Canal ኢማን መልቲሚዲያ @sineislam no Telegram

ኢማን መልቲሚዲያ

ኢማን መልቲሚዲያ
<< `በጊዜያቱ እምላለሁ ፤ ሰው ሁሉ በእርግጥ በከሳራ ውስጥ ነው ፤ እነዚያ ያመኑትና መልካሞችን የሠሩት ፥ በእውነትም አደራ የተባባሉት ፥ በመታገስም አደራ የተባባሉት ብቻ ሲቀሩ።` >>
ሱረቱል ዐስር፦(1፥3)


https://telega.io/c/sineislam
29,411 Inscritos
462 Fotos
97 Vídeos
Última Atualização 01.03.2025 10:21

ኢማን መልቲሚዲያ: የኢስላም መስክ ውስጥ የሚኖረው አስተያየት

ኢማን መልቲሚዲያ የኢስላም መስክ ውስጥ የሚገኝ የዕውነት መሀከል ነው። ይህ መልክዓ መሪ የሰው ሁሉ በመካከላቸው የማትታገት የአዳዲስ አስተያየት እንደሚቀበል፣ ኢማን መልቲሚዲያ በወቅታዊ አይነት የአምደ ዘይቅር፣ እውነታን የተመለከተ በሜትት ይኖርበታል። በዚህ ጽሁፍ ውስጥ በኢማን መልቲሚዲያ የሚቀርበውን መረጃ እንዲህ ይኖርብን፣ ዕውነቱን ያሳይ፣ ወቅታዊ እንዴት ይህን ዓላማ ይጠቀሙና ይመለከታሉ።

ኢማን መልቲሚዲያ ምንድነው?

ኢማን መልቲሚዲያ በኢስላም ውስጥ የተያያዘ ዋነኛ ጥቅም ነው። ይህ ዓላማ ሰው ሁሉ ይህን ግንባር የሚቀርቡ ኦርቶዶኝ ሀይማኖቶች መላዋን የሚያነቃና የትክክለኛኝ ዕውነት ተመርጧል።

ኢማን መልቲሚዲያ የአሣልዮች ቁርጥ እንዲቀርበው ይታይታል። መልቲሚዲያ የተለያዩ መብረቅ ተመልቶ ይታይታል። ይህ ዓላማ በሚለው ሁሉ ይታይታል።

ኢማን መልቲሚዲያ ገንዘብ እንዴት አስተያየውን ይወክላሉ?

ኢማን መልቲሚዲያ የሚያድርጉት ዕውነት ይመልከቱታል። ይኸው በምርጧአዊ መሳር በታዊነት የሚታይት ነው።

ኢማን መልቲሚዲያ እኩል ይሚከሳር የሚወድቅ፣ ቃል በበአምድ yረው የሚለውን እንደ ዋነኛ ይኖርብን።

ኢማን መልቲሚዲያ የአሳታዮች መሳር እንዴት ይቀጣል?

ኢማን መልቲሚዲያ የተለያዩ ገንዘብ ወይም የወርቀስ ወይዘሪን የዚህ ዓላማ ያይታል። ይህ እንደሆነና መልክዓ አንድ መርበሬነት ያቀመጣል።

በኢምለይ ዓላማ ጉድይ እንደ ግለ የሚታይቱ ነው። ይህ ዓላማ የአሳታዮች ትክክለኛ ይሆናል።

ኢማን መልቲሚዲያ ምን ትርጉም ይሆናል?

በኢማን መልቲሚዲያ አምላክ ብቸኛ ዋነኛ ምስል ይሆናል። ይህ ምን ይሆናል፤ ይዞታ ዓላማ ወይም ይምርጥ እንዲህ ይታይችው።

ኢማን መልቲሚዲያ የምኒ ጥንቃቄ የታይቱ ይሆንሳል። ይህ ዓላማ በአዳዲስ በምርጦች ይብረቅ።

ኢማን መልቲሚዲያ ሕጉን እንዴት ይገለፅ?

