Muya space @muyaspace Channel on Telegram

Muya space

@muyaspace


Muya Space is a platform for professional, hand-crafting courses to discover and develop your skills, you can explore vast handcrafting skill courses like crochet, pottery, macrame, painting, basket weaving...
Contact us: @dave_Gadisa @zoe_z16

Muya Space - Discover Your Creativity (English)

Are you looking to unleash your creativity and learn new hand-crafting skills? Look no further than Muya Space! This platform offers a wide range of professional hand-crafting courses to help you discover and develop your talents. Whether you're interested in crochet, pottery, macrame, painting, basket weaving, or any other handcrafting skill, Muya Space has got you covered.

Muya Space is not just a place to learn new skills, but also a community where like-minded individuals come together to share their passion for creating beautiful handmade items. The courses are designed to be engaging and easy to follow, making it suitable for beginners as well as more experienced crafters.

The instructors at Muya Space are experts in their respective fields, ensuring that you receive top-notch training and guidance throughout your learning journey. They are dedicated to helping you unlock your creative potential and achieve your crafting goals.

So, if you're ready to embark on a creative adventure and explore the world of hand-crafting, join Muya Space today! Connect with fellow crafters, learn new skills, and let your imagination run wild. Contact @dave_Gadisa or @zoe_z16 to get started on your hand-crafting journey with Muya Space. Let's make something beautiful together!

Muya space

17 Jan, 13:28


Launching soon to bring creativity and handcrafting skills closer to you. Stay tuned!

Muya space

07 Jan, 09:03


እንኳን ለኢየሱስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ

Muya space

01 Jan, 09:22


''Holiday Hook-up''
Make your Christmas ornaments በኪሮሽ

መጪውን የገና በአል ምክንያት በማድረግ በሙያ ስፔስ ልዩ የሆነ የኪሮሽ ድግስ ተዘጋጅቷል እንዳትቀሩ

መግቢያ - 600 ብር

ቅዳሜ  ታህሳስ 26 ሙያ ስፔስ እንዳይቀሩ

☎️ 0920293630
📍 ቡልጋሪያ ዲምኘል ህንፃ 6ኛ ፎቅ
@muyaspace

በእነዚህ ማህበራዊ ድረገጾች ይከታተሉን ቤተሰብም ይሁኑን:
Telegram, Instagram, Tiktok, LinkedIn, Facebook

Muya space

31 Dec, 08:47


🏺ሸክላን በ1 ወር ብቻ 🏺

የሸክላ ሙያን በ1 ወር ብቻ በ10% ልዩ ቅናሽ ስልጠና ጀምረናል። እንዳያመልጣቹ ፈጥናቹ በመመዝገብ የዚህ ዕድል ተጠቃሚ ሁኑ። ከታች ባለው ስልክ ይደውሉልን👇

☎️ 0942049910
1 ወር (በሳምንት 2 ቀን)

በእነዚህ ማህበራዊ ድረገጾች ይከታተሉን ቤተሰብም ይሁኑን:
Telegram, Instagram, Tiktok, LinkedIn, Facebook
www.muyaspace.com

Muya space

27 Dec, 10:33


''Emotion On Mugs''
''የሸክላ ወርክሾፕ"

መግቢያ - 800 ብር

ቅዳሜ  ታህሳስ 19 ሙያ ስፔስ እንዳይቀሩ

☎️ 0942049910
📍 ቡልጋሪያ ዲምኘል ህንፃ 6ኛ ፎቅ
@muyaspace

በእነዚህ ማህበራዊ ድረገጾች ይከታተሉን ቤተሰብም ይሁኑን:
Telegram, Instagram, Tiktok, LinkedIn, Facebook

Muya space

24 Dec, 12:17


''Emotion On Mugs''
''የሸክላ ወርክሾፕ"

መግቢያ - 800 ብር

ቅዳሜ  ታህሳስ 19 ሙያ ስፔስ እንዳይቀሩ

☎️ 0942049910
📍 ቡልጋሪያ ዲምኘል ህንፃ 6ኛ ፎቅ
@muyaspace

በእነዚህ ማህበራዊ ድረገጾች ይከታተሉን ቤተሰብም ይሁኑን:
Telegram, Instagram, Tiktok, LinkedIn, Facebook

