Trade Insight @tradeinsights1 Channel on Telegram

Trade Insight

@tradeinsights1


ይህ ቻናል ስለ ትሬዲንግ ጠለቅ ያሉ ትምህርቶችን እና መረጃዎችን ያቀርባል። ለማንኛውም አስተያየት እና የግል ጥያቄዎች እዚህ ያግኙኝ፡ [@mollaher]"

Trade Insight (English)

Are you looking to delve into the world of trading with confidence and intelligence? Look no further than 'Trade Insight'! This Telegram channel, with the username @tradeinsights1, is dedicated to providing its members with valuable insights and strategies to navigate the complex world of trading. With a focus on the 'true smart money concept', Trade Insight aims to empower individuals with the knowledge and tools needed to make informed decisions in the market. Who is Trade Insight? Trade Insight is a channel created by a team of experienced traders and financial experts who have a deep understanding of the market dynamics. They are committed to sharing their expertise and insights with the community to help traders at all levels enhance their trading skills and achieve their financial goals. What is Trade Insight? Trade Insight is not just another trading channel. It is a hub of information, analysis, and discussions that revolve around the concept of 'true smart money'. By joining this channel, traders can gain access to real-time market updates, expert analysis, trading tips, and educational resources that can help them stay ahead of the curve. Whether you are a beginner looking to learn the basics of trading or an experienced trader seeking advanced strategies, Trade Insight has something for everyone. Join 'Trade Insight' today and take your trading journey to the next level. Let the power of true smart money guide you towards success in the world of trading!

Trade Insight

19 Jan, 04:14


እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን

Trade Insight

18 Jan, 10:28


https://youtu.be/sT6gR1iz9UE

Trade Insight

18 Jan, 03:17


👀ሰላም ቤተሰቦቼ! ዛሬ አንድ እውነት ላካፍላችሁ ወደድኩ።

ይህ እውነት የብዙዎቻችን በትሬዲንግ📊 ጉዟችን ላይ ቋሚ ጠላታችን ማን ይሆን

✏️የምትጠቀሙበት የትሬዲንግ📈 ስትራቴጂ ገንዘብ ይከፍላችኋል።"
✏️አናሊስስ ጨርሳችሁ፣ ማርኬቱን መርምራችሁ፣ ትክክለኛውን ትሬድ🕯 ከፍታችሁ፣ ትርፍ ስታዩ… ያ ስሜት! ልክ የላባችሁ ፍሬ ሲመለስላችሁ እና ሲስተማችሁ በትክክል ሲሰራ፣ ገንዘብ🤑 ወደ ኪሳችሁ ሲገባ፣ ደስታችሁ ወደር የለውም። ግን… እዚህ ጋር ነው ያላሰባችሁት ዱብዕዳ፣ ድንጋጤው የሚጀምረው!
✏️የትሬዲንግ ስሜታችሁ ገንዘባችሁን ሲመነትፋችሁ።"
✏️በፍርሃት ስትዋጡ፣ በስግብግብነት አይናችሁ ሲጋረድ፣ በቁጣ ውሳኔ ስታደርጉ… ያኔ ነው የጥፋቱ እሳት🔥መቀጣጠል የሚጀምረው።
✏️ፍርሃት⚠️፡- ማርኬቱ በትንሹ ሲቀያየር፣ ቶሎ ቶሎ ያለ ትርፍ ትወጣላችሁ። ትልቅ ትርፍ ልታገኙበት የነበረውን አጋጣሚ በገዛ እጃችሁ ታበላሻላችሁ።
✏️ስግብግብነት⚠️፡- "ትንሽ ተጨማሪ… ገና ከዚህ በላይ ይሄዳል ብዙ ገንዘብ ማግኘት እችላለሁ" እያላችሁ የህልም እንጀራ እየበላችሁ ትቆያላችሁ። ማርኬቱ ሲገለበጥ፣ ያገኛችሁትንም ታጡታላችሁ።
✏️ቁጣ⚠️፡- ኪሳራ📉 ሲገጥማችሁ፣ በቁጣ ተነሳስታችሁ ያለ እቅድ ትተርዳላችሁ። ኪሳራችሁን ለማካካስ ስትሞክሩ፣ የበለጠ ያቃጥላችኋል🧨
✏️እነዚህ ስሜቶች ልክ እንደ ሌባ በውስጣችን ተደብቀው፣ እድላችንን ለማበላሸት ሲጠባበቁ ይቆያሉ። ሲስተማችን ገንዘብ💵 ሊሰጠን ሲዘጋጅ፣ እነሱ ብቅ ብለው ያንን ሁሉ ድካም ባዶ ያደርጉታል።
✏️አስቡት… ጠንክራችሁ ሰርታችሁ፣ ክፍያችሁን ልትቀበሉ ስትሉ፣ አንድ ሰው ድንገት መጥቶ የሰራችሁበትን ቢከለክላችሁ ምን ይሰማችኋል? በጣም ያማል! የትሬዲንግ ስሜቶቻችሁም ልክ እንደዚሁ ናቸው።
✏️ታዲያ ምን ማድረግ ይሻላል ማልቀስን😂 ይሻላል ማልቀስም😭 አይሻልም!
✏️ እቅድ አውጡ፡- ግልጽ የሆነ የትሬዲንግ እቅድ ይኑራችሁ። መቼ እንደምትገቡ⛳️፣ መቼ እንደምትወጡ🐬፣ ምን ያህል ኪሳራ💸 እንደምትቀበሉ በግልጽ አስቀምጡ።
✏️ተረጋጉ፡- ስሜታዊ ውሳኔ ከማድረግ ራሳችሁን አርቁ። ማርኬቱ ሲናወጥ፣ በጥልቀት አስቡና እቅዳችሁን ተከተሉ።
✏️ ተማሩ፡- ከስህተታችሁ ተማሩ። ስሜታችሁ ሲቆጣጠራችሁ፣ ተረዱና ወደፊት ለማስተካከል ሞክሩ።

✍️ይህን መልእክት በቁም ነገር እንድትወስዱት አሳስባችኋለሁ። ስሜቶቻችሁን ካልተቆጣጠራችሁ፣ ምንም አይነት ምርጥ ሲስተም ቢኖራችሁ፣ ገንዘብ አትሰሩም፤ያላችሁንም ታጣላችሁ።
መልካም የጥምቀት በዓል ይሁንላችሁ!🙏🙏

Trade Insight

18 Jan, 03:17


Trade Insight pinned «https://one.exnesstrack.org/a/5ravwp6s1x»

