Noel School-Kara @noelschool Channel on Telegram

Noel School-Kara

@noelschool


Noel School-Kara (Turkish)

Noel School-Kara is a Telegram channel that is dedicated to providing a fun and interactive platform for learning Turkish. Whether you are a beginner or looking to improve your Turkish language skills, this channel offers a variety of resources to help you achieve your goals. From grammar lessons and vocabulary exercises to cultural insights and language tips, Noel School-Kara has something for everyone. The channel is managed by experienced Turkish language teachers who are passionate about helping others learn and succeed. Join Noel School-Kara today and take your Turkish language skills to the next level! Who is it? Noel School-Kara is a Telegram channel dedicated to helping people learn Turkish. What is it? It offers a variety of resources for beginners and advanced learners, including grammar lessons, vocabulary exercises, cultural insights, and language tips.

Noel School-Kara

16 Feb, 10:15


በዛሬው እለት ማለትም 09/06/2017ዓ.ም ት/ቤታችን ከተማሪ ወላጆች እና ከባለድርሻ አካላት ጋር የ6 ወር የስራ አፈፀም ሪፓርት፣ የተማሪዎች የመጀመሪያው መንፈስ አመት አጠቃላይ ውጤት ትንተና እንዲሁም ሌሎች ወሳኝ ጉዳዮች ዙሪያ ስብሰባ ተደርጓል ።

Noel School-Kara

07 Feb, 11:53


🔣በአዲስ አበባ የ2017 ዓ.ም የ2ኛው ወሰነ ትምህርት የካቲት 3/6/2107 ዓ.ም ይጀምራል!!

🔤የመማር ማስተማሩ ስራ  በአግባቡ  ይጀመር ዘንድ መምህራን፣ተማሪዎች፣የተማሪ ወላጆች፣የትምህርት ባለሙያዎች  እና ሌሎች የትምህርት ባለድርሻ አካላት አስፈላጊውን ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳስባለን!!

✍️✍️✍️✍️✍️✍️
https://t.me/yeka2016channel

Noel School-Kara

05 Feb, 12:44


School pay user Guide

Noel School-Kara

25 Jan, 08:26


የ2017 የት/ት ዘመን የፈተና ኘሮግራም እና የፈተና ወረቀት መመለሻ ወቅት
ማሳሰቢያ:- ከፈተና በፊት የመደበኛ ት/ትም ሆነ የጥናት ክፍያ ያለባችሁ ወላጆች ክፍያ እንድትከፍሉ በጥብቅ እንገልፃለን።

Noel School-Kara

18 Jan, 04:49


📚 የ8ኛ ክፍል ሞደል ፈተና

📚 አዘጋጅ  አዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ፤ ኮልፌ ቀራኒዮ ት/ፅ/ቤት
1ኛ መንፈቅ አመት 2017 ዓ.ም
📚 የት/ት ዓይነት 👇
👉 Amharic
👉 English
👉 Math's
👉General Science
👉 Social Studies
👉 Citizenship

 Join our channel and share
👇👇👇👇👇👇👇
👉@ShewaferaGetaneh
👉@ShewaferaGetaneh

Noel School-Kara

17 Jan, 07:51


🏆🏆🏆በጉድኝት፣ በወረዳ እንዲሁም በክ/ከተማ ደረጃ ት/ት ቤታችንን ወክለው በጥያቄና መልስ ውድድር ከፍተኛ ውጤት በማምጣት ላሸነፉ እንቁ ልጆቻችን የእውቅና እና የማበረታቻ ሽልማት በዛሬው እለት ተሰቷል።🥇🥈🥉

Noel School-Kara

13 Jan, 17:17


2015 E.C GRADE 8 Model questions

Noel School-Kara

06 Jan, 15:18


ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታዮች በሙሉ !

እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል (ገና) በሰላምና በጤና አደረሳችሁ። በዓሉ የፍቅርና የደስታ እንዲሆንላችሁ መልካም ምኞታችንን እንገልጻለን።
።።።።።ት/ቤቱ።።።።

Noel School-Kara

05 Jan, 15:10


ማስታወቂያ!