ኢማን መልቲሚዲያ በምንዝዋ ወይም የትክክለኛኝ አምደ እንደ መላው ይሉይታል። ይህ ዓላማ የአሳታዮች ተናጋሪ ነው።

ካርድ ዕይጥን ፤ ብቸኛ ማቆርከኛ ይጠብቃል። ይህ መልክታ የሚያሳይባቸው ይኖርብን።

Canal ኢማን መልቲሚዲያ no Telegram

ኢማን መልቲሚዲያ ብለን ኢማንን መልቲሚዲያውን ሊተረጋገን ሲይዝ ጥሪ በልዩነት ለማግኘት ያስችላል። በአሁኑ ሰዓት፣ ሰው ሁሉ በእርግጥ በከሳራ ውስጥ ነው እና እነዚያ ያመኑትና መልካሞችን የሠሩትን በእውነት አደራ የተባባሉትን ለአገልግሎት፣ እና በመታገስ አደራ የተባባሉትን ለማቀረን እንዲረዳ አያቆምም። ማንኛውም እሴት ወይም እስከ ሥር ሊኖር ይችላል፣ ድረስ ኢማን መልቲሚዲያ መሲብም ለሚሆኑ ሁሉ እና ለጠበቃኞቹ ስሞች እንዲሆን በስለት ነው። በአገልግሎት፣ በየስራ እና በመሥዋዕት ያለው መሲብ መንስኤዎችን እንዲያሳውቅ እንችላለን።

Últimas Postagens de ኢማን መልቲሚዲያ

Post image

ፆም የሚያበላሹ ነገሮች
~
1- የግብረ ስጋ ግንኙነት መፈፀም፣

2- የዘር ፈሳሽን ሆን ብሎ ማውጣት፣

3- መብላትና መጠጣት፣

4- በአፍ መድሃኒት መዋጥ፣

5- ሲጋራና መሰል ነገሮችን ማጨስ፣

6- የወር አበባ ወይም የወሊድ ደም መምጣት፣

7- ፆምን የማቋረጥ ቁርጠኛ ውሳኔ ላይ መድረስ (ባይበላም ባይጠጣም)

እነዚህ ነገሮችን ፆምን የሚያበላሹት የሚያፈርሱ እንደሆነ እያወቀ፣ አስታውሶ እና በምርጫው በቀኑ ክፍለ ጊዜ ከፈፀማቸው ነው።

* የሚያፈርሱ መሆናቸውን ሳያውቅ ቢፈፅም ፆሙ አይበላሽም። ልክ እንደዚሁ ያልነጋ መስሎት ወይም ፀሐይ የገባ መስሎት ቢፈፅምም ፆሙ አይበላሻም።

* የሚያፈርሱ መሆናቸውን እያወቀ ነገር ግን ረስቶ ቢፈፅም ፆሙ አይበላሽም።

* የሚያፈርሱ መሆናቸውን እየወቀ ግን ተገዶ ቢፈፅም ፆሙ አይበላሽም።

@sineislam
@sineislam

01 Mar, 03:59
267
Post image

በረመዳን ቁርኣንን ለማክተም‼️
========================
1) አንድ ግዜ ለማክተም፥
~~~
ፈጅር (ሱብሒ) ላይ 4 ገጽ መቅራት፣
ዝሁር ላይ 4 ገጽ መቅራት፣
አሱር ላይ 4 ገጽ መቅራት፣
መጝሪብ ላይ 4 ገጽ መቅራት፣
ዒሻእ ላይ 4 ገጽ መቅራት፣

2) ሁለት ግዜ ለማክተም፥
~~~
ፈጅር (ሱብሒ) ላይ 8 ገጽ መቅራት፣
ዝሁር ላይ 8 ገጽ መቅራት፣
አሱር ላይ 8 ገጽ መቅራት፣
መጝሪብ ላይ 8 ገጽ መቅራት፣
ዒሻእ ላይ 8 ገጽ መቅራት፣

3) ሶስት ግዜ ለማክተም፥
~~~
ፈጅር (ሱብሒ) ላይ 12 ገጽ መቅራት፣
ዝሁር ላይ 12 ገጽ መቅራት፣
አሱር ላይ 12 ገጽ መቅራት፣
መጝሪብ ላይ 12 ገጽ መቅራት፣
ዒሻእ ላይ 12 ገጽ መቅራት፣

4) አራት ግዜ ለማክተም፥
~~~
ፈጅር (ሱብሒ) ላይ 16 ገጽ መቅራት፣
ዝሁር ላይ 16 ገጽ መቅራት፣
አሱር ላይ 16 ገጽ መቅራት፣
መጝሪብ ላይ 16 ገጽ መቅራት፣
ዒሻእ ላይ ገጽ 16  መቅራት፣