Trade Insight

18 Jan, 03:17


https://one.exnesstrack.org/a/5ravwp6s1x

Trade Insight

17 Jan, 19:15


https://vm.tiktok.com/ZMkuwWwBC/

Trade Insight

17 Jan, 17:17


➡️ዝግጁ ናችሁ
🔗ዙም ሊንክ ከ20 በኋላ
ማሳሰቢያ የዙም ስማችሁን ካላስተካከላችሁ መግባት አትችሉም 🔥🔥🔥🔥

Trade Insight

17 Jan, 14:51


https://youtu.be/tw3RS8qHFr4

Trade Insight

17 Jan, 04:38


ዛሬ አንድ ቁም ነገር ላካፍላችሁ ወደድኩ➡️የትሬዲንግ ፕላን ከሌላችሁ ወይም ኑሯችሁ መጣሳችሁን እስካላቆማችሁ ድረስ፣ ያንኑ የትሬዲንግ ስህተት ደጋግማችሁ ትሰሩታላችሁ❗️
➡️ይህ ማለት ምን ማለት ነው?
የራሳችሁን የትሬዲንግ🕯 እስትራቴጂ ፣ ህግና ደንብ አውጥታችሁ ይሆናል።
ለምሳሌ፡-
➡️Stop Loss  የት ማስቀመጥ እንዳለባችሁ
➡️Take Profit የት ላይ ማስቀመጥ እንዳለባችሁ
➡️በቀን ወይም በሳምንት ምን ያህል ትሬድ ማድረግ እንዳለባችሁ
➡️ማርኬቱ ምን ሲሆኑ ትሬድ ማድረግ እንደሌለባችሁ
➡️በአንድ ትሬድ የአካውንታችሁን ስንት ፐርሰንት RISK ማድረግ እንዳለባችሁ
➡️እነዚህንና የመሳሰሉትን ህጎች ስታወጡ፣ ለራሳችሁ ስኬት መንገድ እየጠረጋችሁ እንደሆነ እወቁ።
➡️ነገር ግን እነዚህን ህጎች ስትጥሱ፣ ለስህተትና ለኪሳራ ራሳችሁን እያጋለጣችሁ ነው።
➡️በምታደርጉት ትሬድ ሁሉ፣ ለሚገጥማችሁ ትርፍና ኪሳራ ተጠያቂው እናንተ ብቻ ናችሁ። ማንም ሰው ወይም የማርኬቱ ሁኔታ ተወቃሽ አይደለም። ስለዚህ የራሳችሁን ስህተት አምናችሁ መቀበልና ከእሱ መማር ለስኬታማ ትሬዲንግ እጅግ አስፈላጊ ነው።
🔥የራሳችሁን ህግና ደንብ አውጡ።
🔥ህጎቻችሁን አጥብቃችሁ ጠብቁ።
🔥ከስህተታችሁ ተማሩ።
🔥ኃላፊነቱን ሙሉ በሙሉ ውሰዱ።
ይህን በማድረጋችሁ የተሻለ ትሬደር እንደምትሆኑ አልጠራጠርም።
መልካም የትሬዲንግ ቀን ይሁንላችሁ☀️☀️☀️

Trade Insight

16 Jan, 06:43


https://youtu.be/Mf4io_wLgao

Trade Insight

16 Jan, 04:07


ብዙ ትሬደሮች📈 የሚጠፉት በደረሰባቸው ኪሳራ 📉ነው።
✏️ይበሳጫሉ።
✏️ስትራቴጃቸውን ይቀይራሉ።
✏️ተስፋ ይቆርጣሉ።
ኪሳራን 📉ለማደግ↗️ እንደ ነዳጅ🛢 እንጂ ተስፋ ለመቁረጥ እንደ ምክንያት አትውሰዱት።
ስኬታማ ቀን ይሁንላችሁ☀️☀️☀️

Trade Insight

15 Jan, 17:39


ትሬኒንግ ተጀምሯል ገባ ገባ በሉ🏃‍♀️ 👆

Trade Insight

15 Jan, 17:29


https://us02web.zoom.us/j/6491386593?pwd=7GNpCDqd94S674FaSduu6eY96W0uuL.1

Trade Insight

15 Jan, 17:09


➡️ዝግጁ ናችሁ
🔗ዙም ሊንክ ከ20 በኋላ
ማሳሰቢያ የዙም ስማችሁን ካላስተካከላችሁ መግባት አትችሉም 🔥🔥🔥🔥

Trade Insight

15 Jan, 16:37


https://youtu.be/DVb24Rp48Oc

Trade Insight

15 Jan, 06:19


$ETN Airdrop Bot ለሙከራ ስርጭት ክፍት መሆኑን ስናበስር በደስታ ነው። በሙከራ ሂደቱ ኤርድሮፑ መልሶ እንደአዲስ በይፋ launch መደረጉ ስለማይቀር ወጪ የሚጠይቁ ታስኮችን በምንም አይነት ሁነት ክፍያ እንዳትፈፅሙባቸው ከወዲሁ ለማሳወቅ እንወዳለን። ተያይዞም የReferal Linkኩም ስራ እንዳይጀምር መደረጉን ከወዲሁ እንድታውቁት ለማለት እንወዳለን።

Let's go guys ... የመጀመሪያውን መሬት የረገጠ እና ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ኤርድሮፕ ገምጋሚ በመሆን የዚህ ታሪካዊ ክስተት ተሳታፊዎች ሁኑ።🔥🔥🔥 I am sure ጥሩ experience ይሆናቹሀልና: እንደአገርም የት ልንደርስ እንደምንችል ማሳያ ነውና ... ከልባችሁ ተሳተፉበት: ከልባችሁ ሀሳብ ስጡበት። ✌️

👇
https://t.me/etnairdrop_test

Trade Insight

15 Jan, 02:13


ልምድ ባለው የፎሬክስ ትሬደር እና ከአድስ ጀማሪ ትሬደር ጋር የተደረገ የቡና ወሬ!
🟢አበበ፡ (ፈገግ እያለ) በቄ፣ ዛሬኮ ፊውዝህ የነደደ ይመስላል። ምን ተፈጥሯል?
🔴በቄ፡ (በቁጭት) አትጠይቀኝ አቤ! ትላንትና የገባሁበት ትሬድኮ "ቡም!" ብሎ በኪሳራ ዘጋሁት💸። ጭንቅላቴን አዞረኝኮ🤦
🟢አበበ፡ (ሳቅ እያለ) አሃ! ገና ጅምርህ አይደል እንዴ? ይሄኮ የፎሬክስ📈📉 ትምህርት ቤት የመጀመሪያ ቀን ነው ማለት ይቻላል!
🔴በቀለ፡ ትምህርት ቤት? ምን ማለትህ ነው?
🟢አበበ፡ እየውልህ አድምጠኝ፣ በፎሬክስ ስህተት መስራት፣ ገንዘብ ማጣት፣ እንቅልፍ ማጣት፣ ስሜት መቀያየር...እነዚ ሁሉ የዚህ ጨዋታ አካል ናቸው። እንደውም ትልቁ ትምህርት የሚገኘው ከእነዚ ነገሮች ነው!
🔴በቀለ፡ እንዴት? በኪሳራ ተምሬ ምን አደርጋለሁ? ገንዘቤንኮ ነው ያጣሁት!
🟢አበበ፡ ተሳስተህ ካልተማርክ፣ እንዴት ትሻሻላለህ? እንዴት ነው ትክክለኛውን ውሳኔ የምትወስነው? ኪሳራህኮ ወደፊት ትልቅ ትርፍ እንድታገኝ የሚያግዝህ ትምህርት ነው?
🔴በቀለ፡ (በማሰብ) እም...እውነትህን ነው መሰለኝ።
🟢አበበ፡ እርግጥ ነው! "ውጣ ውረድ፣ ድብልቅልቅ ያለ ስሜት፣ ቁጭት...ይሄ ሁሉ የትሬድንግ ጉዞ አካል ነው" ብትባል ማጋነን አይሆንም። ከነሱ ተምረህ ጠንክረህ ከቀጠልክ፣ መጨረሻ ላይ ስኬታማ ትሆናለህ✔️
🔴በቀለ፡ (ፈገግ እያለ) አሁን ተረጋጋሁ። አመሰግናለሁ አቤ! ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠኸኝ።
🟢አበበ፡ ምንም አይደል ወንድሜ ዋናው ነገር ተስፋ አለመቁረጥና መማርህን መቀጠል ነው።
መልካም ቀን ይሁንላችሁ☀️☀️☀️

Trade Insight

14 Jan, 03:31


➡️ቲክቶክን🎵 ኤሎን ማስክ ለመግዛት የሚያደረገው ውይይት የቴክኖሎጂ ባለሀብቶችን ጨምሮ የገበያውን እምነት ሊያጠናክር ይችላል።

➡️ይህም በአሜሪካ 🧑‍💻ቴክኖሎጂ ኩባንያዎች ላይ ያለውን አዎንታዊ አመለካከት ተከትሎ የአሜሪካ ዶላር (💵) እንዲጠናከር ሊያደርግ ይችላል።

