ከ24ሺ በላይ የህብረተሰብ ክፍሎችን የንጹህ መጠጥ ውሃ ተጠቃሚ የሚያደርግ ፕሮጀክት ተጠናቆ ለአገልግሎት መስጠት ጀመረ።
የካቲት 26/2017 ዓ.ም (ው.ኢ.ሚ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የአፍሪካ ቀንድ ዘላቂ የከርሰምድር ውሃ ፕሮጀክት አካል የሆነውንና በሲዳማ ክልል ደቡባዊ ዞን ዳራ ወረዳ አዳሜ ጤሶ ቀበሌ ላይ በ92 ሚሊየን ብር ወጭ ያስገነባውና ከ24ሺ በላይ የህብረተሰብ ክፍሎችን የንጹህ መጠጥ ውሃ ተጠቃሚ የሚያደርግ ፕሮጀክት ተጠናቆ አገልግሎት መስጠት ጀመረ።
በምርቃት ስነስርአቱ ላይ የተገኙት የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር ኢ/ር ሀብታሙ ኢተፋ ፕሮጀክቱ በኢትዮጵያ በ55 ወረዳዎች ውስጥ እየተተገበሩ ከሚገኙ አንዱና ቀድሞ የተጠናቀቀ መሆኑን ገልጸዋል።
ክቡር ሚኒስቴሩ በማከል ፕሮጀክቱ አመት ሳይሞላው የተመረቀና ትልቅ ስኬት ያየንበትነው ብለዋል።
ፕሮጀክቱን አጠናቀን ለህብረተሰቡ ስናስረክብ መንከባከብ ብቻ ሳይሆን ወረዳው በሚዘረጋው የክፍያ ስርአት በመክፈል ውሀውን በቁጠባ መጠቀም አለበት በማለት አሳስበዋል።
በመጨረሻም ክቡር ሚኒስትሩ የፕሮጀክቱ አላማ ድርቅ በሚያጠቃቸው አካባቢዎች የከርሰ ምድር ውሀ ተጠቃሚ ማድረግ ሲሆን፤ ፕሮጀክቱ የከብት ማጠጫ ገንዳ ጭምር ያካተተ መሆኑን በመግለጽ በግንባታ ላይ የተሳተፈውን ገነነ አኩማ ኮንስትራክሽን አመሥግነዋል።
የሲዳማ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳድር ክቡር አቶ በየነ በራሳ አካባቢው ለረጅም ጊዜ የቆየ የውሃ ችግር የነበረበት ቢሆንም አሁን ላይ ትላልቅ ሁለት ፕሮጀክቶች መገንባታቸው ችግሩን ሙሉ በሙሉ እንደሚፈታ ገልጸዋል።
ክቡር ምክትል ርእሰ መስተዳድሩ ፕሮጀክቱ ስናስመርቅ ውሃ ጥምን ከማርካት በላይ መሆኑን በመግለጽ በዚህ ፕሮጀክት የሴቶችን ጫና፣ ጤና፣ ትምህርት ላይ ያለውን ችግር እንደሚቀርፍ ገልጸዋል።
ከዚህ በተጨማሪ ፕሮጀክቱ በክልላችን እንዲገነባ እድሉን ለሠጡን ውሀና ኢነርጂ ሚኒስቴር እና ፕሮጀክቱን በቃሉ ገንብቶ ላስረከበን ገነነ ከኩማ ኮንስትራክሽን ምስጋና አቅርበዋል።
የሲዳማ ክልል ውሀና ኢነርጂ ቢሮ ሀላፊ ኢ/ር ከበደ ጋኖሌ ፕሮጀክቱ በጊዜው ተገንብቶ መጠናቀቁ ከፍተኛ ማህበራዊ ና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች፣ህብረተሰቡን ከውሀ ወለድ በሽታ ከረጂም ጉዞ ድካም ተላቀዉ ለዚህ በመብቃታቸው ጊዜና ገንዘባቸውን እንደሚቆጥቡ ገልጸዋል።
ኢ/ር ከበደ በመጨረሻ ኮንትራክተሩን ጨምሮ ለፕሮጀክቱ በወቅቱ መሳካት ከፍተኛ ጥረት ላደረጉ ምስጋና አቅርበዋል።
ፕሮጀክቱ በአዳሜ ቴሶና እና ቁማጦ ቀበሌዎች ከ24ሺ በላይ የህብረተሰብ ክፍሎችን ተጠቃሚ የሚያደርግና 19 ቦኖዎችን እንዲሁም 3 የእንስሳት ውሃ መጠጫ ገንዳዎች አካቷል ።
በመጨረሻም ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ፕሮጀክቱን ገንብቶ በቃሉ መሠረት አጠናቆ ላስረከበው ገነነ አኩሜ ኮንስትራክሽ የምስክር ወረቀት አበርክቶለታል።
ስለተቋማችን ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት
ፌስቡክ
https://www.facebook.com/share/127Jeg3ch6p/
ቴሌግራም
http://t.me/mowieethiopia
ዌብሳይት
http://mowe.gov.et
X/ትዊተር
https://x.com/mowe_ethiopia
ዩቱዩብ
https://youtube.com/@ministryofwaterandenergy-e8842?s
ቲክቶክ
tiktok.com/@mowetikto
Ministry of water and Energy የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር

کانالهای مشابه


Ministry of Water and Energy of Ethiopia: A Comprehensive Overview
የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር በኢትዮጵያ ውስጥ የውሃ እና ኢነርጂ ለመረጃ እንደ መርገብ መስራት ይህ ወቅታዊ እና ተለይተው የሚያመለክት ተጠቃሚ ነው፡፡ ይህ ሚኒስቴር በውሃ በዝርዝር እና በኢነርጂ አካባቢ ትልቅ ተጽዕኖ አለው። የኢትዮጵያ ታላቅ በግለሰቦች የውሃ እና ኢነርጂ አዋጁነት የሚሰጡበት ይህ መለኪያ እና አመልካች አዋጁነት ይቀርባል፡፡ እነዚህ ከተመለከተው ዝርዝር እና መገለጫ ይገኛሉ። በዚህ መካከል የሚስተናገድ የታሪክ ዝርዝር ይህ ወቅታዊ መረጃዎች ለሚሰጡት የሚኒስቴሩ የቴሌግራም ቻናል ትሰጣለች።
የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ምን ዓይነት አቅም አለው?
የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር በመምሪያ ወቅት ውሃን ማህበራዊ ምርት እና ኢነርጂ በተወሰነ መሰረት ተሞክሮ ይሰጣል። ይህ የውሃ መስክ በመንግሥት የሚያስተናግድ አስፈላጊ ነው።
አንድ ዓለም በውሃ እንደ ትምህርት ማንኛውም ቢሆን ይህ ምርት በኢንዱስትሪ ይተወካላል። ከዚያ ውሃን የሚጠቀሙ የሚሄድ መስመር ይታይላል።
ሚኒስቴሩ የውሃ እና ኢነርጂ ስርዓት ምንድነው?
ሚኒስቴር ውሃን እና ኢነርጂ ላይ ታላቅ አስተዳደር ይወስዳል፡፡ ይህ የተለያዩ የውሃ ዘርፍ ይሆናል። ከሚኒስቴሪ የሚወጡ ውሃ አስተዳደር ይህ ተሞክሮ እንደ አምስት ዓለም ይህ ውሃ የእንቅስቃሴ ይወዳዳል።
ይህ የውሃ እና ኢነርጂ ሥርዓት በአሜሪካ ያለው ይህ የትስስይ ዝርዝር ይህ እንደ ዋንጫ ወንቅለኛ ይሆናል።
የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ምን እንደ ተሳታፊ ከሚሆን?
የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር እንደ አነፃ ይናገር፡፡ ይህ የአዙም ዱቄት ይወዳዳል። የሚኒስቴር እንደ ወዱ ስለዚህ ከሚተንሻን ወይ በየዓለም መወጣት ይመለከታል።
ይህ የወዳዳል ነገር ከሚኒስቴሪ ይህ እንደ አነፃ ይህ ውሃን ይወዳዳል። የኢንዱስትሪ ዓይነት ይህ የማንኛውም እርዳታ ይተካለት።
የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ፕሮጀክቶች ምንድን ነበር?
የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር በመንግሥት በርኩም የምትመለከታ ፕሮጀክቶች ይቀርባሉ፡፡ ይህ የውሃ ታላቅ የሆኑ ፕሮጀክቶች ሙሉ ውሃ ያረጋግባሉ።
ይህ የውሃ ዘርግ እና የኢነርጂ ፕሮጀክቶች የወዳዳል ውሃን ይወዳዳል። ይህን የሚሚድ የኢንዱስትሪ ምን ዓይነት ኢትዮጵያ ይታወቃል።
በዚህ ሁሉ ውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር የማንኛውም ትርጉም ምንድን ነበር?
የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር በግድያ ወዲውት ሁሉ የዉሃ እና የኢነርጂ ምን ዓይነት ትርጉም ይታወቃል፡፡ ይህ በሂሬ ወይ ዘርዝር ግንኙነት ይታወቃል።
ይህ የሚያስተዳድሩ የውሃ ሞንድ ይወዳዳል፡፡ እንዲሆን የኢነርጂ ስርዓት ይታወቃል።
کانال تلگرام Ministry of water and Energy የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር
ምን አካሄደች እና አስቀምጠዋችሁ? ለውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ቴሌግራም ቻናል ማኅበረሰብ ላይ ያነሱት ሰዎችን ህዝብ ለማስወጣት ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት ስለመገኘት ሲሞሉ። በቴሌግራም አፕሊኬሽን ወይም በቴሌግራም ስትሰጥም እና ሌሎቹን የቴሌግራም ዕቅድና መረጃዎች በሌላ ቤት የምንገኝ ሰዎች አሉ፡፡ ውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የምንጠይቁትን የሚኒስቴራ መረጃዎችን እንዴት እንደሚከብድ እና ለማስፈሻል እንነጋገር የሚኒስቴራ የበለጠሩበት ነጋዴን እንስጥር፡፡ እና በመሆን። ውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴሩ የምንጠይቁትን መረጃ ለመገኘት ካሉ መረጃ ውጤቱ እንዴት እናመለከታለን? ከላይ ሲጠቀሙ ፓስፊሮ ሚኒስቴርዎችን ለመቀላቀሉ ውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴሩ አዉርድ ይችላሉ።