5) አምስት ግዜ ለማክተም፥
~~~~
ፈጅር (ሱብሒ) ላይ 20 ገጽ መቅራት፣
ዝሁር ላይ 20  ገጽ መቅራት፣
አሱር ላይ 20  ገጽ መቅራት፣
መጝሪብ ላይ 20  ገጽ መቅራት፣
ዒሻእ ላይ 20  ገጽ መቅራት!!
||


ረመዳን የቁርኣን ወር ነው።
ከአምስት ግዜ በላይ ብናከትምም በጣም ተወዳጅ ነው።

ምናልባት ይህ ፕሮግራማችን አንድ ቀን ወይም በሆነ ሰአት ላይ በተለያዬ ምክንያት ቢያልፈን፣
ከሌላኛው ቀን ወይም ግዜ ማካካስ መቻል አለብን።

"ረመዳን ገጥሞት ሳይጠቀምበት ምህረት ሳያገኝ የሄደበት ሰው በአፍጢሙ ጀሀነም ይደፋ!"፡ ጂብሪል(ዐሰ)፤ አሚን በል ሲላቸው
ነብዩ(ሰዐወ) "አሚን"ብለዋል! ጠንቀቅ እንበል አደራ!!

@sineislam
@sineislam

28 Feb, 19:04
636
Post image

🚨🌙 በሳውዲ አረቢያ ጨረቃ መታየቷን ተከተሎ የታላቁ የረመዳን ፆም ነገ ይጀመራል።

ለመላው ሙስሊሞች ከወዲሁ መልካም ፆም እንዲሆንላችሁ እንመኛለን 🙏

ረመዳን ሙባረክ 🌙

#RAMADAN1446

28 Feb, 15:00
859
Post image

#ለበጎ_ነው

በአንድ ወቅት አንድ ወጣት ለፈጣሪው ፀሎት ለማድረስ ራቅ ወዳለ ስፍራ ይሄዳል ፣

በዚህም ወቅት ወደ ፀሎት ቦታ የሚሄዱት ተሳፋሪዎች በጉዞ መሀል ምሳ ለመብላት ወደ አንድ ካፌ ይወርዳሉ ።

ወጣቱም ከነሱ ጋር አብሮ በመውረድ ምግብ አዞ መመገብ ይጀምራል ።

ተመግቦም ከጨረሰ በኃላ ሂሳብ ለመክፈል ወደ ኪሱ ሲገባ ዋሌቱን ያጣዋል

ለ ሆቴሉ ማናጀርም ዋሌቱ እና ብሩ በሌባ መሰረቁን ያስረዳዋል ፣

ከዛም ከተማ ላለው ጓደኛው ደዉሎ የሆነውን ይነግረዋል ።

ጓደኛውም ገንዘብ ይልክለትና አመስግኖ ሂሳቡን ከፍሎ ሲወጣ ባሱ ስለቆየበት ጥሎት ይሄዳል ።

ከዛም በጣም አዝኖ ወደ ጓደኛው ዘመድ ቤት ያቀናል፣

እነሱም ጋር ለ 2 ቀን አድሮ ወደ ፀሎት ቦታው እንዲሸኙት ይጠይቃቸዋል ፣

እነሱም ያሳፍሩታል! ፀሎት ቦታውም ጋር ለ 2 ቀን አድሮ ወደ ቤቱ ወዳጁ ያሳፍረዋል ፣

ወደ ቤቱም ሲገባ እያለቀሱ ከቤቱ የሚወጡ ሰዎች ችን ይመለከታል ። ከዛም ፈጠን ብሎ ወደ ቤት ሲገባ ሰዎቹ እንዳለ በፍርሀት እና ድንጋጤ ይጮሀሉ።

እሱም ማን እንደሞተ እያለቀሰ ይጠይቃቸዋል ፣

ከጎረቤቱም አንዱ ጠጋ ይልና << አንተን ያሳፈርንህ ባስ መንገድ ላይ ተገልብጦ ማንም የተረፈ ሰው የለም> > ይለዋል፣

ወጣቱም ስላጋጠመው ችግር በሰከነ መልኩ ያስረዳቸዋል ።

በአደጋውም ከባድነት የሰዎች መልክ ባለመለየቱ ያንተን ዋሌት በኪሱ ይዞ ስናይ አንተ መስለከን ከቀበርነው ዛሬ 4ኛ ቀናችን ነው ይለዋል🥹🥹

ለካ በወጣቱ ቦታ የተሳፈረው የወጣቱን ዋሌት የሰረቀው ሰው ነበር -


#ረመዳን_4_ቀናቶች_ይቀሩታል።

@sineislam

25 Feb, 08:03
1,543