➡️በክሪፕቶ🐕🐶💸💰 ማርኬቱ ላይ ያለው ተጽእኖ፡ የኢሎን ማስክ በቲክቶክ🎵 ግዢ ውስጥ መሳተፍ በክሪፕቶ ስፔሱ ላይ ከፍተኛ የሆነ የዋጋ መለዋወጥ📈 ሊያስከትል ይችላል።

➡️በ ፎሬክስ ማርኬቱ 📊ላይ ያለው ተጽእኖ፡ ይህ ዜና በአጭር ጊዜ ውስጥ በውጭ ምንዛሬ ገበያ ላይ መዋዠቅ📉 ሊፈጥር ይችላል።

➡️ማስክ በማህበራዊ ሚዲያ💬 ገጾቹ ላይ በሚሰጣቸው አስተያየቶች የክሪፕቶ  ዋጋ ላይ ተጽእኖ የማሳደር ታሪክ ስላለው፣ ከቲክቶክ ጋር በተያያዘ የሚናገራቸው ነገሮች ዶጅኮይን🐶  ላይ ትልቅ የዋጋ ለውጥ ሊያስከትል ይችላል።

➡️ሽያጩ ከተፈጸመና ከቲክቶክ 🎵ጋር በተያያዘ የነበረው የብሔራዊ ደኅንነት ስጋት ከተወገደ በማርኬቱ ውስጥ ያለውን ተለዋዋጭነት ሊቀንስ ይችላል።
ይህም DXY 💲 እንዲጠናከር አስተዋጽኦ ያደርጋል።

➡️በተቃራኒው ሽያጩ ካልተሳካና በቲክቶክ🎵 ላይ የተጣለው እገዳ ከተፈጸመ በቴክኖሎጂ ኩባንያዎች ላይ ያለውን የባለሀብቶች እምነት ሊያዳክም ይችላል።
ይህም 💲 እንዲዳከም ሊያደርግ ይችላል።

በአጠቃላይ 💵እንዴት እንደሚለዋወጥ📉📈 በአሜሪካ ውስጥ ያለው የቲክቶክ🎵 ወደፊት ሁኔታ እና በአዲሱ የትራምፕ አስተዳደር ስር ያለውን የአጠቃላይ ኢኮኖሚያዊ ሁኔታ መረዳት ለትሬዲንግ እጅግ አስፈላጊ ነው።
መልካም የትሬዲንግ ቀን☀️☀️☀️

Trade Insight

13 Jan, 16:07


👀ዶላር💵 በዚህ ሳምንት ምን ይሆናል

3 አደገኛ ኤቨንቶች አሉ ምን እንጠብቅ

በፎሬክስ💱 እና ክሪፕቶ💸 ገበያ ላይ ምን አዲስ ነገር ይኖራል

ለእነዚህና ለሌሎች ጥያቄዎች መልስ የሚሆን ፈንዳመንታል   አናልስስ📊 መልስ ታገኛላችሁ
ቪዶውን ሴቭ በማድረግ አበረታቱኝ ❤️‍🔥❤️‍🔥

https://vm.tiktok.com/ZMka9F5jR/

Trade Insight

12 Jan, 05:07


ሰላም እንደምን አደራችሁ☀️☀️?

ዛሬ እስኪ ስለ ትሬዲንግ ሳይኮሎጂ የሆነ ነገር ልበላችሁ።

ብዙ ጊዜ ስለ ስትራቴጂ፣ ስለ አናሊስ እናወራለን። ግን ከሁሉም በላይ የሆነው አእምሯችን🧠 እንዴት እንደሚሰራ ማወቅ መቅደም ነበረበት።

🎚️አንድ ታሪክ ልንገራችሁ…
አንድ በቅርብ የማውቀው ትሬደር ሁልጊዜ ትሬድ ሲገባ ይፈራ ነበር። ማርኬቱ ትንሽ ሲንቀሳቀስበት ልቡ ቀጥ ሊል ይደርሳል።
ትርፍ ላይ እያለ በቶሎ ይወጣል፣ ኪሳራ ላይ ሲሆን ግን አሁን ይመለሳል በሚል ተስፋ ዝም ይላል እረ እንዳውም stop lose ያሸሻል። በመጨረሻም አካውንቱን አፈነዳው🟥

ይሄ ለምን የሆነ ይመስላችኋል? ምክንያቱም በቂ የሆነ የስነልቦና ዝግጅት አያደርግም ነበር። ፍርሃትና ስግብግብነት ውሳኔውን ይቆጣጠሩት ነበር።
በትሬዲንግ ሳይኮሎጂ ውስጥ ዋና ዋና ነገሮች አሉ፡
ፍርሃትና ስግብግብነት፡እነዚህ ሁለቱ ስሜቶች የትሬዲንግ ጠላቶች ናቸው። ፍርሃት ትክክለኛ እድል እንዳናይ ያደርገናል፣ ስግብግብነት ደግሞ ያለውን ትርፍ እንዳንወስድ ያደርገናል።

ትዕግስት፡ ጥሩ ትሬድ ለማግኘት መጠበቅ ያስፈልጋል። ገበያው ሁልጊዜ እድል ይሰጣል። ቶሎ ቶሎ ትሬድ መግባት አያስፈልግም።

ድስፕሊን፡ የትሬዲንግ እቅድ ማውጣትና እሱን መከተል ያስፈልጋል። ስሜታችን ሲቆጣጠረን ከእቅዳችን እንወጣለን።

ራስን መቆጣጠር፡ ኪሳራ ሲያጋጥመን ወይም ትርፍ እያገኘን ስሜታችንን መቆጣጠር ያስፈልጋል። ስሜታችን ሲቆጣጠረን ትክክለኛ ውሳኔ ላይ መድረስ አንችልም።

🎚️አንድ ተጨማሪ ምሳሌ ልስጣችሁ…
ሁለት ትሬደሮች ነበሩ። አንደኛው ሲያተርፍ ይደሰታል ሲከስር ግን በብስጭት ፊቱ ይረዝማል። ሁለተኛው ግን ሲያተርፍም ሲከስርም እኩል ነው። ምክንያቱም በትሬዲንግ ማግኘት እና ማጣት የጨዋታው አካል እንደሆነ ተረድቷል።

የመጀመሪያው ትሬደር በስሜቱ ስለሚነዳ ብዙ ስህተቶችን ይሰራል🪫
ሁለተኛው ግን በረጋ መንፈስ ስለሚያስብ የተሻለ ውጤት ያመጣል🔋

እንግዲህ የዛሬው መልዕክቴ ይሄ ነው። ማርኬቱ ላይ ስኬታማ ለመሆን ስትራቴጂ እና አናሊስት መሆን ብቻ በቂ አይደሉም። አእምሯችንን ማዘጋጀትና ስሜታችንን መቆጣጠርም ያስፈልጋል።

መልካም ዕለተ ሰንበት ተመኝሁላችሁ❤️💎🎁!

Trade Insight

10 Jan, 17:42


Live stream started

Trade Insight

10 Jan, 17:39


🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨መልዕክት፡

ሰላም የትሬድ ኢንሳይት ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ

የዛሬው የፎሬክስ መሰረታዊ ጽንሰ ሃሳብን በተመለከተ ስለሆነ በፍጹም ሊያልፋችሁ አይገባም ክላስ ተጀምሯል። እባካችሁ በዚህ ሊንክ በመግባት ክላሱን ተቀላቀሉ፡ [https://us02web.zoom.us/j/6491386593?pwd=7GNpCDqd94S674FaSduu6eY96W0uuL.1]



ክላሱ ተጀምሯል!

