Grade 12 short notes✍️ @short_note_s Channel on Telegram

Grade 12 short notes✍️

@short_note_s


Our channel provide
# short note
# explanation videos
# competition weekly
# announcing

Grade 12 short notes✍️ (English)

Are you a Grade 12 student looking for a convenient way to study and prepare for exams? Look no further! Our Telegram channel, Grade 12 short notes✍️, is here to provide you with short notes, explanation videos, weekly competitions, and important announcements. Whether you need help understanding a difficult concept or want to test your knowledge with regular quizzes, our channel has got you covered. Stay updated with the latest study materials and boost your grades with our comprehensive resources. Join Grade 12 short notes✍️ today and ace your exams with ease!

Grade 12 short notes✍️

13 Dec, 08:02


Grade 12 short notes✍️ pinned «https://forms.gle/iy51BcAdvxYN9G7NA»

Grade 12 short notes✍️

13 Dec, 08:02


ስሩር ኢስላማዊ ማህበር ላይ አባል መሆን የምትፈልጉ ፎርሙን በሞምላት ቤተሰብ መሆን ትችላላችሁ

Grade 12 short notes✍️

13 Dec, 08:00


السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

Grade 12 short notes✍️

13 Dec, 08:00


https://forms.gle/iy51BcAdvxYN9G7NA

Grade 12 short notes✍️

18 Sep, 17:56


እስኪ ቶሎ በሉና አመልክቱ፤ 12ኛ ክፍል ከ500 በላይ ያመጣችሁ!
እኛ በነፃ ተምረን ስናበቃ እንደዚህ ሰቃቅለውትና አከባብደውት አረፉ! ለማንኛውም ላልሰሙ ንገሯቸው።

አስደሳች ዜና ለተማሪዎች
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ስኮላርሺፕ
***
አንጋፋው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በሀገራችን የመጀመርያው ራስገዝ ዩኒቨርሲቲ እንዲሆን ተወስኖ ተማሪዎችን በራሱ የቅበላ ስርዓት ተቀብሎ ለማስተማር ምዝገባ እያከናወነ መሆኑ ይታወቃል። በቅርቡም ያዘጋጀውን የተማሪዎች መግቢያ ፈተና እንደሚሰጥና ብቃትን፣ ብዝሃነትንና ፍትሐዊነትን ማዕከል አድርጎ እንደሚቀበል ይጠበቃል። ከዚሁ ጋር በተያያዘ በ2016 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቅያ ፈተና ወስደው 500 እና ከዚያ በላይ ላስመዘገቡ 200 ተማሪዎችን በውድድር ነፃ የትምህርት እድል ከዶርሚታሪና የካፌ አገልግሎት ጋር እንደሚሰጥ ሲገልጽ አንጋፋው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ብቃትና ተሰጥዖ ያላቸው ተማሪዎች መዳረሻ ለመሆን ያለውን ቁርጠኝነት ይገልጻል።

||
http://t.me/STEMwithMurad

Grade 12 short notes✍️

13 Sep, 07:42


Mashallah there is an update in our school in which above 70% were able to pass the national exam, that is twice of the last year. There is a progress ..........

Grade 12 short notes✍️

13 Sep, 07:40


በሀገር አቀፍ እና ክልል አቀፍ ፈተናዎች ላይ ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች እንኳን ደስ አላችሁ!

ሙስሊም ተማሪዎች ሊግ በየዓመቱ የሚከውነው ኢብኑ ኸልዱን ከዋክብት የሽልማት እና የእውቅና መድረክ ዘንድሮ ለ9ነኛ ግዜ በኢሊሊ ኢንተርናሽናል ሆቴል መስከረም 19 2017 ዓል ይከናወናል::

በዚህ በርካታ የሀገራችን ዑለማኦች ዱዓቶች እና ተፅዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦች በተገኙበት ለመሸለም https://t.me/iksa_registration_bot ይህንን ቦት ይጠቀሙ!

