PNA HS Official Telegram Page @pna2014 Channel on Telegram

PNA HS Official Telegram Page

@pna2014


PNA HS Official Telegram Page (English)

Welcome to the official Telegram page of PNA HS! Are you a high school student looking for a platform to connect with your peers and stay updated on the latest news and events? Look no further, because PNA HS Official Telegram Page is here to provide you with all that and more. PNA HS, short for Public News Agency High School, is a student-led organization that aims to empower high school students by providing them with a platform to voice their opinions, share their ideas, and engage in meaningful discussions. On our Telegram channel, you will find updates on upcoming events, school announcements, study tips, and resources to help you navigate high school life. Whether you're looking for study groups, advice on college applications, or simply want to connect with other like-minded individuals, PNA HS Official Telegram Page is the place to be. Join our community of motivated and driven high school students who are passionate about making a difference in the world. Stay informed, stay connected, and stay inspired with PNA HS Official Telegram Page. Don't miss out on the opportunity to be part of a growing network of young leaders who are eager to make a positive impact on their schools and communities. Join us today and embark on a journey of growth, learning, and empowerment with PNA HS Official Telegram Page!

PNA HS Official Telegram Page

25 Oct, 05:14


#MoE

የ2017 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ ምደባ ይፋ ሆነ።

በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው በመደበኛው ፕሮግራም ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ትምህርታቸውን ለመከታተል የሚያስችል የማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የተቋም ምደባ ይፋ ሆኗል።

ተማሪዎች ከታች በተዘረዘሩት አማራጮች ምደባቸውን ማየት እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል።

በድረ-ገፅ 👇
https://placement.ethernet.edu.et
በቴሌግራም 👇
https://t.me/moestudentbot

የተቋም ይቀየርልኝ ጥያቄ የማያስተናግድ መሆኑን ሚኒስቴሩ አሳውቋል።

@tikvahethiopia @tikvahuniversity

PNA HS Official Telegram Page

21 Oct, 13:24


#MoE

የትምህርት ሚኒስቴር ፤ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ምደባ በቅርቡ እንደሚገለጽ አሳውቋል።

ሚኒስቴሩ ፤ " በ2016 የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች ምደባ በቅርቡ ይገለጸል " ብሏል።

ተማሪዎች በትዕግስት እንዲጠባበቁ ጥሪ አቅርቧል።

@tikvahethiopia

PNA HS Official Telegram Page

15 Oct, 11:35


#ማስታወሻ

✔️በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች #በመደበኛ እና #በሪሚዲያል ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች፣ የተቋም እና የትምህርት መስክ ምርጫችሁን በየትምህርት ቤታችሁ በተወከሉ መምህራን በኩል እንድትሞሉ ትምህርት ሚኒስቴር ያራዘመው የመሙያ ጊዜ ነገ ጥቅምት 6/2017 ዓ.ም ይጠናቀቃል፡፡

✔️የተቋም እና የትምህርት መስክ ምርጫችሁን በቀሩት ጊዚያት ይሙሉ!

ለፍሬሽ ተማሪዎች የተከፈተ ! 👇
Freshman Journey | Join Now

ትምህርት ሚኒስቴር

ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ ‼️

https://t.me/Tmhrt_Minister
https://t.me/Tmhrt_Minister

PNA HS Official Telegram Page

10 Oct, 05:49


ለ 2016 12ኛ ክፍል ተማሪዎች

የከፍተኛ የ ት/ት ተቋም ምርጫ በየት/ቤታችሁ እንድትሞሉ በሚል በት/ት ሚኒስቴር በኩል የተገለፀ ቢሆንም ፎርም መሙያ ዌብሳይቱ እየሰራ ባለመሆኑ ወደ ት/ቤት መምጣት የማይጠበቅባችሁ መሆኑን እየገለፅን ዌብሳይቱ በሰራበት ወቅት በዚሁ ቻናል ጥሪ የምናደርግ ይሆናል።

የት/ቤቱ አስተዳደር

PNA HS Official Telegram Page

09 Oct, 04:02


#MoE #Placement

በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በመደበኛ እና በሪሚዲያል ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል የማለፊያ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች የተቋም እና የትምህርት መስክ ምርጫቸውን በየትምህርት ቤታቸው በተወከሉ መምህራን በኩል እስከ መስከረም 30/2017 ዓ.ም ድረስ መሙላት እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።

በምደባ ወቅት አዎንታዊ ድጋፍ የሚሹ ተማሪዎች ማመልከቻቸውን በ https://student.ethernet.edu.et በኩል ብቻ እንዲልኩ ሚኒስቴሩ አሳስቧል።

Via @tikvahuniversity

PNA HS Official Telegram Page

22 Sep, 10:03


ሰርቪስ መረጃ
* ቀድሞ አለምገና ፣ ፉሪ መስመር ሲሰራ የነበረው ታክሲ ወደ አዲሱ ከአትክልት ተራ በታች ያለው ኮንዶሚኒየም ጀምሮ አትክልት ተራ መስመር የተዛወረ ሲሆን በስቁ.0937411746 በመደወል አገልግሎቱን ያግኙ።
* አለም ገና፣ ኖክ፣ ፉሪ መስመር ደግሞ
የሹፌር ስም ምንተስኖት ስ.ቁ 0972608651 በመደወል አገልግሎቱን ማግኘት የምትችሉ መሆኑን ያሳውቃል።
የት/ቤቱ አስተዳደር

PNA HS Official Telegram Page

19 Sep, 17:56


ለወላጆች በሙሉ
* ተጨማሪ ሰርቪስ፦
# ለጋራ፣ ለመስቀለኛ ፣ አ.አ. እና ኦሮሚያ ኮንደሚኒየም መመደቡን እየገለፅን፣ የሹፌር ስም ፣ ሀብታሙ
የመኪናው አይነት፣ ኮስትር፣
ሰ.ቁ. 0913628245 መሆኑን እያሳወቅን ለሰኞ ተጨማሪ የአትክልት ተራ፣ ሰፈራ እና አዲሱ ኮንዶሚኒየም ጨምሮ የምናሳውቅ ይሆናል።

PNA HS Official Telegram Page

17 Sep, 08:53


ለውድ ወላጆች
*ልጆችዎ ወደ ት/ቤት ሲመጡ የወላጅ ት/ቤት መገናኛ ደብተር/ communication book/ የሚሆን 250 ብር በድርጅቱ የሒሳብ ቁጥር ገቢ አድርገው ደረሰኙን በመያዝ ደብተሩን በየቅርንጫፍ ግቢ መውሰድ እንደሚችሉ ያሳውቃል።
የት/ቤቱ አስተዳደር፣፣፣