Trade Insight

10 Jan, 17:32


https://us02web.zoom.us/j/6491386593?pwd=7GNpCDqd94S674FaSduu6eY96W0uuL.1

Trade Insight

10 Jan, 17:30


Live stream scheduled for

Trade Insight

10 Jan, 06:56


🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨
አስፈላጊ ማሳሰቢያ:እነዚህ ምክሮች አጠቃላይ የትሬዲንግ መመሪያዎች እንጂ የፋይናንስ ምክር አይደሉም። እያንዳንዱ ግለሰብ የራሱን ምርምር ማድረግና የራሱን የኢንቨስትመንት ውሳኔ መወሰን አለበት።

➡️የካፒታል ጥበቃ ማድረግ ቀዳሚው ጉዳይ ነው።
የመጀመሪያው ህግ ካፒታልን መጠበቅ ነው! ትርፍ💲 ማግኘት ጥሩ ቢሆንም፣ ገንዘብን💵 አለማጣት የበለጠ አስፈላጊ ነው።
ማጣት የማትፈልጉትን ገንዘብ በፍጹም ኢንቨስት አታድርጉ።
RISK MANAGEMENT እጅግ ወሳኝ ነው። በእያንዳንዱ ትሬድ🕯 ላይ ምን ያህል ገንዘብ ለማጣት ፈቃደኛ እንደሆናችሁ አስቀድማችሁ ወስኑ።

➡️ኪሳራን መቀበል የትሬዲንግ🕯 አካል ነው:
ሁሉም ትሬዶች🕯 ስኬታማ አይሆኑም። ኪሳራዎች የማይቀሩ ናቸው እና እንደ ትምህርት መታየት አለባቸው።
በኪሳራዎች ስሜታዊ አትሁኑ። ስሜታዊ ውሳኔዎች ወደ ከፋ ኪሳራ ሊያመሩ ይችላሉ።
እያንዳንዱን ኪሳራ እንደ ትምህርት ውሰዱት። ከስህተቶች መማሩ እና ወደፊት ለማሻሻል ጥረት ማድረግ።

➡️በአንድ ትሬድ🕯 ከአካውንት 3⃣🛍 በላይ አደጋ አትውሰዱ:
ይህ ህግ ካፒታልን ለመጠበቅ ወሳኝ ነው።
(Position sizing) ሁልጊዜ ማስላት።
(Stop-loss order) መጠቀሞ። ይህ ትዕዛዝ ትሬዱ🕯 በተወሰነ ደረጃ ኪሳራ ላይ ሲደርስ በራሱ ይዘጋልናል።

➡️ ሁሉንም ትሬዶች🕯 ለመግባት አትሞክሩ፡
ትዕግስት ቁልፍ ነው። ጥሩ የትሬድንግ እድል እስኪመጣ መጠብቁ።
እያንዳንዱን የማርኬቲንግ እንቅስቃሴ ለመጠቀም አትሞክሩ። ጥራት ያላቸው ትሬዶች🕯 ላይ ብቻ ትኩረት አድርጉ።
FOMO (Fear of Missing Out) ወይም ያመልጡኝ ይሆን የሚል ስሜት አይኑርባችሁ። ያመለጡ እድሎች ሁልጊዜ ተመልሰው ይመጣሉ።

➡️እያንዳንዱን ትሬድ🕯 ጆርናል ማድረግ እና ትምህርት መውሰድ።
የትሬዲንግ ጆርናል በጣም ጠቃሚ መሳሪያ ነው።
የገባችሁባቸውን ትሬዶች🕯፣ ምክንያቶቻችሁን፣ ውጤቶቻችሁን እና የተማራችኋቸውን ትምህርቶች መዝግቡ📝። አፈጻጸማችሁን ገምግሙ።
ምን እየሰራ እንደሆነ እና ምን መሻሻል እንዳለበት ለመረዳት ጆርናልን ተጠቀሙ።
ከስህተቶች ተማሩ። ጆርናል ስህተቶችን ለመለየት እና ወደፊት ላለመድገም ይረዳችኋል።
መልካም ቀን ይሁንላችሁ☀️☀️☀️

Trade Insight

09 Jan, 17:32


"በየትኛው የትሬዲንግ ክፍል ላይ ነው በጣም የምትቸገሩት?
(ለምሳሌ፡ የማርኬቲንግ አናሊስስ፣ የሪስክ ማኔጅመንት፣ ስነ-ልቦና ወይስ ስትራቴጂ አፈጻጸም)"
https://vm.tiktok.com/ZMkPMkNVf/

Trade Insight

08 Jan, 17:30


Live stream started

Trade Insight

08 Jan, 17:30


Live stream scheduled for

Trade Insight

08 Jan, 08:27


🚨🎤🔽

Trade Insight

07 Jan, 17:15


"ከ100 ዶላር ወደ 100 ሺ ዶላር በ30 ቀናት? እውነታው ምንድን ነው?"
ሀሳብ ስጡበት እስኪ

https://vm.tiktok.com/ZMkf1BRxy/

Trade Insight

07 Jan, 05:35


እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሰን፤ አደረሳችሁ!!!

መልካም በዓል

Trade Insight

06 Jan, 16:18


እንዴት አመሻችሁ
ከሳምንት በፊት እዚሁ የቴሌግራም ላይ የነበረንን የትሬደር የየእለት ተግባር ክላስ አጠር ያለ የቲክ ቶክ ቪዲዮ ለቅቄያለሁ ግቡ እና እዩት
ምላሽም ስጡበት
https://vm.tiktok.com/ZMkyDXVd6/

Trade Insight

06 Jan, 04:26


የፈንዳመንታል ጥናት(Fundamental Analysis) የሚጠቅሙ አምስት ምርጥ ድረ-ገጾች ከሊንካቸው ጋር እነሆ፡-
የዩናይትድ ስቴትስ ሴኩሪቲስ እና ልውውጥ ኮሚሽን (SEC) - EDGAR ዳታቤዝ (U.S. Securities and Exchange Commission - EDGAR Database): ይህ ድረ-ገጽ በአሜሪካ የአክሲዮን ልውውጥ ላይ የተዘረዘሩ የህዝብ ኩባንያዎች ፋይናንሳዊ ሪፖርቶችን (እንደ 10-K እና 10-Q ያሉ) በነጻ ያቀርባል። ይህ ለየፈንዳመንታል ጥናትበጣም አስፈላጊ ምንጭ ነው።
ሊንክ፡ https://www.sec.gov/edgar/searchedgar/companysearch.html
ብሉምበርግ (Bloomberg): ብሉምበርግ የፋይናንስ መረጃዎችን፣ ዜናዎችን እና ትንታኔዎችን የሚያቀርብ ታዋቂ ድረ-ገጽ ነው። ምንም እንኳን አንዳንድ ይዘቶቹ የሚከፈሉ ቢሆኑም ብዙ ነጻ መረጃዎችን ማግኘት ይቻላል።
ሊንክ፡ https://www.bloomberg.com/
ሮይተርስ (Reuters): ልክ እንደ ብሉምበርግ፣ ሮይተርስ የፋይናንስ ዜናዎችን፣ መረጃዎችን እና ትንታኔዎችን የሚያቀርብ ዓለም አቀፍ ድረ-ገጽ ነው።
ሊንክ፡ https://www.reuters.com/
ያሁ ፋይናንስ (Yahoo Finance): ያሁ ፋይናንስ ስለ ኩባንያዎች የፋይናንስ መረጃዎችን፣ የዋጋ ገበታዎችን፣ ዜናዎችን እና ትንታኔዎችን በነጻ የሚያቀርብ በጣም ጠቃሚ ድረ-ገጽ ነው።
ሊንክ፡ https://finance.yahoo.com/
ኢንቨስቶፔዲያ (Investopedia): ኢንቨስቶፔዲያ ስለ ኢንቨስትመንትና ፋይናንስ ሰፊ ትምህርታዊ መረጃዎችን የሚያቀርብ ድረ-ገጽ ነው። ለመሰረታዊ ትንታኔ ጽንሰ-ሀሳቦች ለመረዳት በጣም ጠቃሚ ነው።
ሊንክ፡ https://www.investopedia.com/
እነዚህን ምንጮች በመጠቀም ስለ ኩባንያዎች እና ስለ ኢኮኖሚው ጥልቅ ግንዛቤ ማግኘት እና የተሻሉ የኢንቨስትመንት ውሳኔዎችን መወሰን ይቻላል።