1 :- የ 1 2ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ምዝገባ ጥር 6 /2017 ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ላይ የሚጠናቀቅ ይሆናል። ስለሆነም ምዝገባ ያላጠናቀቃችሁ ከቀነ ገደቡ አስቀድማችሁ እንዲታጠናቅቁ እናሳስባለን።


2:- የ2017 የትምህርት ዘመን ፈተናዎች ይዘት የሀገር አቀፍ 12ኛ ክፍል ፈተና በአጠቃላይ ሁኔታ ከ 9 - 12ኛ ክፍሎች እንዲሁም የ 8 ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ከ7- 8ኛ ክፍሎች የሚሸፍን ይሆናል።


3:- እያንዳንዱ ተማሪ በተማረበት የክፍል ደረጀ የተማረውን የተማሪ መጽሐፍን መሠረት አድርጐ ሊዘጋጅ ይገባል። ፈተናዎቹ ተማሪዎቹ የተማሩትን መሠረት አድርገው የሚዘጋጁ ይሆናል።


የፈተና ስርቆትንና ኩረጃን በጋራ እንከላከል ።


የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት


(ታህሳስ 27/2017 ዓ.ም)



መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ!



https://linktr.ee/aacaebc

Noel School-Kara

04 Jan, 20:18


🔔በቀን 25/4/ 2017 ዓ.ም በክፍለ   ከተማ ደረጃ በተካሄደው እልሽ የ6ኛ፣8ኛ እና 12ኛ ክፍል ጎበዝ ተማሪዎች መካከል በተካሄደው እልህ  አስጨራሽ  የጥያቄና መልስ ውድድር ያሸነፋ  ተማሪዎች፣ወረዳዎች እና ት/ቤቶች!!

6️⃣ኛ ክፍል (በአማርኛ  ስርዓተ ት/ት)

1.  ናሆም አይናለም  (ወረዳ 12 ) ኖኤል    👉 1ኛ

2.በረከት ወግደረስ ( ወረዳ 9 ) ኢልሞ  👉   2ኛ

3.ዳዊት ታደለ  (ወረዳ 01 ) እማዋይሽ   👉 3

✔️6️⃣ኛ ክፍል (በአፋን ኦሮሞ  ስርዓተ ት/ት)

1.እንድሪስ መሀመድ  
(ወረዳ 11)  ወንድይራድ 👉1ኛ

2.  አብዱ መሀመድ  (ወረዳ  3)  ህብረት ፍሬ   👉 2 ኛ

3.  ፍሬህይወት አቦማ   (ወረዳ 2 ) ህዝባዊ ሰራዊት 👉 3ኛ


✔️8️⃣ኛ ክፍል

የአርሴማ ሲሳይ  (ወረዳ 2)  ራፊዲም     👉1ኛ

2.ማርኮን ቴዎድሮስ  &(ወረዳ 8)  ብሩህ ተስፋ   👉 2ኛ

 3.መዚዳ ከማል  (ወረዳ  12 ) ኖኤል  👉  3ኛ

✔️1️⃣2️⃣ኛ ክፍል

1.  ብሩክ ጌትዬ  ( ከፍተኛ 12) 
👉 1ኛ

2.  በላይነህ አሰፋ   ( ካራሎ- )👉 2ኛ

3.  ኢዛና ገብረ ጻድቃን  (ኪዳነ ምህረት  )👉 3ኛ


🔥🔥🔥እንኳን ደስ አላቹህ 🔥🔥🔥

Noel School-Kara

03 Jan, 13:38


👍 አሸንፈናል!!!
✒️ በክፍለከተማ በተደረገው የጥያቄ እና መልስ ውድድር ወረዳ 12 በመወከል የተሳተፉት የኖኤል ት/ቤት ተማሪዎች በአፋን ኦሮሞ እና በአማርኛ መርሃ ግብር ሲወዳደሩ የነበሩትን ተማሪዎች በመብለጥ ከፍተኛ ውጤት በማስመዝገብ ትምህርት ቤታቸውን እና ወረዳቸውን በማስጠራት ተሸላሚ ሆነዋል።
ለውጤታቸው መሳካት ከት/ቤታችን በተጨማሪ የመምህራን፣የወረዳ የት/ት ባለሙያዎች፣የጉድኝት ማዕከል (ክላስተር) ሱፐርቫይዘሮች፣የተማሪ ወላጆች እና ሁሉም የትምህርት ቤታችን ተማሪዎች የእናንተም ድርሻ ስላለበት እንኳን ደስ አላችሁ!!!!
ወረዳ 12 ት/ፅ ቤት 🥰🥰🥰💪💪💪
ኖኤል ት/ቤት 🥰🥰🥰 💪💪💪

✒️ናሆም አይናለም 6ኛ ክፍል - 1ኛ
✒️መዚዳ ከማል 8ኛ ክፍል  - 3ኛ ደረጃ በመያዝ አጠናቀዋል።

Noel School-Kara

31 Dec, 14:48


ዋው በአልን በኖኤል ት/ቤት (በሀገሬ ቲቪ)