ለበለጠ መረጃ 0973081726 አልያም 0961333331/32 ይደውሉ

@ms_league

Grade 12 short notes✍️

14 Jul, 18:50


And I wish a wonderful test for all natural science students that they are going to take the Ethiopian national exam this week may Allah guide you to the correct answers
Whish you all the best
Short notes team

Grade 12 short notes✍️

14 Jul, 18:49


Sorry to be late
welcome back all social students who have taken the national exam this week it went so fast isn't it

Grade 12 short notes✍️

06 Jul, 20:59


For all social students who are going to take the exam this week, I wish you all a wonderful test and May Allah guide you to the correct answers.
DON'T FORGET YOUR PRAYERS WHILE YOU ARE IN THE CAMPUS
Wish you all the best
short notes team

Grade 12 short notes✍️

11 Apr, 16:25


በህይወት ማስተረፍ ላይ የአጥንት ስብራት ጥገና ላይ የላቀ ስራ ስለሚሰሩ ምርጫችንን ስናስቀምጥ ህይወት እያተረፍን ጤናን እያስተካከልን መሆናችንን ትዝ እያለን እንምረጥ
እባካችሁ " NG2 "ብላችሁ 800 ላይ ደጋግማችሁ ላኩ

Grade 12 short notes✍️

11 Apr, 10:45


800 ላይ NG2 ሜሴጅ ልኮ  ድምፅ የመስጫ ግዜው እስከ ነገ ተራዘመ!!!
^^^^^^*^^^^**
ሰላም የአጥንት ህክምና መሳሪያን በሀገር ውስጥ የማምረትና እንሰትን በፍጥነት አጥንትን የሚያድንበት ሳይንሳዊ ምርምር አድናቂዎች !

800 ላይ NG2 ሜሴጅ ልኮ ፈጠራዎቹን የመምረጫ ግዜው እስከ ነገ ጠዋት 3 ሰዓት ስለተራዘመ በተለያዩ ምክንያቶች ያልመረጣችሁም ሆነ ደጋግማችሁ መምረጥ ለምትፈልጉ እድሉን ተጠቅማችሁ ህክምናን በሀገር ውስጥ ምርት የማጠናከር ሀላፊ ነትዎን ይወጡ!!!

ከምስጋና ጋር ፣ዶር ዘይኑ ዙቤር።

Grade 12 short notes✍️

10 Apr, 17:50


NG2 ብሎ ውድ 800 ይላኩ

Grade 12 short notes✍️

10 Apr, 17:47


የፈጠራ ውድድር የምረጡኝ ቅስቀሳ
*********
የተከበራችሁ ወዳጆቼ፣ እኔ ዶ/ር ዘይኑ
ዙቤር በአለርት ሆስፒታል የአጥንት ቀዶ ህክምና እስፔሻሊስት ስሆን የሰው ልጅ  ላይ አደጋ ሲደርስ የረጃጅም አጥንቶች ስብራትቶችን ለማከም የሚያስችልን የአጥንት ህክምና መሳሪያን ሀገር ውስጥ ማምረትንና እንሰት(ቆጮ) ስብራትን በቶሎ የሚጠግንበትን ጥቅል ፈጠራ ሰርቼ እሁድ መጋቢት 29 ከቀኑ 10 ሰዓት ጀምሮ በETV ዜና ቻናል ላይ በነጋድራስ የፈጠራ ውድድር ላይ ፈጠራዬን አቅርቤያለሁ። ። እሁድ ፕሮግራሙ ከተላለፈበት  10 ሰዓት ጀምሮ እስከ ሀሙስ ከቀኑ 6 ሰአት ድረስ  NG2ን ወደ 800 አጭር ቁጥር ሜሴጅ በመላክ እንዲመርጡኝ በማክበር እየጠየቅኩ ጥቅል ለሚጠቀሙ ሜሴጁ ስለማይሰራ አዲስ ካርድ ሞልተው በአንድ ስልክ ደጋግሞ መምረጥ ይቻላል በተባለው መሰረት እርስዎም የቻሉትን ያህል ደጋግመው ቢመርጡኝ የህክምናችን መሻሻል ላይ የራስዎን አሻራ አኖሩ ማለት ነው ! አመሰግናለሁ። የኢቲቪውን ቪዲዮ ለመመልከት ቀጣዩን ሊንክ ይጫኑ። https://youtu.be/Ixzq6Ut4ETU?si=aoyYNGO1PeWiulck

Grade 12 short notes✍️

07 Nov, 14:49


Heads up, high-schoolers!

