STEM with Murad 🇪🇹 टेलीग्राम पोस्ट

Welcome to STEM with Murad! This is your one-stop destination for all things related to Science, Technology, Engineering, and Mathematics (STEM). I will share updates and insights from the exciting world of STEM. You'll also get a sneak peek into my works
11,308 सदस्य
410 तस्वीरें
14 वीडियो
अंतिम अपडेट 09.03.2025 17:55
समान चैनल

31,672 सदस्य

1,329 सदस्य
STEM with Murad 🇪🇹 द्वारा टेलीग्राम पर साझा की गई नवीनतम सामग्री
ዲፕ ሲክ ስትጠቀሙ ከሆነ ያክል ኮንቨርዜሽን በኋላ ትራፊክ ተጨናነቀብኝ ብሎ ካስቸገራችሁ፤ ሎካሊ በራሳችሁ ፒሲ ላይ በቀላሉ run ማድረግ ትችላላችሁ።
ይህን ሊንክ ተጠቀሙ፦ https://huggingface.co/deepseek-ai/DeepSeek-V3

قائمة بأسماء الشركات والخسائر المقدرة بسبب تأثير "Deebseek" على البورصة الأمريكية في 27 يناير 2025
1. إنفيديا (Nvidia)
الخسارة: 600 مليار دولار
السبب: انخفاض بنسبة 17% في أسهم الشركة بسبب تهديد "ديب سيك" كمنافس في الذكاء الاصطناعي.
2. مايكروسوفت (Microsoft)
الخسارة: تقدير الخسارة بناءً على انخفاض بنسبة 4% من القيمة السوقية (حوالي 130 مليار دولار، حسب تقديرات السوق في ذلك الوقت).
3. أمازون (Amazon)
الخسارة: تقدير الخسارة بناءً على انخفاض بنسبة 4% من القيمة السوقية (حوالي 150 مليار دولار، حسب تقديرات السوق في ذلك الوقت).
4. ألفابت (Alphabet)
الخسارة: تقدير الخسارة بناءً على انخفاض بنسبة 4% من القيمة السوقية (حوالي 120 مليار دولار، حسب تقديرات السوق في ذلك الوقت).
5. تسلا (Tesla)
الخسارة: تقدير الخسارة بناءً على انخفاض بنسبة 4% من القيمة السوقية (حوالي 60 مليار دولار، حسب تقديرات السوق في ذلك الوقت).
6. ميتا (Meta)
الخسارة: تقدير الخسارة بناءً على انخفاض بنسبة 4% من القيمة السوقية (حوالي 85 مليار دولار، حسب تقديرات السوق في ذلك الوقت).
7. مؤشر ناسداك (NASDAQ)
الخسارة: 3.5% من القيمة السوقية الإجمالية للمؤشر (حوالي 1 تريليون دولار).
تقديرات هذه الخسائر تعتمد على انخفاضات نسبية في القيمة السوقية للشركات ولم يتم حسابها بدقة تامة،
بل بناءً على نسبة الخسارة المذكورة .

