25, በምንባቡ መሰረት ትክክል የሆነው ሀሳብ የቱ ነው?
A. የትራፊክ አደጋ ምክንያቶችን መለየት ያስቸግራል፡፡ B. ከሹፌሩ ከሚጠበቁ ጉዳዮች አንዱ መኪናን በፍጥነት መንዳት ነው፡፡
C የትራፊክ አደጋ በንብረት ላይ ብቻ ጉዳት የሚያስከትል ነው፡፡
D, የትራፊክ አደጋ በእየዕለቱ ይከሰታል፡፡
መመሪያ: ከ26-47 ላሉት ጥያቄዎች ከተሰጡት አማራጮች ውስጥ ትክከለኛውን መልስ በመምረጥ
በማጥቆር መልስ/ሽ፡፡
26.ደብተር_ መጽሀፍ_አርሳስ እና ቦርሳህን ለምን አላመጣህም ይህ አረፍተነገር በተገቢ ስርዓተ ነጥብ ተሟልቶ ሰነበብ
A ደብተር፤መጽሀፍ፣እርሳሳ እና ቦርሳህን ለምን አላመጣህም!
B. ደብተር፤መጽሀፍ እርሳስ እና ቦርሳህን ለምን አላመጣህም?
C ደብተር፣ መጽሀፍ፣ እርሳስ እና ቦርሳህን ለምን አላመጣህም?
D. ደብተር፡ መጽሀፍ፤እርሳስ እና ቦርሳህን ለምን አላመጣህም!
27 እሰይ_የኢትዮጵያ ቡድን ግሩም ግብ አገባ _ በክፍት ቦታዎች ውስጥ ተገቢው ስርዓተ ነጥብ የገባው በየትኛው ዐ.ነገር ውስጥ ነው?
.. እሰይ! የኢትዮጵያ ቡድን ግሩም ግብ አገባ? B. እሰይ !የኢትዮጵያ ቡድን ግሩም ግብ አገባ!
C. እሰይ ፣የኢትዮጵያ ቡድን ግሩም ግብ አገባ፡፡
D. እሰይ ፤የኢትዮጵያ ቡድን ግሩም ግብ ኣገባ! 28. ትከክለኛ የሀሳብ ቅደም ተከተል ይዞ የሚነበበው የቱ ነው?
A. ሊጥ ቀጠነ ፤አብሲት ተጣለ፤ሊጥ ኩፍ አለ፣እንጀራተጋገረ፡፡
B. ሊጥ ከፍ አለ፤አብሲት ተጣለ፤ሊጥ ቀጠነ፤እንጀራ ተጋገረ፡፡ C. ሊጥ ቀጠነ፣ አብሲት ተጣለ ፤ሊጥ ኩፍአለ፤እንጀራተጋገረ፡፡
D. አብሲት ተጣለ፤ሊጥ ቀጠነ፣ሊጥ ኩፍ አለ፤ እንጀራ ተጋገረ፡፡