Trade Insight

05 Jan, 12:53


https://youtu.be/j50qdJHIEII

Trade Insight

04 Jan, 18:28


ሰርክ ማክሰኞ: ሀሙስና ቅዳሜ የምትቀርብላችሁ የመሰውር ፖድካስት የትዊተር ስፔስ ዝግጅት ዛሬም እንደተለመደው በክሪፕቶ ዓለሙ የምንቃኘውን ሀሳብ ይዛ ከ3:30 እስከ 5:30 ቆይታዋን ከናንተ ጋር ለማድረግ ዝግጅቷን ጨርሳለች።

የዛሬው ውይይታችን በ2025 በተለየ ሁነት ጥሩ እንቅስቃሴን ሊያሳዩ የሚችሉ ናሬቲቮች የትኞቹ ናቸው? ትርፋማነታቸውስ ምን ያህል ነው? የሚሉትን ወሳኝ መወያያ ሀሳቦች ይዘንላችሁ እንቀርባለን። ከደቂቃዎች በኋላ ትዊተር ላይ እንገናኝ። በሚከተለው መስፈንጠሪያ ያገኙናል።

https://x.com/i/spaces/1nAKEpYdlokxL

Trade Insight

04 Jan, 06:21


እንደምን አደራችሁ የትሬድ ኢንሳይት ቤተሰቦቼ!

ቅዳሜና እሁድ የእረፍት ቀናቶች ቢሆኑም ለትሬዲንግ ስኬታችን ወሳኝ የሆነ አንድ ተግባር እንዳንረሳ!
ይኸውም የሳምንቱን የትሬዲንግ እንቅስቃሴዎቻችንን በዝርዝር መገምገም ነው።
በትሬዲንግ ጆርናላችን ውስጥ የጻፍናቸውን መረጃዎች በመጠቀም የትኞቹ ስትራቴጂዎች እንደሰሩ፣ የትኞቹ እንዳልሰሩ፣ ከስሜታዊ ሁኔታችን ጋር የተያያዙ ተግዳሮቶች ምን እንደነበሩ በጥንቃቄ እንመርምር።
ይህ ራስን የመፈተሽ ሂደት ለቀጣይ ሳምንት የተሻለ ዝግጅት እንድናደርግ እና ከስህተቶቻችን እንድንማር ይረዳናል።

መልካም ቅዳሜና እሁድ ይሁንላችሁ!"❤️

Trade Insight

03 Jan, 19:25


Live stream finished (1 hour)

Trade Insight

03 Jan, 18:00


Live stream started

Trade Insight

03 Jan, 18:00


Live stream scheduled for

Trade Insight

03 Jan, 13:24


"ሰላም ቤተሰቦቼ! አዲስ ቪዲዮ በቲክ ቶክ ለቅቄያለሁ። እባካችሁ ቲክ ቶክ ላይ ሄዳችሁ ሼር፣ ላይክ እና ሪፖስት አድርጉልኝ። ሊንኩ ከታች አለ።"
👇👇👇
https://vm.tiktok.com/ZMkDH5uYr/

Trade Insight

03 Jan, 04:47


DXY (የዶላር ኢንዴክስ) የአሜሪካን ዶላር ዋጋ ከስድስት ዋና ዋና የዓለም ምንዛሬዎች አንጻር የሚለካ መለኪያ ነው። እነዚህ ምንዛሬዎች ዩሮ (EUR)፣ የጃፓን የን (JPY)፣ የእንግሊዝ ፓውንድ (GBP)፣ የካናዳ ዶላር (CAD)፣ የስዊድን ክሮና (SEK) እና የስዊስ ፍራንክ (CHF) ናቸው። DXY ሲጨምር ዶላር ከእነዚህ ምንዛሬዎች አንጻር እየጠነከረ ነው ማለት ነው፣ ሲቀንስ ደግሞ እየደከመ ነው ማለት ነው።

DXY መጨመር በUSD እና በአጠቃላይ ኢኮኖሚው ላይ የሚያመጣቸውን ተፅዕኖዎች በዝርዝር እንመልከት፡-

በ USD ላይ የሚያመጣው ተፅዕኖ፡

የመግዛት አቅም መጨመር (Increased Purchasing Power): ዶላር ሲጠነክር፣ በአሜሪካ ውስጥ ያሉ ዜጎች እና ኩባንያዎች ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን በዝቅተኛ ዋጋ መግዛት ይችላሉ። ምክንያቱም ዶላራቸው ከሌሎች ምንዛሬዎች አንጻር የበለጠ ዋጋ ስላለው ነው።
የውጭ ኢንቨስትመንት መቀነስ (Decreased Foreign Investment): ዶላር ሲጠነክር፣ የውጭ ኢንቨስተሮች በአሜሪካ ንብረቶች ላይ ኢንቨስት ለማድረግ ሊያመነቱ ይችላሉ። ምክንያቱም ኢንቨስት ሲያደርጉ እና ሲያወጡ የምንዛሬ ልዩነት ሊጎዳቸው ስለሚችል ነው።
የአሜሪካ ምርቶች ተወዳዳሪነት መቀነስ (Reduced Competitiveness of US Exports): ዶላር ሲጠነክር የአሜሪካ ምርቶች በዓለም ገበያ ላይ ተወዳዳሪነታቸው ይቀንሳል። ምክንያቱም ለውጭ ገዥዎች የበለጠ ውድ ይሆናሉ።
በአጠቃላይ ኢኮኖሚው ላይ የሚያመጣው ተፅዕኖ፡

የዋጋ ግሽበት መቀነስ (Lower Inflation): ዶላር ሲጠነክር ከውጭ የሚገቡ ምርቶች ርካሽ ስለሚሆኑ በአሜሪካ ውስጥ ያለው የዋጋ ግሽበት ይቀንሳል።
የንግድ ጉድለት መጨመር (Increased Trade Deficit): ዶላር ሲጠነክር የአሜሪካ ምርቶች ወደ ውጭ ለመላክ ውድ ስለሚሆኑ እና ከውጭ የሚገቡ ምርቶች ርካሽ ስለሚሆኑ የንግድ ጉድለት ሊጨምር ይችላል።
የኩባንያዎች ትርፍ መቀነስ (Decreased Corporate Profits): በተለይም ወደ ውጭ የሚልኩ ኩባንያዎች ዶላር ሲጠነክር ትርፋቸው ሊቀንስ ይችላል። ምክንያቱም ምርቶቻቸው በውጭ አገር ገበያዎች ላይ ተወዳዳሪነታቸውን ያጣሉ።
የእድገት መቀዛቀዝ (Slower Economic Growth): የንግድ ጉድለት መጨመር እና የኩባንያዎች ትርፍ መቀነስ በአጠቃላይ የኢኮኖሚ እድገትን ሊያቀዛቅዝ ይችላል።
የዕዳ ጫና መቀነስ (Reduced Debt Burden for Countries with USD Denominated Debt): አንዳንድ ታዳጊ አገራት በዶላር የሚገለጽ ዕዳ አለባቸው። ዶላር ሲጠነክር እነዚህ አገራት ዕዳቸውን ለመክፈል የበለጠ የአካባቢ ገንዘብ ማውጣት አለባቸው፣ ይህም በኢኮኖሚያቸው ላይ ጫና ሊፈጥር ይችላል።
ማጠቃለያ፡