🚨 𝗗𝗲𝗲𝗽𝗦𝗲𝗲𝗸 𝗗𝗼𝗲𝘀𝗻’𝘁 𝗦𝘁𝗼𝗽: New Open Source Model Just Dropped! 🚨
The U.S. stock market is already feeling the weight of DeepSeek—𝗡𝗩𝗜𝗗𝗜𝗔 𝗽𝗹𝘂𝗻𝗴𝗲𝗱 𝟭𝟳%, thanks to the disruptive impact of their 𝗥𝟭 𝗿𝗲𝗮𝘀𝗼𝗻𝗶𝗻𝗴 𝗺𝗼𝗱𝗲𝗹. But DeepSeek isn’t slowing down. Today, they’ve launched 𝗝𝗮𝗻𝘂𝘀-𝗣𝗿𝗼, a cutting-edge 𝘁𝗲𝘅𝘁-𝘁𝗼-𝗶𝗺𝗮𝗴𝗲 AI that’s about to turn the heat up even more
---
🔥 𝗪𝗵𝘆 𝗝𝗮𝗻𝘂𝘀-𝗣𝗿𝗼 𝗠𝗮𝘁𝘁𝗲𝗿𝘀
✅ 𝗦𝗺𝗮𝗿𝘁𝗲𝗿 𝗮𝗻𝗱 𝗳𝗮𝘀𝘁𝗲𝗿: With optimized training, more data, and a larger model, Janus-Pro delivers unmatched image generation with rock-solid stability.
✅ 𝗨𝗻𝗶𝗳𝗶𝗲𝗱 𝘃𝗶𝘀𝗶𝗼𝗻 𝗮𝗻𝗱 𝗹𝗮𝗻𝗴𝘂𝗮𝗴𝗲: It seamlessly combines image understanding and creation in one streamlined system. No trade-offs here.
✅ 𝗝𝗮𝗻𝘂𝘀𝗙𝗹𝗼𝘄 𝘁𝗲𝗰𝗵𝗻𝗼𝗹𝗼𝗴𝘆: A game-changing approach that integrates “rectified flow” with language models. The result? Superior performance without extra complexity.
---
💸 𝗪𝗵𝘆 𝗡𝗩𝗜𝗗𝗜𝗔 (𝗮𝗻𝗱 𝗢𝘁𝗵𝗲𝗿𝘀) 𝗦𝗵𝗼𝘂𝗹𝗱 𝗕𝗲 𝗪𝗼𝗿𝗿𝗶𝗲𝗱
R1 already 𝗿𝗮𝘁𝘁𝗹𝗲𝗱 𝗪𝗮𝗹𝗹 𝗦𝘁𝗿𝗲𝗲𝘁, slashing GPU costs and challenging industry giants like 𝗢𝗽𝗲𝗻𝗔𝗜, 𝗔𝗻𝘁𝗵𝗿𝗼𝗽𝗶𝗰, 𝗚𝗼𝗼𝗴𝗹𝗲, and 𝗠𝗶𝗰𝗿𝗼𝘀𝗼𝗳𝘁. Now, Janus-Pro raises the stakes. Its open-source release could disrupt the AI landscape even further—just as the competition is struggling to catch up.

ወይ ጣጣ!
አሁን ከአንድ ደቂቃ በፊት የወጣ ዜና ነው። ኤንቪዳ የሆነ ሰሞን ደህና ከነ ኦፕንኤአይ ሸቅሎ ነበር። አሁን ግን… የጂፒዩና ቲፒዩ ሩጫ ብቻ ውጤታማ አያደርግም።
ባለው ሪሶርስ አብቃቅቶ እንደት መጠቀም ይቻላል የሚለውንም ወጣ አድርጎ ማሰብ ይሻል።
… Among the biggest losers in the stock market slump: chipmaker Nvidia, whose shares plummeted as much as 18%. Nvidia has been among the better performers as of late, with shares soaring more than 200% over the course of the last two years making it one of the largest companies in the world. Nvidia's drop would wipe more than $500 billion in market value off the company. If its shares close at these levels, it would be the biggest market value drop in U.S. stock market history, according to Bloomberg.
Other semiconductor companies also saw major losses. Micron Technology and Arm Holdings fell 7%, while ASML slid 9%.
Mega-cap tech firms also felt the pain, with Microsoft and Google parent, Alphabet, falling 4%. Meta Platforms, which is developing its own open-source AI model, fell almost 2%.
Worries about DeepSeek's alleged advances come despite export controls on sales of advanced semiconductors to China.