Muya space

18 Dec, 12:17


''ጀበና's journey'' clay making experience

መግቢያ - 800 ብር

ቅዳሜ  ታህሳስ 12 ሙያ ስፔስ እንዳይቀሩ

☎️ 0942049910
📍 ቡልጋሪያ ዲምኘል ህንፃ 6ኛ ፎቅ
@muyaspace

በእነዚህ ማህበራዊ ድረገጾች ይከታተሉን ቤተሰብም ይሁኑን:
Telegram, Instagram, Tiktok, LinkedIn, Facebook

Muya space

18 Dec, 06:53


🧶የኪሮሽ ሙያን በ1 ወር🧶

ኪሮሽ የ1ወር ስልጠና በ10% ልዩ ቅናሽ ጀምረናል። እንዳያመልጣቹ ፈጥናቹ በመመዝገብ የዚህ ዕድል ተጠቃሚ ሁኑ። ከታች ባለው ስልክ ይደውሉልን👇

☎️ 0942049910
1 ወር (በሳምንት 2 ቀን)

በእነዚህ ማህበራዊ ድረገጾች ይከታተሉን ቤተሰብም ይሁኑን:
Telegram, Instagram, Tiktok, LinkedIn, Facebook
www.muyaspace.com

Muya space

14 Dec, 20:08


ከኪነ ቅርጻ ቅርጽ ጥበብ ሙያ ጋር ተያይዞ ዳኛቸው ጋር በታክቶክ ላይቭ ያደረግነው እጅግ ጠቃሚ ልምድ ልውውጥ ተጠናቋል። ዳኜ ስለሙያው ለሰጠኸን የካበተ ልምድ እጅግ እናመሰግናለን። በፕሮግራሙ ላይ የተሳተፋቹ ቤተሰቦቻችን ጥሩ ልምድ እንዳገኛቹ ሙሉ እምነታችን ነው። በቀጣይ ሳምንት በሌላ ሙያ ዓይነት ከሌላ ባለሙያ ጋር እስክንገናኝ መልካም ሳምንት ይሁንላቹ።


"ቅዳሜ ምሽቶን ከሙያስፔስ ጋር ያሳልፉ"

በእነዚህ ማህበራዊ ድረገጾች ይከታተሉን ቤተሰብም ይሁኑን:
Telegram, Instagram, Tiktok, LinkedIn, Facebook

Muya space

14 Dec, 18:22


ተጀምሯል ቲክቶክ ላይቭ ላይ እንገናኝ። ሊንክ👇

https://vm.tiktok.com/ZMkYdN8BT/

Muya space

14 Dec, 17:30


በኪነ ቅርጻ ቅርጽ ዙሪያ የምናደርገው ልምድ ልውውጥ መርሃግብር ከ30 ደቂቃ በኋላ ይጀምራል። ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን እንድትሳተፉ ጋብዘናቹሀል።👇

https://www.tiktok.com/@muyaspace?_t=8rdYMNxKCgh&_r=1

Muya space

14 Dec, 16:59


አሁን ምሽት 2፡00 ይጀምር የነበረው የኪነ ቅርጻ ቅርጽ ቲክቶክ ላይቭ ፕሮግራም ወደ ምሽት 3፡00 መዞሩን ስናሳውቅ ከታላቅ ይቅርታ ጋር ነው። ምሽት 3፡00 ላይ በቲክቶክ @muyaspace ብለው በመግባት ላይቭ ላይ እንገናኝ።

Muya space

12 Dec, 09:15


🧶የኪሮሽ ሙያን በ1 ወር🧶

ኪሮሽ የ1ወር ስልጠና በ10% ልዩ ቅናሽ ጀምረናል። እንዳያመልጣቹ ፈጥናቹ በመመዝገብ የዚህ ዕድል ተጠቃሚ ሁኑ። ከታች ባለው ስልክ ይደውሉልን👇

☎️ 0942049910
1 ወር (በሳምንት 2 ቀን)

በእነዚህ ማህበራዊ ድረገጾች ይከታተሉን ቤተሰብም ይሁኑን:
Telegram, Instagram, Tiktok, LinkedIn, Facebook
www.muyaspace.com

