Minister Of Education Ethiopia | ትምህርት ሚኒስቴር @minister_of_education_ethiopia Channel on Telegram

Minister Of Education Ethiopia | ትምህርት ሚኒስቴር

@minister_of_education_ethiopia


This channel is where you get information from the Ministry of Education.

#Join and Get fast and reliable information

Group @Temhirt_Minister_Discussion

MOE ... 2016 E.C 🇪🇹

Minister Of Education Ethiopia | ትምህርት ሚኒስቴር (English)

Are you looking for the latest updates and information from the Ministry of Education in Ethiopia? Look no further, as the Minister Of Education Ethiopia Telegram channel is here to provide you with fast and reliable information straight from the source. Stay informed about new policies, initiatives, and announcements related to education in Ethiopia.

Join the Minister Of Education Ethiopia channel today to stay up to date with all the important news and updates. In addition to receiving information directly from the Ministry of Education, you can also engage in discussions and share your thoughts in the group linked in the channel's description.

Don't miss out on the opportunity to be part of the educational dialogue in Ethiopia. Join the Minister Of Education Ethiopia channel now and be part of the MOE community. 🇪🇹

Minister Of Education Ethiopia | ትምህርት ሚኒስቴር

04 Nov, 13:56


የ2017 ዓ.ም የRemedial ፕሮግራም ምደባ ይፋ ሆኗል።

በ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስደው ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግሥት ዩኒቨርስቲዎች የአቅም ማሻሻያ (ሪሚዲያል) ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የተቋም ምደባ ይፋ ተደርጓል። ምድባችሁንም፦

በድረ ገጽ፦
https://placement.ethernet.edu.et

በቴሌግራም፦
https://t.me/moestudentbot

የተቋም ይቀየርልኝ ጥያቄ የማይስተናገድ መሆኑ ተገልጿል።

© ትምህርት ሚኒስቴር

ሀሳብ አስተያየት ካለዎት ግሩፕ👇👇
@Temhirt_Minister_Discussion

Share ‼️ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ‼️
@Minister_Of_Education_Ethiopia

Minister Of Education Ethiopia | ትምህርት ሚኒስቴር

24 Oct, 13:16


የ2017 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ ምደባ ይፋ ሆኗል።

በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ በመደበኛው ፕሮግራም ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ትምህርታችሁን ለመከታተል የሚያስችል የማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች የተቋም ምደባ ይፋ ሆኗል።

ከታች በተዘረዘሩት አማራጮች ምደባችሁን ማየት ትችላላችሁ።

በድረ-ገፅ 👇
https://placement.ethernet.edu.et

በቴሌግራም 👇
https://t.me/moestudentbot

የተቋም ይቀየርልኝ ጥያቄ የማይስተናገድ መሆኑን ተገልጿል።

© ትምህርት ሚኒስቴር

ሀሳብ አስተያየት ካለዎት ግሩፕ👇👇
@Temhirt_Minister_Discussion

Share ‼️ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ‼️
@Minister_Of_Education_Ethiopia

Minister Of Education Ethiopia | ትምህርት ሚኒስቴር

10 Oct, 13:21


#Placement_ተራዝሟል

የሪሚዲያል ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች፣ የተቋም እና የትምህርት መስክ ምርጫችሁን በየትምህርት ቤታችሁ በተወከሉ መምህራን በኩል እስከ መስከረም 30/2017 ዓ.ም ድረስ እንድትሞሉ መባሉ ይታወቃል፡፡

ይሁን እንጂ "አንዳንድ ትምህርት ቤቶች በሲስተም ችግር ምክንያት የተማሪዎቻቸውን የትምህርት መስክ እና የዩኒቨርሲቲ ምርጫ መሙላት በመቸገራቸው" የተቋም እና የትምህርት መስክ ምርጫ መሙያ ጊዜው እስከ ረቡዕ ጥቅምት 6/2017 ዓ.ም ተራዝሟል።

© ትምህርት ሚኒስቴር

ሀሳብ አስተያየት ካለዎት ግሩፕ👇👇
@Temhirt_Minister_Discussion

Share ‼️ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ‼️
@Minister_Of_Education_Ethiopia

Minister Of Education Ethiopia | ትምህርት ሚኒስቴር

08 Oct, 16:21


በ2017 የትምህርት ዘመን የአቅም ማሻሻያ ፕሮግራም (Remedial Program) ለመከታተል የመቁረጫ ነጥብን አስመልክቶ ትምርህት ሚኒስትር ያወጣው ሙሉ መግለጫ።