DXY መጨመር በአጭር ጊዜ ውስጥ ለአሜሪካ ሸማቾች ጥሩ ሊሆን ቢችልም (የመግዛት አቅም መጨመር)፣ በረጅም ጊዜ ግን በአሜሪካ ኢኮኖሚ ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ ሊያሳድር ይችላል (የንግድ ጉድለት መጨመር፣ የኩባንያዎች ትርፍ መቀነስ፣ የእድገት መቀዛቀዝ)። ስለዚህ የ DXY እንቅስቃሴን መከታተል እና ሊያስከትል የሚችለውን ተፅዕኖ መገምገም አስፈላጊ ነው።

Trade Insight

31 Dec, 19:38


Live stream finished (1 hour)

Trade Insight

31 Dec, 19:16


ከላይ ፒን በተደረገው የኦዲዮ ማስታወቂያ እና ባደረጋችሁት  ምርጫ መሰረት: ወደ መጨረሻው ምዕራፍ ለማለፍ ከናንተ በኩል መሟላት ያለባቸውን ነገሮች በዚህ የጎግል ፎርም በሚቀጥሉት አምስት ቀናት እንድታሟሉ በትህትና እንጠይቃለን።

https://forms.gle/6xXRhaDX6oGTva7W6

አድሱ Exclusive VIP የቴሌግራም ቻናል ላይ የምታገኟቸው ጥቅሞች:
1. Personalized guidance on trading plan development
2. Mastery of consistent trading methodologies
3. Deep understanding of Forex and crypto market drivers
4. 3 live trading sessions per week
5. High-probability trading signals
6. practical exersice on risk management
7. training and support
8. trading psychology

Limited spots are available.

Trade Insight

31 Dec, 19:16


Trade Insight pinned «ከላይ ፒን በተደረገው የኦዲዮ ማስታወቂያ እና ባደረጋችሁት  ምርጫ መሰረት: ወደ መጨረሻው ምዕራፍ ለማለፍ ከናንተ በኩል መሟላት ያለባቸውን ነገሮች በዚህ የጎግል ፎርም በሚቀጥሉት አምስት ቀናት እንድታሟሉ በትህትና እንጠይቃለን። https://forms.gle/6xXRhaDX6oGTva7W6 https://one.exnesstrack.org/a/5ravwp6s1x አድሱ Exclusive VIP የቴሌግራም ቻናል ላይ…»

Trade Insight

31 Dec, 18:54


@mollaher

Trade Insight

31 Dec, 18:04


Live stream started

Trade Insight

25 Dec, 19:01


Live stream finished (1 hour)

Trade Insight

25 Dec, 18:58


ማገዝ ለምትፈልጉ በ video editing , graphic , በ ሐሳብ ደረጃ በዚሕ ጻፊልን @mollaher

Trade Insight

24 Dec, 16:41


ከላይ ፒን በተደረገው የኦዲዮ ማስታወቂያ እና ባደረጋችሁት  ምርጫ መሰረት: ወደ መጨረሻው ምዕራፍ ለማለፍ ከናንተ በኩል መሟላት ያለባቸውን ነገሮች በዚህ የጎግል ፎርም በሚቀጥሉት አምስት ቀናት እንድታሟሉ በትህትና እንጠይቃለን።

https://forms.gle/6xXRhaDX6oGTva7W6

አድሱ Exclusive VIP የቴሌግራም ቻናል ላይ የምታገኟቸው ጥቅሞች:
1. Personalized guidance on trading plan development
2. Mastery of consistent trading methodologies
3. Deep understanding of Forex and crypto market drivers
4. 3 live trading sessions per week
5. High-probability trading signals
6. practical exersice on risk management
7. training and support
8. trading psychology

Limited spots are available.

Trade Insight

24 Dec, 04:01


Good Morning My Champions! ⭐️
                                                                                   📈ትሬድ አርጋቹ ውጤቱ ምንም ይሁን ምን ለዛ outcome የምትሰጡት ምላሽ በቀጣይ ትሬዳቹ ላይ ተጸዕኖ አለው።

ለምሳሌ win ስታደርጉ ከመጠን ያለፈ የደስታ ስሜት ከተሰማቹ በቀጣይ የሚኖራቹ የ loss ትሬድ በዛው መጠን የ ሃዘን ስሜት ይሰማቹሃል ማለት ነው።  አያቹ ስሜታቹ ይለዋወጣል እንጂ መጠኑ ተመሳሳይ ነው ሚሆነው፣የስሜታቹ መጠን ሲጨምር በተቃራኒው ላለው የ ሃዘን ስሜትም እንደዛው ከፍተኛ ይሆናል ያ ደግሞ በጊዜ ሂደት ለብዙ ችግሮችህ ይዳርጋችኋል . እናም በእውቀት እንጅ በስሜት እንዳትገቡ/እንዳትወስኑ የሁሌም ምክሬ ነው።      

          🗣 
https://t.me/tradeinsights1

🔼Have a nice Day !

Trade Insight

22 Dec, 13:59


https://youtu.be/hxtvkgFoIN8

Trade Insight

21 Dec, 18:00


Live stream scheduled for

Trade Insight

21 Dec, 16:42


Trade Insight pinned an audio file

Trade Insight

21 Dec, 13:35


https://vm.tiktok.com/ZMkMFD281/

Trade Insight

21 Dec, 08:06


እንዴት ናችሁ Fam

ዛሬ ምሽት 3:00 ሰአት ላይ live 👀 እንገባለን ! አንዳን 🤔 ሐሳቦችን አንስተን እንወያያለን እንዳትቀሩ ይጠቅማችኋል ። 🖥

Trade Insight

20 Dec, 06:11


Good Morning GM

➡️ዛሬም እንደተለመደው ከስኬታማ ሰዎች ያገኘናቸውን 3 ጠቃሚ ልምዶች እና ሃሳቦች እናጋራቹ። ➡️➡️➡️➡️➡️➡️➡️➡️➡️➡️➡️➡️➡️➡️➡️

1️⃣ ህልም ያለ ስራ ሕልም ብቻ ነው!
እቅድ ኖሮህ ሕልም አልመህ በደምብ ካልሰራህ ለምን አልተሳካልኝም ማለቱ ጥቅም አይኖረውም! የስኬት ጫፍ ላይ እስክትደርስ ድረስ በደምብ መስራት አለብህ!
አንዳንዴ አንተን መርዳት የሚችለው ብቸኛው ሰው አንተው ራስህ ነህ!

2️⃣በህይወት ሩጫ ውስጥ የሚያሸንፈው ቀድሞ የደረሰ ብቻ አይደለም ውድድሩን የጨረሰም ነው። የግድ በዙሪያችን ካሉ ሰዎች ቀድመን ወይም እኩል መድረስ አለብኝ ብለን ራሳችንን ማስጨነቅ የለብንም።

ራሳችንን ካወዳደርን አይቀር ከሰዎች ጋር ሳይሆን ከትላንቱ ማንነታችን ጋር መሆን አለበት። ስኬት የሚለካው በራስ መነፅር እንጂ ከሌሎች ጋር ባለን ንፅፅር አይደለም።

3️⃣በሰዎች መካከል ልዩነት የሚፈጥረው አንዱ ለማድረግ የሚከብደውን ወይ የሚፈራውን ነገር ሌላኛው እየደበረውም ቢሆን ጨክኖ ማድረጉ ነው። ህይወት ቀላል እንዲሆን አትመኝ፤ ከባድ ቢሆን እንኳን አንተ ከሱ በላይ ከባድ ሆነህ ማሸነፍን ተመኝ፤ መጀመሪያ ተመኝ እንድታገኝ!