Muya space

11 Dec, 10:24


🎨 የኪነ ቅርፃ ቅርፅ ልምምድ ልውውጥ በቲክቶክ ላይቭ ከዳኛቸው ጋር🎨

በዚህ ሳምንት ቅዳሜ ምሽት በኪነ ቅርፃ ቅርፅ ዙሪያ ለማውራት በሙያው ልምድ ካለው ዳኛቸው አድማሱ ጋር በሙያ ስፔስ ቲክቶክ ላይቭ ቀጠሮ ይዘናል። ዳኛቸው ያለውን ልምድ ስለሚያካፍለን ወደዚህ ሙያ መግባት የምትፈልጉ ሰዎች እንዳያመልጣቹ።

🗓 መቼ: ቅዳሜ፣ ህዳር 28 (ምሽት 2፡00)
📍 የት: ቲክቶክ ላይቭ(@MuyaSpace)

ፈጥናቹ ከታች ባለው ሊንክ ተመዝገቡ 👇

Link: https://bit.ly/sculptingart

#SculptingArt #ExperienceSharing #TikTokLive #MuyaSpace

በእነዚህ ማህበራዊ ድረገጾች ይከታተሉን ቤተሰብም ይሁኑን:
Telegram, Instagram, Tiktok, LinkedIn, Facebook
www.muyaspace.com

Muya space

11 Dec, 10:23


🎨 Experience the Art of Sculpting LIVE on TikTok with Dagnachew Admasu! 🎨

This week Saturday, join us on MuyaSpace TikTok Live for an inspiring experience-sharing session with the talented sculptor, Dagnachew Admasu. Discover his creative journey, learn about the art of sculpting, and hear his expert insights. Don’t miss this chance to connect with a master of the craft!

🗓 When: Saturday, December 7 (8:00 pm at night)
📍 Where: TikTok Live (@MuyaSpace)

Be part of the inspiration—mark your calendar now and register with the link below to get updated 👇

Link: https://bit.ly/sculptingart

#SculptingArt #ExperienceSharing #TikTokLive #MuyaSpace

Follow us on
Telegram, Instagram, Tiktok, LinkedIn, Facebook
www.muyaspace.com

Muya space

11 Dec, 06:29


'' Colors and connections ''

መግቢያ - 1000 ብር (canvas paint with unlimited Coffee and Tea)

ቅዳሜ  ታህሳስ 5 ሙያ ስፔስ እንዳይቀሩ

@muyaspace

በእነዚህ ማህበራዊ ድረገጾች ይከታተሉን ቤተሰብም ይሁኑን:
Telegram, Instagram, Tiktok, LinkedIn, Facebook

Muya space

10 Dec, 11:13


'' Colors and connections ''

መግቢያ - 1000 ብር (canvas paint with unlimited Coffee and Tea)

ቅዳሜ  ታህሳስ 5 ሙያ ስፔስ እንዳይቀሩ

@muyaspace

በእነዚህ ማህበራዊ ድረገጾች ይከታተሉን ቤተሰብም ይሁኑን:
Telegram, Instagram, Tiktok, LinkedIn, Facebook

Muya space

05 Dec, 12:56


''Paint Your Dream''

ህልማችሁን ሸራ ላይ እየሳላችሁ አሪፍ ጊዜ በሙያ ስፔስ ያሳልፉ

መግቢያ - 1000 ብር (canvas paint with unlimited Coffee and Tea)

ቅዳሜ  ህዳር 28 ሙያ ስፔስ እንዳይቀሩ

@muyaspace

በእነዚህ ማህበራዊ ድረገጾች ይከታተሉን ቤተሰብም ይሁኑን:
Telegram, Instagram, Tiktok, LinkedIn, Facebook

Muya space

04 Dec, 08:25


''Paint Your Dream''

ህልማችሁን ሸራ ላይ እየሳላችሁ አሪፍ ጊዜ በሙያ ስፔስ ያሳልፉ

መግቢያ - 1000 ብር (canvas paint with unlimited Coffee and Tea)

ቅዳሜ  ህዳር 28 ሙያ ስፔስ እንዳይቀሩ

@muyaspace

በእነዚህ ማህበራዊ ድረገጾች ይከታተሉን ቤተሰብም ይሁኑን:
Telegram, Instagram, Tiktok, LinkedIn, Facebook

Muya space

03 Dec, 14:36


Forget boring birthday parties—let’s get those little hands painting! At MuyaSpace, we bring the paint, the fun, and all the giggles. Ready, set, masterpiece!