Noel School-Kara

31 Dec, 14:48


https://www.youtube.com/watch?v=5L2Cj5hE3Po

Noel School-Kara

27 Dec, 08:53


Sport

Noel School-Kara

26 Dec, 08:40


የ6ኛ እና8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና የሚዘጋጀው የ6ኛክፍል ፈተና( ከ5ኛ እና 6ኛ ክፍል) እንዲሁም የ8ኛ ክፍል(7ኛ እና 8ኛ ክፍል) መሆኑን አውቃችሁ ተገቢውን ዝግጅት እንድታደርጉ ከወዲሁ እናሳውቃለን።

Noel School-Kara

20 Dec, 17:47


👉 የጥያቄና ዉድድር ዜና
👉 በኮተቤ ብርሃነ ህይወት ጉድኝት ማዕከል በ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ተማሪዎች መካከል የጥያቄና መልስ ዉድድር ተካሄደ፡፡ በቀን 11/04/2017ዓ.ም በተከናወነ ዉድድር ላይ በክላስተሩ ያሉ 2 የመንግስት እና 3 የግል ት/ቤቶች የተሳተፉ ሲሆን፣ በተማሪዎች መካከል ከፍተኛ ዉድድር የነበረ ሲሆን፣ በሁለቱም የክፍል ደረጃዎች ተማሪዎች የተጠየቁትን ሁሉንም ጥያቄዎች በመመለስ በመለያ ጥያቄ ተለያይተዋል፡፡
በዚህም፡- ከ6ኛ ክፍል
ተማሪ አፎሚያ ተ/ጌታ፣ ከካራ ገቢሳ ት/ቤት፣ 1ኛ ደረጃ
ተማሪ ናሆም አይናለም፣ ከኖኤል ት/ቤት፣ 2ኛ ደረጃ
ተማሪ ሶፊያ አሊ፣ ከኤች ኤች ዋን ት/ቤት፣ 3ኛ ደረጃ የወጡ ሲሆን 👏👏👏
ከ8ኛ ክፍል
ተማሪ ቤተልሄም ደሴ፣ ከሃፒ ቪሌጅ ት/ቤት፣ 1ኛ ደረጃ
ተማሪ ናትናኤል ሰለሞን፣ ከኖኤል ት/ቤት፣ 2ኛ ደረጃ እና
ተማሪ ማህሌት ትዛዙ፣ ከሀፒ ቪሌጅ ት/ቤት፣ 3ኛ ደረጃ በመዉጣት ተጠናቋል፡፡👏👏👏👏👏👏
ምስጋና፡- 🙏🙏🤝መድረኩ እንዲሳካ ከፍተኛ ርብርብ ያደረጋችሁ አካላት፣ ት/ቤቶች፣ ር/መምህራን፣ መምህራን ለደረጋችሁ አስተዋፅኦ በክላስተሩ ስም እናመሰግናለን፡፡

Noel School-Kara

04 Dec, 16:00


ሞደል ፈተና ለ8ኛ ክፍል
አዘጋጅ  የካ ክፍለከተማ ማጂክ ካርቤት ት/ቤት
የት/ት ዓይነት
👉 አማርኛ
👉 እንግሊዘኛ
👉 ሒሳብ
👉አጠቃላይ ሳይንስ
👉 ሶሻል
👉  ሲቲዚነሽፕ                                                                                                                

1ኛ መንፈቅ አመት 2016   ዓ.ም                                                                                               ይህ አድሱ ቴሌግራም ቻናላችን ነው
ይከታተሉ  ለሁሉም ሸር አድርጉ  
@abech1221

Noel School-Kara

04 Dec, 16:00


ሞደል ፈተና ለ6ኛ ክፍል  ፈተና
አዘጋጅ  የካ ክ/ከተማ ወጣቶች ገነት ት/ቤት
የት/ት ዓይነት
👉 አማርኛ
👉 እንግሊዘኛ
👉 ሒሳብ
👉አካባቢ ሳይንስ
👉 ግብረገብ

1ኛ መንፈቅ አመት 2016   ዓ.ም                                                                                     
  ይህ አድሱ ቴሌግራም ቻናላችን ነው
ይከታተሉ  ለሁሉም ሸር አድርጉ  
@abech1221