Africoders have prepared an event to share their Addiss coder experience.

This event will feature AddisCoder '23 alumni, who will share their experiences and insights, providing a comprehensive understanding of the Addis Coder Application Process.

Their primary focus will be on elucidating the application process, offering a detailed guide to facilitate a seamless application experience.

Spread the word to your mates.

Africoders !

Register: https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSeSTe4HFA31iuZKcPi0r2pyxqnnfXOicI4EP4IL4LrmRlRsQQ/viewform?usp=sf_link

@curiousiTea

Grade 12 short notes✍️

04 Nov, 15:04


#ማሰቢያ ለሁሉም Freshman ተማሪዎች በሙሉ👇

📚2016 Freshman  Discussion  groups.

🪧ባለፈው ዓመት ሬሜዲያል ተምራችሁ ወደ ፍሬሽማን የተቀላቀላችሁ እንዲሁም በዚህ ዓመት 12ኛ ክፍል ተፈትናችሁ Universty የደረሳችሁ ተማሪዎች በየግሩፖቻችሁ ገብታችሁ መተዋወቅ ይኖርባቹሃል። ትውውቃችሁን ግቢ ሳትገቡ በቴሌግራም ከጨረሳችሁ  ትምህርቱን በአንድነት ትወጣላችሁ❗️

⛔️ስለጉዞ መረጃ :ግቢም ከገባችሁ በኋላ ፋይል ለመለዋወጥ እንዲሁም የፍረሽማን የሚድና ፋይናል ሁሉንም በአንድ  ለመለዋወጥ እጅግ በጣም አስፈላጊ🤗

አስታዉሱ :መረጃ  የዩኒቨርስቲ ቆይታችሁ  ስኬታማነት  ከሚወስንባቸው ነገሮች አንዱና ዋነኛዉ ነው ❗️

🪧ለሁሉም ጓደኞቻችሁ ሼር
አድርጉላቸው🙏


 Addis ababa university
https://t.me/AAUfreshman2016

 Arba Minch University
https://t.me/AMUFreshman2016

Bahirdar University.
https://t.me/BDUFreshman2016

  University of Gondar
https://t.me/UOGFreshman2016

Hawassa University
https://t.me/HawasaFreshman2016

   Haramaya University
https://t.me/HAUFreshman2016

   Jimma University
https://t.me/JUFreshman2016

  Dire dawa University
https://t.me/DDUFreshman2016
  Debra Markos University
https://t.me/DMUFreshman2016
  
   Debreberhan University
https://t.me/DBUFreshman2016

     Wollo University
https://t.me/WoUFreshman2016
    Ambo University
https://t.me/AmboFreshman2016

    Woldia University
https://t.me/WoldiaFreshman2016

   Wolkite University
https://t.me/WUFreshman2016

   Wolayita sodo University
https://t.me/WSUFreshman2016
 
   Wachamo University
https://t.me/WachuFreshman2016

  Arsi University
https://t.me/AUFreshman2016

  bulehora  University
https://t.me/BulehuraFreshman2015
  Injibara University
https://t.me/IUFreshman2016
MEKELE UNIVERSITY
https://t.me/+B4U3MuE0nkM4YTRk
AASTU
https://t.me/+xwq92A-jKsdhOTU0
ASTU
https://t.me/+MP1hI80xZKdiMTI0
ASOSA UNIVERSITY
https://t.me/+fGO_6HieOtRjNDI0
Worabe University
https://t.me/+IGxqVn4gJx4wY2I8
SELALE UNIVERSITY
https://t.me/+s6DrbNn9D8YxMTE0
Mede welabo University
https://t.me/MedaFreshman2016
DILLA UNIVERSITY
https://t.me/+VIsRPNEtHANkYzM0