Happy Birthday to Adeena #BirthdayArtParty #MuyaSpace

Muya space

02 Dec, 08:49


Pottery + Culture + Good vibes = It's ጣባ Time

@muyaspace

በእነዚህ ማህበራዊ ድረገጾች ይከታተሉን ቤተሰብም ይሁኑን:
Telegram, Instagram, Tiktok, LinkedIn, Facebook

Muya space

27 Nov, 09:24


''It's ጣባ Time''

በሙያ ስፔስ ከጓደኞች እንዲሁም ከቤተሰብ ጋር መጥታችሁ ባህላዊ የሆነውን ጣባ እየሰራችሁ አሪፍ ጊዜ አሳልፉ

መግቢያ - 800 ብር ( አነባብሮ እና ውሀ ጋር)

ቅዳሜ  ህዳር 21 ሙያ ስፔስ እንዳይቀሩ

@muyaspace

በእነዚህ ማህበራዊ ድረገጾች ይከታተሉን ቤተሰብም ይሁኑን:
Telegram, Instagram, Tiktok, LinkedIn, Facebook

Muya space

24 Nov, 18:02


''It's ጣባ Time''


በሙያ ስፔስ ከጓደኞች እንዲሁም ከቤተሰብ ጋር መጥታችሁ ባህላዊ የሆነውን ጣባ እየሰራችሁ አሪፍ ጊዜ አሳልፉ

ቅዳሜ ህዳር 21 ሙያ ስፔስ እንዳይቀሩ

@muyaspace

በእነዚህ ማህበራዊ ድረገጾች ይከታተሉን ቤተሰብም ይሁኑን:
Telegram, Instagram, Tiktok, LinkedIn, Facebook

Muya space

23 Nov, 18:42


በዓይነቱ ልዪ የሆነ ከእንጨት ዕደ-ጥበብ ሙያ ጋር ተያይዞ ከላይኔ ጋር በታክቶክ ላይቭ ያደረግነው እጅግ ጠቃሚ ልምድ ልውውጥ ተጠናቋል። ላይኔ ስለሙያው ለሰጠኸን የካበተ ልምድ እጅግ እናመሰግናለን። በፕሮግራሙ ላይ የተሳተፋቹ ቤተሰቦቻችን ጥሩ ልምድ እንዳገኛቹ ሙሉ እምነታችን ነው። በቀጣይ ሳምንት በሌላ ሙያ ዓይነት ከሌላ ባለሙያ ጋር እስክንገናኝ መልካም ሳምንት ይሁንላቹ።


"ቅዳሜ ምሽቶን ከሙያስፔስ ጋር ያሳልፉ"

በእነዚህ ማህበራዊ ድረገጾች ይከታተሉን ቤተሰብም ይሁኑን:
Telegram, Instagram, Tiktok, LinkedIn, Facebook

Muya space

23 Nov, 16:57


ከላይኔ ዕደ-ጥበባት ጋር ቲክቶክ ላይቭ ላይ እንገናኝ። ሊንክ👇

https://vm.tiktok.com/ZMhvC6bQ9/

Muya space

23 Nov, 16:30


ከላይኔ ዕደ-ጥበባት ጋር በእንጨት ዕደ-ጥበብ ዙሪያ የምናደርገው ልምድ ልውውጥ መርሃግብር ከ30 ደቂቃ በኋላ ይጀምራል። ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን እንድትሳተፉ ጋብዘናቹሀል።👇

https://www.tiktok.com/@muyaspace?_t=8rdYMNxKCgh&_r=1

Muya space

21 Nov, 17:22


🪵የእንጨት ዕደ-ጥበብ ልምድ ልውውጥ በቲክቶክ ላይቭ🪵

በዚህ ሳምንት በዓይነቱ ልዩ የሆነ በቲክቶክ ላይቭ ከላይኔ ለማ ጋር የእንጨት ዕደ-ጥበብ ሙያ ልምድ ልውውጥ መርሃግብር ይዘጋጃል። በቲክቶክ ከ260,000 በላይ ተከታዮች ያሉት ላይኔ ዕደ-ጥበባት በሙያው ያለውን ልምድ ሊያካፍለን ቀጠሮውን ቅዳሜ, ኅዳር 14 ከሙያስፔስ ጋር አድርጓል እንዳያመልጣቹ።🌟—ከታች ባለው ሊንክ ፈጥነው ይመዝገቡ👇🌟

