅ ነው ። ማረኝ፣ ሰትረኝ።
@umiye1234
ትልቁ ክስረት ጀነት ስፋቷ ትልቅ ሆኖ ሳለ
.
.
አንተ ግን እዚያ ውስጥ ቦታ ከሌለህ ነው 💔
.
.
አንተ ግን እዚያ ውስጥ ቦታ ከሌለህ ነው 💔
ምክንያቱ የማይታወቅ ጭንቀት
አንዳንዴ ምን እንደገጠማችሁ ምክንያቱን ሳታውቁት ጭንቀት በጭንቀት ሆናችሁ አታውቁም?
ምክንያቱ ምን መሰላችሁ፦
ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያ ረሂመሁሏህ እንዲህ አሉ "ሱፍያን ኢብኑ ዑየይና ምክንያቱ ስለማይታወቅ ጭንቀት(ሀሳብ) ተጠየቁ፣ እሳቸውም እንዲህ አሉ ይሄ በድብቅ ሁነህ ያሰብከው ነገር ግን ያልሰራሀው ወንጀል ነው። በሱ ምክንያት በሀሳብ እና በጭነቀት እንድትመነዳ ተደርገህ ነው" አሉ።
¤ ሸይኹል ኢስላም እንዲህ አሉ፦"ወንጀሎች ቅጣት አላቸው፤ የድብቁ ወንጀል ቅጣት በድብቅ፣ በግልፅ የተሰራውም ወንጀል እንዲሁ በግልፅ"
ምንጭ፦ 📚📚📚 (المجموع ١٤\١١١)