👏ጓደኞቻችሁ Add አድርጓቸው ስለሚትሄዱበት ዩንቨርስቲ በቂ መረጃ ከእያንዳንዱ ዩንቨርስቲዎች የአዲስ ተማሪዎች ቅበላ ማስተባበሪያ ኮምቴ ማቅረብ ይጀምራሉ
በሁሉም ዩንቨርስቲዎች አዲስ ገቢ ለሆናችሁ መረጃ ለማግኘት ይህን ቻናል ይጎብኙ 👇
https://t.me/+FS6QA5iKYvpjYmZk

Grade 12 short notes✍️

03 Nov, 16:51


የዩኒቨርስቲ ምደባ ይፋ ሆነ።

በ2015 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው ማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ እና ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በወጪ መጋራት (ስኮላርሽፕ) ትምህርታቸውን ለሚከታተሉ የቅድመ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የተቋም ምደባ ከአሁን ሰዓት ጀምሮ ከታች በተዘረዘሩት አማራጮች ማየት እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል።

Website:  https://result.ethernet.edu.et/
Telegram bot: @moestudentbot

@tikvahethiopia

Grade 12 short notes✍️

17 Oct, 18:33


8ኛው ዙር የኢክስ አዋርድ (IKS Award) እየተቃረበ ነው 😊 መስፈርቱን ምታሟሉ የ8ኛ እና 12ኛ ክፍል ፈተናውን የወሰዳችሁ ተማሪዎች እስከ ጥቅምት 15 ድረስ በቀጣዩ 👇 google form ይመዝገቡ:: ይህን ፖስት ሼር በማረግ ለሌሎች ተማሪዎችም ተደራሽ ያርጉ ስንል በትህትና እንጠይቃለን:: ለተጨማሪ መረጃ +251973081726 ወይም በ t.me/MSLeague1 ልታገኙን ትችላላችሁ::
የሙስሊም ተማሪዎች ሊግ

Badhaasa iks (IKS Award) marsaan 8ffaan gaheera😊 Hanga Onkololeesa 15itti (October 26) barattoonni khutaa 8ffaa ifii 12faa khan qormaata fudhattanii ulaagaa guuttan Google form👇 armaan gadiitiin galmaa'aa. Khatabbi tana 'share' goduudhaan barattoota biraan haageegnu. Oddeefannoo dabalataaf +251973081726aan yookhaan t.me/MSLeague1 nu qunnamuu dandeesu.
Liigii Barattoota Muslimaa

https://forms.gle/LuXQgx15hU5YnXGv7

@ms_league

#iks #iksaward

Grade 12 short notes✍️

16 Oct, 14:43


ይሄ መልዕክት ሚመለከተው ለ ተፈጥሮ ሳይንስ (Natural Science)ብቻ ነው

Grade 12 short notes✍️

16 Oct, 14:21


እባካችሁ ለሌሎች አስተላልፉ

Grade 12 short notes✍️

16 Oct, 14:21


ይሄ ሚመለከተው ላለፋቹም ላላለፋቹም በሙሉ ነው ። ላላለፋችሁ ለ remedial ይጠቅማል

Grade 12 short notes✍️

16 Oct, 14:16


ለሁሉም 12ኛ ክፍል መልቀቅያ ፈተና የወሰዳችሁ እንደገና የ university placement form ስለምትሞሉ ከነገ ጀምሮ ትምህርት ቤት በመገኘት ሞምላት ትችላላችሁ ። ይሄም የሆነው Addis Ababa science and technology (AASTU) university and Adam Science and technology university (ASTU) ስለ ተካተቱ ነው