Link: https://bit.ly/woodcrafting2

#Woodcraft #TikTokLive #HandmadeArt #ArtisanShowcase #JoinUs

በእነዚህ ማህበራዊ ድረገጾች ይከታተሉን ቤተሰብም ይሁኑን:
Telegram, Instagram, Tiktok, LinkedIn, Facebook
www.muyaspace.com

Muya space

21 Nov, 17:22


🪵 Discover the Art of Woodcraft LIVE on TikTok 🪵

This week, join us for an exclusive TikTok Live session featuring the talented artisan Layne Lemma, admired by over 260,000 followers! Watch as he shares his creative journey, showcases stunning woodwork, and offers tips to inspire your craft. Don’t miss this interactive and inspiring live experience—see you there! 🌟 —register now with the link below 👇🌟

Link: https://bit.ly/woodcrafting2

#Woodcraft #TikTokLive #HandmadeArt #ArtisanShowcase #JoinUs

Follow us on
Telegram, Instagram, Tiktok, LinkedIn, Facebook
www.muyaspace.com

Muya space

02 Nov, 18:05


ዛሬ ምሽት 2፡00 የጀምረው የኪሮሽ አሻንጉሊት አሰራር ልምድ ልውውጥ ፕሮግራም በጥሩ ሁኔታ ተጠናቋል። አደይ ተስፋዬ ያለሽን ልምድ ስላካፈልሽን ከልብ እናመሰግናለን። ፕሮግራሙን የተሳተፋቹ ቤተሰቦቻችን በጣም እናመሰግናለን። በቀጣይ ሳምንት በሌላ የሙያ ዓይነት ከሌላ ባለሙያ ጋር እስክንገናኝ መልካም ሳምንት እንዲሆንላቹ ተመኘን። ሀሳብ አስተያየታቹን ኮመንት ቦታ ላይ አስቀምጡልን።

"ቅዳሜ ምሽቶን ከሙያስፔስ ጋር ያሳልፉ"

በእነዚህ ማህበራዊ ድረገጾች ይከታተሉን ቤተሰብም ይሁኑን:
Telegram, Instagram, Tiktok, LinkedIn, Facebook

Muya space

02 Nov, 17:02


የኪሮሽ አሻንጉሊት አሰራር ልምድ ልውውጥ ፕሮግራም ተጀምሯል ከታች ያለውን ሊንክ ተጭነው ይሳተፉ👇

https://meet.google.com/xfs-tyux-imj

Muya space

02 Nov, 16:29


የኪሮሽ አሻንጉሊት አሰራር ልምድ ልውውጥ መርሃግብር ከ30 ደቂቃ በኋላ 2፡00 ይጀምራል። ለተመዘገባቹ የምትሳተፉበት ሊንክ የላክን ሲሆን ላልተመዘገባቹ ደግሞ ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን መሳተፍ ትችላላቹ👇

https://meet.google.com/xfs-tyux-imj

Muya space

31 Oct, 07:01


🧶 የኪሮሽ አሻንጉሊት አሰራር ልምድ ልውውጥ 🐻

በዚህ ሳምንት የኦንላይን ሙያ ፕሮግራማችን ላይ ውብ የሆኑ የኪሮሽ አሻንጉሊቶችን የምትሰራውን አደይ ተስፋዬ ይዘንላቹ እንቀርባለን። ከላይ በምስሉ የምትመለከቱትን ውብ አሻንጉሊቶች በምን አይነት መልኩ እንደተሰሩ የምታስረዳን ይሆናል። እንዳያመልጣቹ ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ፈጥናቹ ተመዝገቡ👇🌟 