ሀሳብ አስተያየት ካለዎት ግሩፕ👇👇
@Temhirt_Minister_Discussion

Share ‼️ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ‼️
@Minister_Of_Education_Ethiopia

Minister Of Education Ethiopia | ትምህርት ሚኒስቴር

08 Oct, 16:09


የተቋም እና የትምህርት መስክ ምርጫ

በ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በመደበኛ እና በRemedial ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች የተቋም እና የትምህርት መስክ ምርጫችሁን በየትምህርት ቤታችሁ በተወከሉ መምህራን በኩል እስከ መስከረም 30/2017 ዓ.ም ድረስ መሙላት ትችላላችሁ።

በምደባ ወቅት አዎንታዊ ድጋፍ ለምትሹ ተማሪዎች ማመልከቻችሁን በ https://student.ethernet.edu.et በኩል ብቻ መላክ ትችላላችሁ። ከዚህ ውጪ ምንም አይነት ማመልከቻ በአካል ማስገባት አይቻልም።

ሀሳብ አስተያየት ካለዎት ግሩፕ👇👇
@Temhirt_Minister_Discussion

Share ‼️ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ‼️
@Minister_Of_Education_Ethiopia

Minister Of Education Ethiopia | ትምህርት ሚኒስቴር

08 Oct, 15:58


የRemedial Program የመቁረጫ ነጥብ

በ2017 የትምህርት ዘመን የአቅም ማሻሻያ ፕሮግራም (Remedial Program) ለመከታተል የመቁረጫ ነጥብ ተወስኗል።

በዚህም መሰረት በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ አገር አቀፍ ፈተና የወሰዱና እንደተፈተኑት የትምህርት አይነት ብዛት 31% ከመቶ እና ከዚያ በላይ ያመጡ ተማሪዎች በሁሉም አማራጮች (በግል እና በመንግስት ተቋማት) የሪሚዲያል ፕሮግራም መከታተል ይችላሉ።

በመንግስት ተቋማት ወጪያቸው በመንግስት ተሸፍኖ የሪሚዲያል ፕሮግራም የሚከታተሉ ተማሪዎች የመቁረጫ ነጥብ ዝርዝር ከላይ ተያይዟል።

ሀሳብ አስተያየት ካለዎት ግሩፕ👇👇
@Temhirt_Minister_Discussion

Share ‼️ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ‼️
@Minister_Of_Education_Ethiopia

Minister Of Education Ethiopia | ትምህርት ሚኒስቴር

29 Sep, 15:07


በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስደው የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች በቅርቡ ወደየተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ ይመደባሉ።

በተስተካከለው የ2017 ዓ.ም የትምህርት ካላንደር መሠረት የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች መስከረም 7 እና 8/2017 ዓ.ም ወደየተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ ይገባሉ ተብሎ እንደነበር አይዘነጋም።

ይሁን እንጂ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ ምደባ እስካሁን አልተደረገም።

በጉዳዩ ላይ አስተያየታቸውን ለኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ህብረት የሰጡት የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ኮራ ጡሹኔ፤ "ከ12ኛ ክፍል ውጤት ጋር የተያያዙ በርካታ ቅሬታዎች ለተቋሙ በመቅረባቸው ምክንያት" ምደባው መዘግየቱን ገልፀዋል።

ቅሬታዎቹን እየተስተናገዱ እንደነበር የገለፁት ሚኒስትር ዴኤታው፤ ተማሪዎቹ በቅርቡ ወደየተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ እንደሚገቡ ተናግረዋል።

የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ጳጉሜን 4/2016 ዓ.ም ይፋ መደረጉ ይታወሳል።

ሀሳብ አስተያየት ካለዎት ግሩፕ👇👇
@Temhirt_Minister_Discussion

Share ‼️ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ‼️
@Minister_Of_Education_Ethiopia

Minister Of Education Ethiopia | ትምህርት ሚኒስቴር

23 Sep, 07:18


የድኅረ ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ውጤት ይፋ ሆኗል።

በ2017 ዓ.ም የድኅረ ምረቃ ፕሮግራሞች ለሚማሩ አመልካቾች የመግቢያ ፈተና ከነሐሴ 30 እስከ ጳጉሜን 1/2016 ዓ.ም መሰጠቱ ይታወሳል።

ተፈታኞች የምዝገባ ቁጥር / Username በማስገባት ውጤታችሁን በተከታዩ ሊንክ መመልከት ትችላላችሁ 👇

https://result.ethernet.edu.et/ngat_result

ሀሳብ አስተያየት ካለዎት ግሩፕ👇👇
@Temhirt_Minister_Discussion

Share ‼️ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ‼️
@Minister_Of_Education_Ethiopia

Minister Of Education Ethiopia | ትምህርት ሚኒስቴር

20 Sep, 06:47


የሪሚዲያል ፕሮግራም የማለፊያ ውጤት ስንት ነው?

