STEM with Murad 🇪🇹 (@stemwithmurad) Kanalının Son Gönderileri

STEM with Murad 🇪🇹 Telegram Gönderileri

STEM with Murad 🇪🇹
Welcome to STEM with Murad! This is your one-stop destination for all things related to Science, Technology, Engineering, and Mathematics (STEM). I will share updates and insights from the exciting world of STEM. You'll also get a sneak peek into my works
11,308 Abone
410 Fotoğraf
14 Video
Son Güncelleme 09.03.2025 17:55

STEM with Murad 🇪🇹 tarafından Telegram'da paylaşılan en son içerikler

STEM with Murad 🇪🇹

07 Mar, 14:08

1,923

Diyanet Scholarships – Türkiye Diyanet Foudation https://search.app/ccDvmuNCreJTfd1r8
STEM with Murad 🇪🇹

05 Mar, 11:24

2,721

GPT-4.5 is coming to the plus tier any day now.
STEM with Murad 🇪🇹

05 Mar, 09:30

2,724

7 React Hooks
STEM with Murad 🇪🇹

05 Mar, 06:17

2,876

«የብዛት ሥራ አዋጪነት!

ለአንድ ቤተሰብ 10 ዳቦ መጋገር እና 10 ዳቦ ከሱቅ ገዝቶ መብላትን ስታነጻጽረው ወጪው የቱ ይሻላል?

ብዙ ሰው ይሄንን ማነጻጸር አይከብደውም።

ዳቦ ቤት ውስጥ መጋገር ረዥም ጊዜ ይፈጃል። በቤት ውስጥ ዳቦ መጋገር ከ2:00 ሰዓት በላይ ጊዜ ይፈጃል፣ ብዙ ጉልበት ይጠይቃል፣ የኤሌክትሪክ ወይም የማገዶ ወጪውም ከፍ ያለ ነው።

ሁሌም በቁጥ ቁጥ ወይም በትንሹ ከሚሠራ ሥራ ይልቅ በብዛት የሚሠራ ሥራ ያዋጣል። በታክሲ ከመጓዝ በሸገር አውቶቡስ መጓዝ የሚያዋጣው ለዚያ ነው።

እርሻም እንደዚያው ነው።

የተበጣጠሰ እርሻ አያዋጣም። ለአንድ ቀርጥ እርሻ ትራክተር ገዝተህ፣ የመስኖ ቦይ ሰርተህ፣ ፓምፕ ገዝተህ፣ ዘር መርጠህ፣ ... መሥራትን አስበው። እዋይ! ለሺህ ብር ዶሮ የ5000 ብር ቢላ መግዛት ማለት እንዲህ ነው።

ሀገር ያሳድጋል፣ ገበሬውን ሀብታም ያደርጋል ተብሎ የታሰበው "መሬት ላራሹ" የከሰረበት አንዱ ምክንያት Economies of Scale የሚባለውን የብዛት ሥራ አዋጪነት ባለማወቅ ነው። ዛሬም ድረስ ይሄ ሳይገባቸው የሚከራከሩ ሰዎች አሉ። እንዲህ ያለ ነገር ሲገጥመው "እድሜ ለድንቁርና!" እያለ የሚያሾፍ ወዳጅ አለኝ።

"መሬት ላራሹን" የሚቃወሙት ሀብታሞች ናቸው የሚሉ የዋሆች አሉ። ግን ወሬ ከመስማት ይልቅ ዐይንን ከፍቶ ማየት ተገቢ ነው። ህዝብ በችግር ውስጥ ያለው መሬት የግል በሆነባቸው ሀገራት ነው ወይንስ መሬት የመንግስት በሆነባቸው ሀገራት?

"መሬት ላራሹ" አልሠራም።

ሶሻሊስቶች አሁን እንኳ ንቁ እንጂ?!»