Link:  https://bit.ly/crochetdollmaking

Type: ኦንላይ
Date: ቅዳሜ, ጥቅምት 23 ምሽት 2፡00
Payment: ነጻ መርሃግብር

@muyaspace

#CrochetDolls #HandcraftedArt #ArtisanShowcase #RegisterNow

በእነዚህ ማህበራዊ ድረገጾች ይከታተሉን ቤተሰብም ይሁኑን:
Telegram, Instagram, Tiktok, LinkedIn, Facebook
www.muyaspace.com

Muya space

31 Oct, 06:50


🧶 Meet the Artist Behind the Magic of Crochet Dolls! 🐻

Join us for this week’s online experience sharing program, featuring a talented artisan Adey Tesfaye who brings crochet dolls to life with her unique, handcrafted designs! Discover her journey, learn about her techniques, and get inspired by her beautiful creations. Don’t miss this chance to dive into the world of crochet art—register now with the link below 👇🌟


Type: Online
Date 📆: November 2 (Saturday Night 8:00 pm)
Payment: Free session

Link:  https://bit.ly/crochetdollmaking

#CrochetDolls #HandcraftedArt #ArtisanShowcase #RegisterNow


@muyaspace


Follow us on
Telegram, Instagram, Tiktok, LinkedIn, Facebook
www.muyaspace.com

Muya space

30 Oct, 14:58


Who says crochet is just for girls?
These two boys totally surprises us at muyaspace with their amazing crochet skills.

Come join us @muyaspace community!

Muya space

26 Oct, 18:19


ዛሬ ምሽት 2፡00 ጀምሮ ሌዘር ቦርሳ አሰራስ ልምድ ልውውጥ ፕሮግራም በጥሩ ሁኔታ ተጠናቋል። ረድኤት እጅጉ ያለሽን ልምድ ስላካፈልሽን ከልብ እናመሰግናለን። ፕሮግራሙን የተሳተፋቹ ተከታታዮችም በጣም እናመሰግናለን። በቀጣይ ሳምንት በሌላ የሙያ ዓይነት ከሌላ ባለሙያ ጋር እስክንገናኝ መልካም ሳምንት እንዲሆንላቹ ተመኘን። ሀሳብ አስተያየታቹን ኮመንት ቦታ ላይ አስቀምጡልን።

"ቅዳሜ ምሽቶን ከሙያስፔስ ጋር ያሳልፉ"

በእነዚህ ማህበራዊ ድረገጾች ይከታተሉን ቤተሰብም ይሁኑን:
Telegram, Instagram, Tiktok, LinkedIn, Facebook

Muya space

26 Oct, 17:00


የቆዳ ቦርሳ አሰራር ልምድ ልውውጥ ፕሮግራም ተጀምሯል ከታች ያለውን ሊንክ ተጭነው ይሳተፉ👇

https://meet.google.com/djg-cwow-jur

Muya space

26 Oct, 16:29


የቆዳ ቦርሳ አሰራር ልምድ ልውውጥ መርሃግብር ከ30 ደቂቃ በኋላ 2፡00 ይጀምራል። ለተመዘገባቹ የምትሳተፉበት ሊንክ የላክን ሲሆን ላልተመዘገባቹ ደግሞ ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን መሳተፍ ትችላላቹ👇

https://meet.google.com/djg-cwow-jur

Muya space

23 Oct, 07:41


👜የቆዳ ቦርሳ አሰራር ልምድ ልውውጥ👜

የዚህ ሳምንት እንግዳችን የቆዳ ቦርሳ ስራ ባለሙያ የሆነችው ረድኤት እጅጉ በቤት ውስጥ ሊሰሩ ስለሚችሉ የቆዳ ቦርሳዎች አሰራርና ስላለው የገበያ ሁኔታ ያላትን ልምድ ልታካፍለን እንዲሁም ከናንተ የሚመጡ ጥያቄዎች ልታስተናግድ ቀጠሮዋን ከሙያስፔስ ጋር ቅዳሜ ምሽት 2፡00 አድርጋለች። የቆዳ ቦርሳ ስራ ለመጀመር እያቀዳቹ ላላቹ ይህ ፕሮግራም እንዳያመልጣቹ ከታች ባለው ሊንክ ተመዝገቡ👇🌟