Noel School-Kara

04 Dec, 16:00


ሞደል ፈተና ለ8ኛ ክፍል
አዘጋጅ  የካ ክፍለከተማ ወረዳ 8
የት/ት ዓይነት
👉 አማርኛ
👉 እንግሊዘኛ
👉 ሒሳብ
👉አጠቃላይ ሳይንስ
👉 ሶሻል
👉  ሲቲዚነሽፕ                                                                                                                

1ኛ መንፈቅ አመት 2016   ዓ.ም                                                                                               ይህ አድሱ ቴሌግራም ቻናላችን ነው
ይከታተሉ  ለሁሉም ሸር አድርጉ  
@abech1221

Noel School-Kara

21 Nov, 08:44


ሳይንስ 3ኛ ክፍል ወርክሽት (2017)

Noel School-Kara

20 Nov, 09:24


የ2017ዓ.ም የትምርት ዘመን
የመጀመሪያው መንፈቀ ዓመት የ6ኛ ክፍል መለማመጃ ጥያቄዎች (ወርክሽት)

Noel School-Kara

19 Nov, 13:10


3ኛ ክፍል ሂሳብ ወርክሽት 2017

Noel School-Kara

19 Nov, 13:10


ቀን 11/3/17
ለተከበራችሁ የተማሪ ወላጆች በሙሉ!!!!
የ2017 የትምህርት ዘመን የመጀመሪያ ዙር
የመለማመጃ ጥያቄዎች (ወርክሽት) በርከት ያሉ ጥያቄወችን
በቴሌግራም ልከናል፡፡ስለሆነም ተማሪዎች የተማሩትን ትምህርት
በአግባቡ ካነበቡ በኃላ ወርክሽቱን ይስሩ፡፡

Noel School-Kara

19 Nov, 11:31


የ2017ዓ.ም የትምርት ዘመን
የመጀመሪያው መንፈቀ ዓመት የ5ኛ ክፍል መለማመጃ ጥያቄዎች (ወርክሽት)

Noel School-Kara

19 Nov, 08:44


የ2017ዓ.ም የትምርት ዘመን
የመጀመሪያው መንፈቀ ዓመት የ5ኛ ክፍል መለማመጃ ጥያቄዎች (ወርክሽት)

Noel School-Kara

19 Nov, 07:46


የ2017ዓ.ም የትምርት ዘመን
የመጀመሪያው መንፈቀ ዓመት የ2ኛ ክፍል መለማመጃ ጥያቄዎች (ወርክሽት)

Noel School-Kara

18 Nov, 08:35


የተከበራችሁ የተማሪ ወላጆች ከነገ ጀምሮ እድሜያቸው ከ 9 ዓመት በላይ የሆኑ ሴት ተማሪዎች የማህፀን በር ካንሰር ክትባት ስለሚሰጥ ፍቃደኛነታችሁን በምንልከው ወረቀት ላይ ሞልተው እንዲልኩልን በአክብሮት እንጠይቃለን

Noel School-Kara

18 Nov, 07:44


የ2017 የትምህርት ዘመን አምስተኛው ዙር በክፍሎች መካከል የተደረገ ጥያቄና መልስ ውድድር (በ4ኛ፣6ኛ፣ እና8ኛ) መካከል ተደርጓል ።

Noel School-Kara

25 Oct, 11:17


የ2017 የመጀመሪያው መንፈቀ አመት የመጀመሪያ ፈተና(ቴስት)

Noel School-Kara

15 Oct, 11:02


ኖኤል ት/ቤት
ለተከበራችሁ የት/ቤታችን መ/ራን እና ሰራተኞች፣ ወላጆች ፣ ተማሪዎች
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
እንኳን ደስ አላችሁ እያልን በ2016 የትምህርት ዘመን የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል የክልል አቀፍ ፈተና ልጆቻችን ከፍተኛ ውጤት በማምጣታቸው ደስ ብሎናል በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ!!!
- እውቀት ተኮር ስራ በመስራታችን የልጆቻችን ውጤት ማሻሻል ችለናል!!
- ይህንን ውጤት የበለጠ በማሻሻል በ2017ዓ.ም የትምህርት ዘመን ለመድገም በመደበኛው እና ት/ቤት በሚሰጠው የጥናት ትምህርት ተባብረን እና ተረባርበን መስራት ይጠበቅብናል!!!
ለተከበራችሁ ወላጆች ትምህርት ድግግሞ እና በርካታ ጥያቄዎችን መስራት እንደሚጠይቅ እሙን ነው። የልጆችን እውቀት መሰረት ላይ ማተኮር ማለትም (accadamic base)  ማስያዝ ልዩ ትኩረት ስለሚፈልግ ይህንን ለማድረግ ማንበብ፣  ማጥናት ፣ የሚሰጡ መለማመጃ ጥያቄዎችን መስራት ተገቢ ነው። ስለሆነም በት/ቤቱ የሚሰጡ ጥናቶች ላይ እንዲሳተፉ የበኩለወን ይወጡ!!!
- 6ኛ እና 8ኛ ክፍል ጥናት ግዴታ ነው