©: Get Toughe Zer
STEM with Murad 🇪🇹

03 Mar, 19:13

3,058

Messenger, Meta’s messaging app, has officially restored its famous flat blue logo in its most recent update, signaling a return to its previous style.

#STEMwithMurad #Messenger #Meta #WhatsBuzzing #Logo
STEM with Murad 🇪🇹

15 Feb, 06:50

403

Expect little from people.
Expect a lot from yourself. That's the secret of a happy life.
STEM with Murad 🇪🇹

15 Feb, 04:45

1,148

ለገቢ ንግድ ( ኢምፖርት) የምትጋጋጥ አገር !!!

ከስድስት ዓመት በፊት መርካቶ ፌስታል እያዞረ ይሸጥ የነበረ ልጅ ዛሬ አስመጪ ሆኗል ።

አንዲት professional አካውንታንት ወዳጄ አለች ። መርካቶ ለንግዱ ማኅበረሰብ ሂሳብ ትሰራለች ።

የገጠማትን እንዲህ ነገረችኝ ፣-

ከስድስት ዓመት በፊት በመጀመሪያ መርካቶ አንዲት ካፌ ውስጥ ዌይተር ሆኖ ማክያቶ ያቀርብልኝ ነበር ። ከዛም ፌስታል ሲያዞርም አውቀው ነበር ። አሁን ደወለልኝና የድርጅቴን ሂሳብ ስሪልኝ እንስማማ አለኝ ።

ተገናኝተን እስክናወራ በፍፁም አላመንኩትም ። የሚያስመጣቸውን እቃዎች ተወኝ አልኩህ " አለችኝ።

ምኑ ገረመሽ ? አልኳት ።

" ኧረ ተወኝ ሰው በአጭር ጊዜ እንዴት እንዲህ ይከብራል ? ምኑም አልገባኝም " አለችኝ አንገቷን በግርምት ወዲያና ወዲህ እያደረገች ።

እንደዚያ ነው ነገሩ ። ምንም ሊገርምሽ አይገባም አልኳት ።

እናንተስ እንዲህ ያሉ ሰዎችን ታውቋችዋላችሁ ? ምስጢሩ ምን ይሆን ?

እነ ቻይናና ህንድ Export struggle ውስጥ ነው ያሉት ።ኢትዮጵያ ደግሞ import struggle ውስጥ ያለች ይመስላል ። ምሥር ፣ ብርቱካን ፣ ሽንኩርት ፣......ማዳበሪያ ፣ጫጩት ፣ ሥጋ ፣ .....

መልካም ቅዳሜ !!


Kefe Hailu
STEM with Murad 🇪🇹

15 Feb, 04:19

1,278

Money doesn’t change you, it amplifies who you are.
STEM with Murad 🇪🇹

14 Feb, 17:37

2,067

በቴክኖሎጂ የሚመራውን ዓለም ለመረዳት የዲጂታል ክህሎትን ማዳበር ወሳኝ ነው።ኢትዮጵያ በሶስት አመታት ውስጥ 5 ሚልዮን ኮደሮችን በዌብ-ፕሮግራሚንግ፣ በአንድሮይድ ማበልፀግ፣ ዳታ ሳይንስ እና አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ዘርፎች ለማፍራት ነጻ የኦንላይን ሥልጠና እድሎችን በማዘጋጀት እየሰራች ነው።

የኮዲንግ መሠረታዊ ክህሎት ለማዳበር የሚያስችሉትን ነጻ የኦንላይን ስልጠና እድሎችን በዚህ ሊንክ የሚያገኙ ሲሆን https://ethiocoders.et/ ይህ ቪዲዮ የምዝገባ ሂደቱን ያስረዳል ይከታተሉ፤ስልጠናውን በመውሰድ ክህሎትዎን ያዳብሩ፡፡
STEM with Murad 🇪🇹

13 Feb, 16:15

2,649

Your biggest expense isn’t rent or taxes. It’s lost opportunities.