Link:  ፡https://bit.ly/leatherbagmaking

መርሀ ግብር: ኦንላይን
ቀን: ቅዳሜ, ጥቅምት 9 ምሽት 2፡00
ክፍያ: ነጻ መርሃግብር

#LeatherCraft #HandmadeBags #RegisterNow #muyaspace

በእነዚህ ማህበራዊ ድረገጾች ይከታተሉን ቤተሰብም ይሁኑን:
Telegram, Instagram, Tiktok, LinkedIn, Facebook
www.muyaspace.com

Muya space

23 Oct, 07:38


👜Leather Bag Making Experience Sharing Program👜

Discover the craftsmanship behind beautiful leather bags made at home by talented artisan Rediet Ejigu. Learn her techniques, get inspired, and explore the world of leather crafting. Don’t miss out—register now using the link below👇🌟

Link:  https://bit.ly/leatherbagmaking

Date: October 19 (Saturday Night 8:00 pm)
Payment: Free session

#LeatherCraft #HandmadeBags #RegisterNow #muyaspace

Follow us on
Telegram, Instagram, Tiktok, LinkedIn, Facebook
www.muyaspace.com

Muya space

21 Oct, 12:04


Unleash Your Creativity at Mignot Bazaar with Muya Space! 🎨

Join Us On October 26th - 27th @Kingshotel 🕘 Time: 9:30 AM - 7:30 PM (ጠዋት 3:30 ጀምሮ📅 SAT - SUN Two Full Days of Inspiring Weekend Where you can Explore your Talents, Honor Your - Skills, and Let Your - Inner Child Shine At this Unforgettable Family Festival!

For More Info, Contact Us:⤵️
📞 907058484 | 911186489 |
📩  [email protected] |
🌐 Www.eykis.net |

Bring your imagination and let’s make magic happen!

#MuyaSpace #MignotBazaar #CreativityUnleashed #Explore #InnerChild #Art #Joy #KingsHotel #Sarbet #Unique #Locally #Global #Think #Big #WishFulfill #Sustainable #Community #Event #October #Edition #EykisEntertainment

Muya space

21 Oct, 07:49


🎨 Smiles as bright as their artwork! 🎨
At MuyaSpace, every stroke sparks joy and imagination.

Muya space

17 Oct, 09:41


Capturing creativity among the blooms! Our recent event at Gulele Botanic Garden was a beautiful blend of art and nature.

#MuyaSpace #PaintingInNature #GuleleBotanicGarden

Muya space

17 Oct, 07:14


የሙያ ቅምሻ በእረፍት ቀንዎ

ቅዳሜ እና እሁድ መስከረም 9 እና 10 ሙያ ስፔስ እንዳይቀሩ

@muyaspace

በእነዚህ ማህበራዊ ድረገጾች ይከታተሉን ቤተሰብም ይሁኑን:
Telegram, Instagram, Tiktok, LinkedIn, Facebook

Muya space

16 Oct, 07:21


ይህም ይለመዳል

የሻማ ስራ ስልጠና

10% ልዩ ቅናሽ ለቤተሰብ እንዲሁም ለጓደኞች

ለመመዝገብ ሲፈልጉ - በስልክ ቁጥር 0942049910 ይደውሉ

አድራሻ - ቡልጋሪያ ዲምኘል ህንፃ, 6ኛ ፎቅ 601

ሙያ ስፔስ

@muyaspace

በእነዚህ ማህበራዊ ድረገጾች ይከታተሉን ቤተሰብም ይሁኑን:
Telegram, Instagram, Tiktok, LinkedIn, Facebook

Muya space

15 Oct, 11:41


ይህም ይለመዳል

የኪሮሽ ስራ ስልጠና

10% ልዩ ቅናሽ ለቤተሰብ እንዲሁም ለጓደኞች

ለመመዝገብ ሲፈልጉ - በስልክ ቁጥር 0942049910 ይደውሉ

አድራሻ - ቡልጋሪያ ዲምኘል ህንፃ, 6ኛ ፎቅ 601

ሙያ ስፔስ

@muyaspace

በእነዚህ ማህበራዊ ድረገጾች ይከታተሉን ቤተሰብም ይሁኑን:
Telegram, Instagram, Tiktok, LinkedIn, Facebook