ከዛ የሚጠበቅብህን ሁሉ አድርግ ያኔ በህይወት ሚዛን አንተ የማታልፈው ፈተና የለም፤ ወዳጄ ብርሀን ማየት የሚፈልግ ሁሉ ጨለማውን ታግሶ ማሳለፍ አለበት!

Have Nice Day

Trade Insight

19 Dec, 08:16


እንዴት ናችሁ Fam

ዛሬ ቀን 8:00 live 👀 እንገባለን በ tik tok! አንዳን 🤔 ሐሳቦችን አንስተን እንወያያለን እንዳትቀሩ ይጠቅማችኋል ። 🖥

"🔴 LIVE ALERT! 🔴


Don't miss out on the fun - join me and let's interact, have a great time, and maybe even catch some exclusive content. Tap the link below and come hang out! 👇

https://www.tiktok.com/@tradeinsight12?_t=8sLDzydZsZR&_r=1

Trade Insight

19 Dec, 04:34


In the past 12 hours, MARA bought
1,777 Bitcoin worth $181 million while everyone was panicking.

Trade Insight

19 Dec, 04:04


Over $1.50 trillion was wiped out from the US stock market today and #US30 dumps like a meme coin lol.

$380 leveraged crypto positions WIPED OUT in just 4 hours.

Trade Insight

18 Dec, 19:09


Live stream finished (1 hour)

Trade Insight

18 Dec, 18:24


https://beta.traderscasa.com/backtest/session/67608238bff1e1f4ab7924f3

Trade Insight

18 Dec, 17:41


Live stream started

Trade Insight

18 Dec, 17:40


Live stream finished (10 minutes)

Trade Insight

18 Dec, 17:30


Live stream started

Trade Insight

18 Nov, 09:28


Thank you, everyone, that showed up yesterday for the #EXNESS #Cryptotalk_ET ,#ET-Netsa Apps, #TradeInsight and represented this community. Special thank you to all the volunteers that came early and helped out with everything too.

Trade Insight

17 Nov, 13:58


https://www.tiktok.com/@ethio_jason?is_from_webapp=1&sender_device=pc

Trade Insight

17 Nov, 11:40


Live stream started

Trade Insight

14 Nov, 09:11


SUCCESSFUL TRADING

To be a successful trader, all your trades should have one of these 4 outcomes;

1 Breakeven

2 Small Losses

3 Small Wins

4 Big Wins

1, 2 & 3 will form 85% of your trading.
🤔 4th outcome (the game changer) will occur only 15% of the times.
🌠You will get immense emotional satisfaction while accepting small winning trades.
📈 The key is to condition your brain into being satisfied with accepting small losing trades.
🤑 If you don't learn to accept small losses, market will 100% give you one big devastating loss!

Have an Absolute Fantastic Day Family

Trade Insight

13 Nov, 15:22


On a regular job you are dependent on your boss's will to get a raise.

Even if your performance increases, you may still get paid the same.

Or if you get a raise, it's very small.

When you trade you don't need to ask your boss for a raise.

You are your own boss.

Every single day.

Just make sure you perform better day after day.

And you have the potential to be raised every single day.

Trade Insight

13 Nov, 11:46


Think Like a Pro Trader
Pro ትሬደሮች ከተራው ሰዎች የሚለያቸው ትሬድ በሚያደርጉበት ጊዜ ለማርኬቱ ያላቸእው እይታ ወይም ማስተሳሰብ ነው።
አንድ ሰው እንደ pro ትሬደር ማሰብ እንጂ መተውን pro ትሬደር አያደርገውም። pro ትሬደሮች በ ትሬዲንግ ወቅት የተለየ ነገር ከማርኬቱ አይጠብቁም፤ እራሳቸውን ለማርኬቱ ክፍት በማድረግ እና በሰአቱ በመገኘት ከሚመጣው እድል ተጠቃሚ ይሆሉ።

ነገር ግን Normal ሰዎች ከማርኬቱ ጥቅም ፍለጋ ስለሆነ ወደማርኬቱ የሚቀርቡት ይህ እሳቤ ትልቅ ልዩነትን ያመጣል። በተለምዶ አንድ ነገርን expect ካደረግን እና የምንጠብቀው ውጤት እኛን ደስተኛ የሚአደርገን ከሆነ አእምሮአችን ያንን እውነት ለማድረግ አቅሙን በሙሉ ይጠቀማል። እዚጋር ማስታወስ ያለብን ማርኬቱ ከኛ አቅም በላይ እንደሆነና ኮንትሮል ማድረግ እንደማችል ነው።

አምሮአችን ግን ያንን አይለይም እኛ ደስተኛ የምንሆንበትን መንገድ ይፈልጋል። ሆኖም ግን ያ ነገር ሳይሳካ ቢቀር ለሚመጣብን ኪሳራ እና emotional crisis ዝግጁ ስላሎንን መቀበል ያቅተናል፣ በዚህ ምክንያት ገና ውጤቱን ሳናይ በፍርሃት ውስጥ እንወድቃለን፣ ይበልጥ ስንፈራ በይበልጥ ስህተቶችን እንሰራለን፣ ያ እየተደጋገመ ይሄድና ሁሌም ተራ ትሬደር ሆነን እንድንቀር ያደርገናል ማለት ነው፣ ያነው ተራ ሰዎችን ከ pro ትሬደሮች የሚለያቸው፣ ፕሮፌሽናሎች ምንም expectation የላቸውም በዚህም ምክንያት ለሚመጣው ውጤት ሃላፊነቱን ለመውሰድ አቅም ይኖራቸዋል።

ትሬድ ስናደርግ ውጤቱ ምንም ይሁን ምን expect ካላደረግን ፍርሃት የሚባል ነገር አያጠቃንም ማለት ነው ካልፈራን ደግሞ ከስህተቶች ነጻ መሆን እንችላለን ማለት ነው። አስታውሱ እንደ pro ትሬደሮች ለማሰው ጊዜ እና hard work የሚጠይቅ ቢሆንም ዋናው ነገር ግን ምን ያህል ፍላጎት እና ቁርጠኝነት አለን ወይ የሚለው ነው ትልቁ ጥያቄ።

Trade Insight

11 Nov, 19:19


BTC 86k 👀👀🔥

Trade Insight

11 Nov, 03:19


Gaining experience in trading teaches patience, which is crucial because a calm mindset allows traders to wait for the right setups, avoid impulsive decisions, and ultimately navigate the markets with greater consistency and control.
have a blessed trading week 📈🧠

Trade Insight

10 Nov, 15:36


https://youtu.be/JDdecjqc5XQ

Trade Insight

10 Nov, 05:16


🟢 $79,000 @bitcoin_price

Trade Insight

01 Nov, 17:40


ለውድድሩ እንደቅደምሁነት የቀረበው የፓርትነር ሊንክ ቅየራ የትሬድ ኢንሳይት ተማሪዎች ብቻ የተለየ ቅድሚያ የሚያስጣቸው ሁነት ስለተመቻቸ በነበራችሁበት የዚሁ ቻናል ፓርትነር ሊንክ መቀጠል የምትችሉ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን። ይህ ሁነት ለTrade Insight ተማሪዎች ብቻ ተፈፃሚ የሚሆን ይሆናል።

Trade Insight

01 Nov, 17:38


ሰላም ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ ፡

እነሆ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረውና በቁስ እስከ 150 ሺህ ብር በዲፖዚት ደግሞ ከ200 ሺህ ብር በላይ የሚሆን ሽልማት የተዘጋጀለት የUltimate Netsa የሪል አካውንት ቻሌንጅ ምዝገባ ዛሬ ይጀምራል። ምዝገባው ለቀጣዮቹ ሁለት ቀናት የሚዘልቅ ሲሆን እሁድ ማታ ከምሽቱ 3፡00 ሲልም የሚጠናቀቅ ይሆናል። በውድድሩ ለመካፈል የምትፈልጉ ቤተሰቦች ሁሉ እድሉን እንድትጠቀሙ ስንል ለማስታወስ ወደድን። ከታች ባለው የጉግል ፎርም አማካኝነት ምዝገባችሁን ማድረግ የምትችሉ ይሆናል። ምዝገባው ከተጠናቀቀ በኋላ እሁድ ምሽት የውድድሩ ህግጋት እና ህገ ደንቦች እንዲሁም አጠቃላይ የውድድሩ አካሄዶች የሚለቀቁ ይሆናል። መልካም እድል ለሁላችሁም።

https://forms.gle/Zc4LzUoKaFGayJR59

Trade Insight

31 Oct, 05:17


If you could give one piece of advice to a new trader, what would it be?