በትምህርት ሚኒስቴር የሚሰላ (70%) እና በተማሩበት ተቋም የሚሰላ (30%) በድምሩ 50% እና ከዚያ በላይ።

በተማሩበት ተቋም 30% ውጤት ያልተሞላላቸው ተማሪዎችን ውጤት ለመሙላት ባለሙያዎች እየሠሩ መሆኑንና በቅርቡ እንደሚሞላላቸው ተገልጿል።

ሀሳብ አስተያየት ካለዎት ግሩፕ👇👇
@Temhirt_Minister_Discussion

Share ‼️ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ‼️
@Minister_Of_Education_Ethiopia

Minister Of Education Ethiopia | ትምህርት ሚኒስቴር

20 Sep, 06:46


በ2016 ዓ.ም በሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የነበሩ ተማሪዎች ውጤት ይፋ መሆኑ ይታወቃል።

እሳካሁን ውጤታችሁን ያልተመለከታችሁ ተማሪዎች ውጤታችሁን በተከታዩ ሊንክ አማካኝነት መመልከት ትችላላችሁ።👇

https://result.ethernet.edu.et/

ሀሳብ አስተያየት ካለዎት ግሩፕ👇👇
@Temhirt_Minister_Discussion

Share ‼️ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ‼️
@Minister_Of_Education_Ethiopia

Minister Of Education Ethiopia | ትምህርት ሚኒስቴር

10 Sep, 13:11


ለመላው ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን እንኳን ለ2017 አዲስ አመት በሠላም አደረሳችሁ። መጪው አዲስ ዘመን የሠላም፣ የጤና፣ የስኬት ዓመት እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ።

መልካም አዲስ አመት

ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)

ሀሳብ አስተያየት ካለዎት ግሩፕ👇👇
@Temhirt_Minister_Discussion

Share ‼️ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ‼️
@Minister_Of_Education_Ethiopia

Minister Of Education Ethiopia | ትምህርት ሚኒስቴር

10 Sep, 03:45


ውጤት ለማየት ምን ያስፈልጋል።

1. በፖርታል፡- https://result.eaes.et ላይ

Registration Number አና First Name በማስገባት።

2. በቴሌግራም ቦት (Telegram Bot):- https://t.me/EAESbot

Registration number በማስገባት

3. በአጭር የጽሑፍ መልዕክት (SMS)፡-

6284 ላይ ‘R’ን በማስቀደም የመለያ ቁጥር በማስገባት (ለምሳሌ R1234567)

በዙ ሰው ስለሚሞክር የሰርቨር መጨናነቅ ሊፈጠር ስለሚችል ደጋግማችሁ በትዕግስት ሞክሩ።

ከዚህ በተጨማሪ በአካባቢያችሁ የኔቶርክ ኮኔክሽን ደካማ ከሆነ ግሩፑን በመቀላቀል ግሩፑ ላይ በቀናነት መረዳዳት ትችላላችሁ።

ግሩፕ👉 @Temhirt_Minister_Discussion

Share ‼️ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ‼️
@Minister_Of_Education_Ethiopia

Minister Of Education Ethiopia | ትምህርት ሚኒስቴር

09 Sep, 18:26


ተጠንቀቁ ❗️❗️

ውጤት ተለቋል አሁን ዌብሳይቱ እና ቦቱ እየሰራ አይደለም ስለዚህ ክፈሉ እና እኛ እናይላችኋለን ከሚሉ አጭበርባሪዎች ተጠንቀቁ።

ውጤት የሚለቀቀው 6:00 ሰዓት ላይ ሲሆን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ካወጣቸው የውጤት መግለጫ አማራጮች ውጪ ሌላ ምንም አይነት ዌብሳይትም ሆነ ቦት የለም።