Noel School-Kara

04 Oct, 12:53


ማሳሰቢያ
በየካ ክ/ከተማ ት/ጽ/ቤት ስር ለሚገኙ ትምህርት ቤቶች
ቀን 24/01/2017 ዓ.ም
ከሠኞ መስከረም 27/2017 ዓ.ም ጀምሮ እስከ መስከረም 30/2017 ዓ.ም ለ4 ተከታታይ ቀናት ዕድሜያቸው ከ5 ዓመት በታች ለሆኑ ህፃናት የፖሊዮ በሽታ ክትባት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳድር ጤና ቢሮ አማካኝነት በዘመቻ መልክ ይሰጣል።

በመሆኑም የጤና ቢሮም ሆነ የክፍለ ከተማው ጤና ጽ/ቤት የህክምና ባለሙያዎች ወደ ተቋማችሁ ክትባቱን ለመስጠት ሲመጡ ህጋዊ መታወቂያ በመጠየቅ አስፈላጊውን ትብብር እንድታደርጉላቸው እናሳስባለን።

#በሱፐር ቫይዘሮች በኩል የግል ት/ቤቶችን መረጃው እንዲደርሳቸው ይደረግ፡፡ በተጨማሪም ተማሪዎች ሰኞ ሲመጡ የወላጅ ፍቃደኝነትን አረጋግጠው እንዲመጡ በት/ቤቶቻቸው ቴልግራም ቻናሎቻቸው እንዲደርሳቸው ይደረግ፡፡

የየካ ክ/ከተማ ት/ጽ/ቤት


#አንድም ህፃን በፖሊዮ በሽታ ሊጠቃ አይገባውም!

Noel School-Kara

03 Oct, 16:57


የቅድመ 1ኛ -12ኛ ክፍል የተማሪዎችን መጽሀፍት በሚከተሉት ሊንኮች ማግኘት ትችላላቹህ

የቅድመ 1ኛ መጽሀፍ
👇👇👇👇👇
https://t.me/dam76/3693?single

⭐️የቅድመ አንደኛ የእንግሊዘኛ መጽሀፍ
👇👇👇👇👇
https://t.me/dam76/4609?single

የ1ኛ ክፍል መጽሀፍ
👇👇👇👇👇
https://t.me/dam76/3716?single

የ2ኛ ክፍል መጽሀፍ
👇👇👇👇👇
https://t.me/dam76/3709?single

የ3ኛ ክፍል  መጽሀፍ
👇👇👇👇👇
https://t.me/dam76/3702?single

የ4ኛ ክፍል መጽሀፍ
👇👇👇👇👇
https://t.me/dam76/3685?single

የ5ኛ ክፍል መጽሀፍ
👇👇👇👇👇
https://t.me/dam76/3678?single

የ6ኛ ክፍል መጽሀፍ
👇👇👇👇👇
https://t.me/dam76/3670?single

የ7ኛ ክፍል መጽሀፍ
👇👇👇👇👇
https://t.me/dam76/3659?single

የ8ኛ ክፍል መጽሀፍ
👇👇👇👇👇
https://t.me/dam76/3641?single

Afan Oromo Grade 3-8 text books
👇👇👇👇👇
https://t.me/dam76/3099?single

Afan Oromo grade 6-8
👇👇👇👇👇
https://t.me/dam76/3047

📘ከ9ኛ-12ኛ ክፍል መጽሀፍ ለማግኘት
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/dam76/3720

Noel School-Kara

26 Sep, 10:38


ለመላው የት/ት ቤታችን የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ።

መልካም በዓል!

ት/ት ቤቱ

Noel School-Kara

23 Sep, 16:05


የሁለተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን የጠዋት የሰልፍ ስነ-ስርዓት

Noel School-Kara

20 Sep, 08:27


በ2016 የትምህርት ዘመን 8ኛ ክፍል የተፈተናችሁ ተማሪዎች የሚኒስትሪ ካርድ ስለመጣ ት/ቤት በመምጣት ከሰኞ 13/1/17 ጀምሮ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን !!!!