Trade Insight

30 Oct, 06:31


REAL ACCOUNT TRADING CHALLENGE.

PRIZES :
1ST PLACE - LAPTOP
2ND PLACE - TABLET
3RD PLACE - MOBILE PHONE
4TH TO 25TH PLACE - 50 USD DIRECT ACCOUNT FUND.

REQUIREMENT : 30 USD Real Account Deposit.
- Rules and Regulations will be announced prior to the start of the first trading date.

REGISTRATION WILL START SOON.


Are you all ready?! Show some love of you are...✌️

CryptoTalk-ET
ET-Netsa Apps
Exness

Trade Insight

30 Oct, 06:14


JUST IN: 🇺🇸 Florida State's Chief Financial Officer endorses a ‘Strategic Bitcoin Reserve’.

"Bitcoin is often called “digital gold,” and it could help diversify the state’s portfolio and provide a secure hedge against the volatility of other major asset classes".

Trade Insight

30 Oct, 06:13


There is no second best #Bitcoin

Trade Insight

27 Oct, 15:51


https://youtu.be/enGAWmcscn0

Trade Insight

27 Oct, 13:16


Incredibly true, don't look the people who is talking about you… have a great Sunday!

Trade Insight

26 Oct, 15:34


We participated in the Cardano Summit program Trade Insight Future with you...📈😎

Trade Insight

26 Oct, 05:32


A change in behavior comes with more information:

If you don’t understand how sleep affects decision-making, you won’t put the same effort into adjusting sleeping habits.
If you don’t know much about nutrition, you won’t care much about your diet.
If you don't know much about psychology, you will misjudge its influence in trading.

You can only care as much as your level of knowledge allows.
If you truly want to change a pattern or create a new habit, don't only make efforts; engross yourself in new knowledge about what the change entails.

Motivation comes in big part from this knowledge.
have a blessed weekend.📈📈📈📈📈

Trade Insight

24 Oct, 03:10


You struggle for 5 years.
Then suddenly,
in just one month,
you achieve more than all those years combined
That's trading for you!

Trade Insight

23 Oct, 07:31


Losing traders believe that the market is manipulated and use it as an excuse.
Successful traders know the market is manipulated, and use it to their advantage.
Different mindsets.
have a blessed day fam❤️

Trade Insight

22 Oct, 15:01


As soon as you transition to the result-focused mindset, managing risk is no longer your priority; the priority becomes predicting.
Spot these signs as soon as you can and do something to revert to process driven trading.

Trade Insight

22 Oct, 10:14


Today’s post on “Leveraging Your Strong Competitive Nature in Trading.”
“Traders bring their competitive nature to the markets, thinking, “I will not give up; I will end the day in green.” But that doesn’t usually work as well as it did for Michael Jordan in the "Flu Game".
The markets don’t respond to willpower the way athletic performance does.
So, think in probability 🧠🧠

Trade Insight

21 Oct, 05:55


Good morning family👽❤️❤️
your real competition is not with other people it's
-your ego
-your procrastination
-lack of discipline
-your distractions
-your bad habits
-your self doubt
-your fear
-your greed
-your toxic family, friends and unhealthy food you consume memories you still hold on
it's REALY YOU VS YOU1️⃣🅾️🅾️💯

Trade Insight

20 Oct, 15:33


ዘወትር እሁድ የማደርገውን አናሊስስ ብዙ ነገሮችን ግምት ውስጥ በማስገባት አጠናክሬ ያቀረብኩላችሁ ሲሆን የናንተን እይታም ኮሜንት ላይ ታስቀምጡልኝ ዘንድ በትህትና እጠይቃለሁ። በተረፈ አካውንታችሁን ጠብቁ🙏
https://youtu.be/Z9H-hthRIwE

Trade Insight

20 Oct, 06:57


👆 HIGH STRINKE RATE....

HIGH RISK..........

In the world of trading, it's not how many times you win that matters. Because if you use a strategy that pays less than you risk, you will still lose money. But when they face losses, it's hard for them to make more money or rest than what they make when they make profits, Paul said. And that happens when you use the cool RISK:REWARD strategy. When you do that, you don't always have to WIN.

Remember, it doesn't mean that you are making a profit just because it gives you a great win or just because it has been shown repeatedly, it is only when you say that you get the profit and the price if you take the risk, it is more important to focus on a strategy that gives you a great RISK TO REWARD.

Maybe if you are new to trading and want to learn crypto and forex trading, we will be launching a 100% free MENTOR soon.

📈ምናልባት ለ ትሬዲንግ አዲስ ከሆናቹ እና አሪፍ የ ሆነ እውቀት :የሚሰጣችሁን የ ክሪብቶ እና ፎሬክስ ትሬዲንግ ለመማር ካሰባችሁ በቅርቡ የሚጀምር 100 % ነጻ የሆነ Mentor እንጀምራለን 💡

Trade Insight

18 Oct, 09:26


Absolutely! Discipline is the foundation of successful trading. Consistency and adherence to strategy often outweigh raw intelligence in this game.

Trade Insight

17 Oct, 15:32


Trading is a game of numbers, not feelings. Stick to your system and let the data guide your decisions. Emotions only cloud clarity.

Trade Insight

17 Oct, 04:48


JUST IN: 🇺🇸 Pro-Bitcoin presidential candidate Donald Trump's election odds rise to 17.5% against Kamala Harris, according to trading platform Polymarket.

Trump => Pump

Trade Insight

16 Oct, 13:20


🗳 19 Days left for #US Election.

💰 19 Days left for #Bitcoin to Make Big Move.

Election Results will impact the Market : 

Trump => Pump or else Dump 📉

Trade Insight

16 Oct, 12:20


remember every time when you trade crypto🚩🚩🚩🚩🚩

Trade Insight

15 Oct, 11:38


JUST IN: 🇦🇪 UAE's Central Bank approves the launch of a AED stablecoin.

😎

Trade Insight

15 Oct, 10:28


ቤተሰብ እንዴት ናችሁ? 8፡00 ሰአት ቲክቶክ ላይቭ እንገናኝ እና ሃሳብ እንለዋወጥ።

Trade Insight

15 Oct, 07:08


Missed trades happen to everyone. It's crucial to remember that opportunities will always come back around. Staying focused on your strategy and avoiding FOMO is the holy grail to profitability!

Only few will understand this but thats okay.

Trade Insight

15 Oct, 04:15


Trading is not a game of luck, it's a game of skill. Learn, practice, and refine your approach. Small wins add up.

Trade Insight

14 Oct, 14:31


Trading is a daily fight against:

- Ego
- Fear
- Greed
- Anger
- Self-doubt
- Impatience
- Indiscipline

Become a master of your emotions, not a slave.