SWA Lafto KG to Grade 4 division

@swatamiru


Educational channel

SWA Lafto KG to Grade 4 division

10 Nov, 09:12


አዲሱን channel ይቀላቀላሉ

SWA Lafto KG to Grade 4 division

10 Nov, 09:11


https://t.me/mengesha1234

SWA Lafto KG to Grade 4 division

13 Nov, 05:04


የተከበራችሁ የሳዌአ ቤተሰቦች:-በተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች ለተፈናቀሉ ወገኖቻችን የሚሆን ደረቅ ምግቦችን ሩዝ፣ፓስታ፣ማካሮኒ፣ፓስቲኒ
ፍርኖ ዱቄት፣ስኳር.....ዘይት፣ የንፅህና መጠበቂያ ዳይፐር፣ሞዴስ፣ላርጎ፣ሳሙና (ደረቅ ወይም ፈሳሽ)፣ሶፍት....በመላክ የተለመደ ትብብራችሁን እንድታደርጉ በታላቅ አክብሮት እየጠየቅን የመጨረሻ የማስረከቢያ ቀን እስከ ረቡዕ፣ህዳር 8፣2014 ብቻ የተራዘመ መሆኑን እንገልፃለን።ከዚህ ቀን በሗላ የሚመጡትን ግን መልሰን ወደቤት የምንልክ ይሆናል።
የመዋዕለ ሕፃናት አስተዳደር

SWA Lafto KG to Grade 4 division

08 Oct, 15:00


Channel photo updated

SWA Lafto KG to Grade 4 division

08 Oct, 14:34


ውድ የሳ.ዌ.አ ወላጆች/ህጋዊ አሳዳጊዎች
እንኳን ለ 2014ዓ.ም የትምህርት ዘመን በሰላም አደረሳችሁ፤አደረሰን እያልን የ 2014ዓ.ም የትምህርት ዘመን የፊታችን ሰኞ፣ ጥቅምት 1፣2014 ዓ.ም ይጀመራል። የትምህርት መርሐግብሩ በመደበኛው የመማር ማስተማር ሂደት ማለትም ከሰኞ-አርብ ሁሉም ተማሪ ባለበት የሚከናወን ይሆናል። ስለዚህ ወላጆች ይህን አውቃችሁ ልጆቻችሁን ከጥቅምት 1፣2014ዓ.ም ጀምሮ ወደ ትምህርት ቤት እንድትልኩ ለማሳወቅ እንወዳለን። ትምህርቱም የሚሰጠው ሙሉ ቀን ይሆናል።
የት/ቤቱ አስተዳደር

SWA Lafto KG to Grade 4 division

06 Oct, 10:38


የተከበራችሁ የሳዌአ ወላጆች/ህጋዊ አሳዳጊዎች የመዋዕለ ሕፃናት ተማሪዎች መማሪያ መጽሐፎች ዝግጁ ስለሆኑ ከነገ ሐሙስ(መስከረም 27) እስከ ቅዳሜ (መስከረም 29)ከጠዋቱ 2:30 እስከ 7:00 ድረስ ብቻ እየመጣችሁ እንድትወስዱ እናሳውቃለን።
የመዋዕለ ሕፃናት አስተዳደር!

SWA Lafto KG to Grade 4 division

05 Oct, 16:42


የተከበራችሁ መምህራን:-የኮቪድ ክትባት የተከተባችሁበትን ሰርተፊኬት ያላስገባችሁ መምህራን በነገው እለት እንድታስገቡ እናሳስባለን።
የመዋዕለ ሕጻናት አስተዳደር

SWA Lafto KG to Grade 4 division

05 Oct, 07:55


የተከበራችሁ መምህራን ከነገ ረቡዕ መስከረም 26 ጀምሮ በስራ ገበታችሁ ላይ እድትገኙ እናሳውቃለን።መግቢያ ሰአት ከጠዋቱ 2:00
የመዋዕለ ሕጻናት አስተዳደር

SWA Lafto KG to Grade 4 division

24 Sep, 08:50


Channel photo updated

SWA Lafto KG to Grade 4 division

24 Sep, 08:49


Amharic books for grade 1 to 4 are available at SWA Lafto high school division.

SWA Lafto KG to Grade 4 division

24 Sep, 08:40


Materials needed for the 2021/22 A.Y of primary students

SWA Lafto KG to Grade 4 division

24 Sep, 08:38


New Doc 2021-09-24 - Page 1

SWA Lafto KG to Grade 4 division

22 Sep, 19:04


#መምህራን_ሊከተቡ_ነው
.
በአዲስ አበባ የመንግስትና የግል ትምህርት ቤቶች የሚስተምሩ ሁሉም መምህራን ትምህርት ከመጀመሩ በፊት የኮሮና ቫይረስ መከላከያ ክትባት እንደሚከተቡ የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ተናገረ፡፡
ShegerFM
ማህሌት ታደለ

SWA Lafto KG to Grade 4 division

14 Sep, 20:18


Dear teachers,tomorrow's program will begin in z morning at 2:50 and end at 6:30 local time.The rest of the schedules will be noted accordingly.Blessed night!
KG Admins

SWA Lafto KG to Grade 4 division

14 Sep, 10:52


የተከበራችሁ ወላጆች/ህጋዊ አሳዳጊዎች:-
ትምህርት የሚጀመርበትን ቀን የትምህርት ቢሮ ውሳኔ እንደደረሰን የምናሳውቅ ይሆናል።
የመዋዕለ ሕጻናት አስተዳደር

SWA Lafto KG to Grade 4 division

07 Sep, 06:50


Dear SWA staff members our induction program will held from September 15 to 18 at Lafto(our campus).
የተከበራችሁ መምህራን ኢንዳክሽን የሚካሔደው ከመስከረም 5 እስከ 8 መሆኑን እናሳውቃለን።ቦታ በራሳችን ጊቢ።የኬጂ አስተዳደር

SWA Lafto KG to Grade 4 division

26 Aug, 15:40


Hello dear teachers,our induction program is postponed to some other days and we will announce when we know. Enjoy your vacation. የተከበራችሁ መምህራን የኢንዳክሽን ጊዜ ተራዝሟል።የተወሰነውን ቀን በቀጣይ እናሳውቃለ።መልካም እረፍት።