የአሜሪካ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች ያስደነገጠው ዲፕሲክ ማን ነው?
ከሰሞኑ መሰረቱን ቻይና ያደረገው ዲፕ ሲክ መተግበሪያ ወይም አፕ በአፕ ስቶር ላይ ይጫናል።
ይህ መተግበሪያ እንደ ጎግሉ ጀሚኒ፣ እንደ ኦፕን አይ ኩባንያው ቻትጅፒቲ እና ሌሎችም አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ መተግበሪያች ጋር ተመሳሳይ አገልግሎት እንዲሰጥ ተብሎ የተዘጋጀ ነው።
የአሜሪካ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ መተግበሪያዎችን ቢሊዮን ዶላር ወጪ አድርገው የሰሩ ቢሆንም ይህ የቻይናው ጀማሪ ኩባንያ ግን በትንሽ ወጪ መስራቱ ተገልጻል።
ዲፕሲክ መተግበሪያ በስድስት ሚሊዮን ዶላር ወጪ መሰራቱ ብቻ ሳይሆን ለተጠቃሚዎች እየሰጠ ያለው አገልግሎት ፈጣን መሆኑ በብዙዎች ተመራጭ መሆን ችሏል ተብሏል።
እንደ ቢዝነስ ኢንሳይደር ዘገባ ዲፕሲክ መተግበሪያ አሁን ላይ በአፕስቶር ላይ ቁጥር አንድ ተፈላጊ ሆኗል።
ይህ መሆኑ እንደ ኦፕን አይ እና ጎግል ኩባንያዎችን ትኩረት ስቧል የተባለ ሲሆን የቴክኖሎጂ ምርቶችን እንዳትጠቀም በአሜሪካ ማዕቀብ ለተጣለባት ቻይና ጥሩ አጋጣሚ እንደሚሆን ተገልጿል።
አዲሱ መተግበሪያ አሁን ላይ ከቻትጅፒቲ እና ጀሚኒ በላይ ተፈላጊው መተግበሪያ ሆኗልም ተብሏል።
ዲፕሲክ መተግበሪያ ለተጠቃሚዎች በውድ ዋጋ አገልግሎት ይሰጡ የነበሩ ኩባንያዎች የዋጋ ማስተካከያ እንዲያደርጉ ሊያስገድድ እንደሚችልም ተጠቅሷል።
የዶናልድ ትራምፕ አስተዳድር ለአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ መሰረተ ልማት ልዩ ትኩረት እንደሚሰጥ የገለጸ ሲሆን ከሰሞኑ የ500 ቢሊዮን ዶላር ስምምነት ከኦፕን አይ ኩባንያ ጋር መፈራረሙ ይታወሳል።
የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ቴክኖሎጂ በየጊዜው እየዘመነ እንደሚሄድ እና በጊዜ ሂደት ቀስ በቀስ በሰዎች የሚከወኑ መሰረታዊ ስራዎችን ሳይቀር ይሰራል በሚል ቴክኖሎጂ ቁጥጥር እንዲደረግበት ባለሙያዎች በተደጋጋሚ አስጠንቅቀዋል።
AlAin

ግሩም ነው!
ግዙፍ የአሜሪካ የቴክ ካምፓኒዎችን ሰርፕራይዝ ያደረገ ነገር፤ አንድ በቅጡ እንኳ ስሙ የማይታወቅ የቻይና ስታርታፕ DeepSeek የተሰኘ LLM ላይ ያተኮረ ሥራ ይዞ ብቅ ብሏል።
ቻትጂፒቲን ቦንሶታል ብቻ አይገልፀውም። ፉክክሩ ከo1ዱ ጋ ነው። ብዙ ቻትቦቶች የሚቸገሩበትን የማትስና ሪዝኒንግ ሥራ በጥሩና በአንፃሩ በተሻለ ውጤት መጥቷል።
ዝም ብሎ ፓራሜትር ማውሰብሰብ ብቻ ልህቀትን አይጨምርም። ድፕ ሴኮች ይህን ያሳኩት እንደነ ቻትጂፒዪ በትሪሊዮን የሚቆጠሩ ፓራሜትሮችን አብዝተው ወይም ሁሉንም ዓለም ላይ ያለ ዳታ ተጠቅመው አይደለም። ይልቁንም የRLን ኮንሴፕት ተግብረውታል። የRL መምህራችን ማሽን ለርኒንግና ዲፕ ለርኒንግ እያላችሁ እንዳትሸወዱ፤ ሲቪሎችና ሜካኒካሎችም እየሠሩባቸው ነው፤ ወደ RL ዝመቱ ያለውን ነው ያስታወሱኝ። በነገራችን ላይ በዳታ ከሆነ ባለፈ ኢለን መስክ ዓለም ላይ ያለ ለትሬይኒንግ ያልተጠቀምነው ዳታ አለ ማለት ይከብዳል ሲል ነበር። ሲንተቲክ ዳታዎችን ካልፈጠርን! ሲንተቲክ ተጠቅመህ ትሬይን ያደረግከውን ሞደል ለሪል ወርልድ ስታመጣው ደግሞ ያለውን አሉታዊ ጎን አስበው!
እስኪ ቀጣይ ደግሞ ይህን መነሳሳት አይተው ሌሎቹ ምን ይዘው ብቅ ይሉ ይሆን? በዚህ ሩጫ በአሜሪካ በመንግስትና በትልልቅ ቢሊኒየነር ካምፓኒዎች ደረጃ እየፈሰሰ ያለው ቢሊዮኖች ዶላር ቀጣይ እሽቅድምድሚያውን ወደ ምን ደረጃ ያደርሰው ይሆን? የፕራይቬሲና የኢቲክስ፣ የፌርነስና የባያዝ ጉዳይስ? እውነት AGI & ASI ይመጡ ይሆን? አፍሪካስ¿
ወይ AI winter ይጀመርና ትንሽ ጋፕ ይበል እንጂ!
ለማንኛውም ፔፐሩን አያይዠላችኋለሁ።
ከዚህ ሊንክ ፒዲኤፉን አውርዱት። https://t.me/STEMwithMurad/578
ኦፕን ሶርስ ስላደረጉት፤ ዝርዝር ነገሮችን ሃጊንግፌስ ላይና በዚህ ሊንክ ጊትኸብ ላይ ታገኙታላችሁ።
https://github.com/deepseek-ai/DeepSeek-R1
እነርሱም ለቀጣይ መሻሻል ለሪሰርች በሩ ክፍት ነው ብለው ነው ያስቀመጡት። ማነህ እስኪ ቀጥለው…!
እና ደግሞ በዚህ ዘርፍ ሪሰርች ላይ ያለ ካለ ወይም መሥራት የሚፈልግ ከRL ጋ የተያያዘ ወይም ሌላ አውት ኦፍ ዘ ቦክስ የሆነ ሃሳብ ላይ ቢያተኩር ይመረጣል። ሃሳቡ ለሚመለከታቸው ብቻ ነው። ያልገባችሁ እለፉት¡ አትጨናነቁ!
||
t.me/STEMwithMurad