Muya space

15 Oct, 07:35


ይህም ይለመዳል

የሸክላ ስራ

10% ልዩ ቅናሽ ለቤተሰብ እንዲሁም ለጓደኞች

ለመመዝገብ ሲፈልጉ - በስልክ ቁጥር 0942049910 ይደውሉ

አድራሻ - ቡልጋሪያ ዲምኘል ህንፃ, 6ኛ ፎቅ 601

ሙያ ስፔስ

@muyaspace

በእነዚህ ማህበራዊ ድረገጾች ይከታተሉን ቤተሰብም ይሁኑን:
Telegram, Instagram, Tiktok, LinkedIn, Facebook

Muya space

13 Oct, 16:52


◌Mignot's 🔙 Again to Fulfill Wishes!

Mignot Bazaar's Second Season Episode 202 is Here! Join Us for the October Edition at the Stunning Kings Hotel, Sarbet Traffic Lights! Near (AU)

🕘 Time: 9:30 AM - 12:30 PM 
📅 SAT - SUN Two Full Days of Culture, Commerce, and Community!

Click to Register:ለመመዝገብ▾
[ Www.Eykis.net/Mignot ] 🛍️

For More Info, Contact Us:⤵️
📞 +251907058484 | +251911186489
📩  [email protected] |

#MignotBazaar #Exhibitors #NewYearEdition #KingsHotel #Sarbet #Networking #Unique #Finds #Locally #Global #Think #Big #Support #SmallBusiness #WishFulfill #Sustainable #Community #Event #October #Edition #EykisEntertainment

Muya space

12 Oct, 19:14


ዛሬ ምሽት ባዘጋጀነው የሻማ አሰራር ኦንላይን መርሃግብር ላይ ለተሳተፋቹ ቤተሰቦቻችን ልባዊ ምስጋናችንን ማቅረብ እንፈልጋለን። በመርሃግብሩም ጥሩ ልምድ እንደወሰዳቹ እናምናለን። ቃልኪዳን አጥናፉ በሙያው ያለሽን ልምድ ስላካፈልሽን በጣም እናመሰግናለን። ያላቹን ሀሳብ አስተያየት ኮመንት ቦታ ላይ አስቀምጡልን። በቀጣይ ሳምንት በሌላ የሙያ ዓይነት ከሌላ ባለሙያ ጋር እስክንገናኝ መልካም ሳምንት እንዲሆንላቹ ተመኘን።

መላካም አዳር!☺️

"ቅዳሜ ምሽቶን ከሙያስፔስ ጋር ያሳልፉ"

በእነዚህ ማህበራዊ ድረገጾች ይከታተሉን ቤተሰብም ይሁኑን:
Telegram, Instagram, Tiktok, LinkedIn, Facebook

www.muyaspace.com

Muya space

12 Oct, 17:22


የሻማ አሰራር መርሃግብር ጋር ተጀምሯል ከታች ያለውን ሊንክ ተጭነው ይሳተፉ👇

http://meet.google.com/rnj-kpzq-ymd

Muya space

11 Oct, 11:34


ዓመቱን በሙያ ይጀምሩ

የኪሮሽ ስራ ስልጠና

10% ልዩ ቅናሽ ለቤተሰብ እንዲሁም ለጓደኞች

ለመመዝገብ ሲፈልጉ - በስልክ ቁጥር 0942049910 ይደውሉ

አድራሻ - ቡልጋሪያ ዲምኘል ህንፃ, 6ኛ ፎቅ 601

ሙያ ስፔስ

@muyaspace

በእነዚህ ማህበራዊ ድረገጾች ይከታተሉን ቤተሰብም ይሁኑን:
Telegram, Instagram, Tiktok, LinkedIn, Facebook

Muya space

11 Oct, 09:02


እኛም ኮራን በእናንተ....

ሙያ ስፔስ  መተዉ፣
ኪሮሽ ተምረዉ፣
የተማሩትንም ወደ ልብስ ቀይረዉ፣
እንዲህ አምሮባቸው ማየት እንዴት ያኮራል!