🌟 Software Engineer (Mobile) 🌟
🏢 Organization Name: A2SV | Africa to Silicon Valley
As a software engineer, you will take charge of designing, developing, and maintaining digital solutions that address the needs of our society. You will work collaboratively with other developers, product managers, and designers to deliver high-quality, impactful projects. Your work will contribute to building platforms and tools that are scalable, efficient, and designed in a user-centric manner. 𝗪𝗵𝘆 𝗝𝗼𝗶𝗻 𝗔𝟮𝗦𝗩 𝗖𝗼𝗿𝗲-𝗗𝗲𝘃 𝗧𝗲𝗮𝗺?
We’re hiring visionaries who thrive at the intersection of technology, entrepreneurship, and social impact. If you’re ready to mentor Africa’s next tech leaders, co-build startups tackling billion-dollar problems, and scale innovations that rewrite the continent’s future—join us and let’s make a difference together.
Build with purpose. Innovate without limits.
✅ Required Skills:
Flutter , Git
✅ Responsibilities:
• Develop and maintain the functionality of our mobile platforms.
• Collaborate with cross-functional teams to define, implement, and enhance new features.
• Write clean, efficient, and maintainable code following industry best practices.
• Integrate APIs and services to ensure seamless functionality across platforms.
• Troubleshoot, debug, and resolve issues to improve application performance and stability.
• Optimize applications for speed, scalability, and security.
• Test and debug code using relevant tools and frameworks to ensure high-quality output.
• Stay updated with the latest trends and advancements in development technologies to continuously improve.
➡️ Requirements:
• Proven experience as a mobile developer, with a focus on Flutter.
• Strong proficiency in Dart and Flutter frameworks.
• Experience working with RESTful APIs and third-party integrations.
• Proficiency in debugging, testing, and performance optimization.
• Familiarity with version control systems like Git.
• Strong problem-solving skills and effective communication abilities.
✴️ Ideal Candidate:
• Candidates must possess the necessary technical skills for the position and be available for full-time work (9AM-12AM and 2PM-6PM from Monday to Friday).
• Candidates should hold a BSc in Software Engineering, Computer Science, or related fields.
✨ Perks and Benefits:
• Internet Package
• Gym Membership
📚 Categories:
Technology, Software Engineer , Mobile Developer
📅 Start Date: February 2, 2025
⏰ Deadline: January 26, 2025
📍 Location: Addis Ababa
📍 When and Where: 4 kilo Abrehot Library, 4th Floor
📍 Location: Google maps link
📢 Status: open
Contact us
📞 Phone: 0936266674
📧 Email: [email protected]
Apply here: https://akilconnect.org/en/talent/opportunities/6793a11be63c22bc30ba86be