አገልግሎቱ ያስቀመጣቸው የውጤት መግለጫ አማራጮች እነዚህ ናቸው፦

1. በፖርታል፡- https://result.eaes.et

2. በቴሌግራም ቦት (Telegram Bot):- https://t.me/EAESbot

3. በአጭር የጽሑፍ መልዕክት (SMS)፡- 6284 ላይ ‘R’ን በማስቀደም የመለያ ቁጥር በማስገባት (ለምሳሌ R1234567)

ከነዚህ የውጤት መግለጫ አማራጮች ውጪ ሌላ ምንም አይነት አማራጮች የሉም

ውጤቱ በሚለቀቅበት ወቅት በዙ ሰው ስለሚሞክር የሰርቨር መጨናነቅ ሊፈጠር ስለሚችል ደጋግማችሁ በትግስት ሞክሩ።

ከዚህ በተጨማሪ በአካባቢያችሁ የኔቶርክ ኮኔክሽን ደካማ ከሆነ ግሩፑን በመቀላቀል ግሩፑ ላይ በቀናነት መረዳዳት ትችላላችሁ።

ግሩፕ👉 @Temhirt_Minister_Discussion

Share ‼️ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ‼️
@Minister_Of_Education_Ethiopia

Minister Of Education Ethiopia | ትምህርት ሚኒስቴር

09 Sep, 16:42


የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት በምን ይገለፃል?

የ2016 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ (12ኛ ክፍል) ፈተና ውጤት እና የውጤት መግለጫ አድራሻ ይፋ ሆነ፡፡

የ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ተፈታኞች ውጤታቸውን በሚከተሉት የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የውጤት መግለጫ አማራጮች ከጳጉሜ 4 ቀን ከሌሊቱ 6፡00 ሰዓት ጀምሮ ማወቅ ይችላሉ።

በዚህ መሰረት

1. ፖርታል፡- https://result.eaes.et

2. በቴሌግራም ቦት (Telegram Bot):- https://t.me/EAESbot

3. በአጭር የጽሑፍ መልዕክት (SMS)፡- 6284 ላይ ‘R’ን በማስቀደም የመለያ ቁጥር በማስገባት (ምሳሌ R1234567) መልዕክት በመላክ ውጤትዎን ማወቅ ይችላሉ፡፡ ይህ አማራጭ ኢትዮ ቴሌኮም የሚያስከፍለው መደበኛ የSMS ክፍያ ይኖረዋል።

ሀሳብ አስተያየት ካለዎት ግሩፕ👇👇
@Temhirt_Minister_Discussion

Share ‼️ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ‼️
@Minister_Of_Education_Ethiopia

Minister Of Education Ethiopia | ትምህርት ሚኒስቴር

09 Sep, 12:20


በ2016 ዓ.ም በፀጥታ ችግር ምክንያት የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና መውሰድ ላልቻሉ ተማሪዎች በተለይ በአማራ ክልል 2ኛ ዙር ፈተና ከመስከረም 13-15/2017 ዓ.ም ይሰጣል።

ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)

ሀሳብ አስተያየት ካለዎት ግሩፕ👇👇
@Temhirt_Minister_Discussion

Share ‼️ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ‼️
@Minister_Of_Education_Ethiopia

Minister Of Education Ethiopia | ትምህርት ሚኒስቴር

09 Sep, 12:13


ዘንድሮ ሬሜዲያል ይኖራል ?

"አምና ሰጥተናል። ዘንድሮ ከአምናው የቀነሰ ቁጥር እንወስዳለን። የሬሜዲያል ፕሮግራም በሂደት እየቀነሰ ይሄዳል።"

ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)

ሀሳብ አስተያየት ካለዎት ግሩፕ👇👇
@Temhirt_Minister_Discussion

Share ‼️ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ‼️
@Minister_Of_Education_Ethiopia

Minister Of Education Ethiopia | ትምህርት ሚኒስቴር

09 Sep, 12:04


"ዘንድሮ በተመዘገበው ውጤት ተስፈኛ ሆኛለሁ"

"ይህ መሻሻል የመጣው በተደረገው ለውጥ ነው። ልጆቻችን ማጥናት እና ቤተ መፃህፍት መግባት ሲጀምሩ ውጤቱ ከዚህ እየተሻለ ይሄዳል።"

ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)

ሀሳብ አስተያየት ካለዎት ግሩፕ👇👇
@Temhirt_Minister_Discussion

Share ‼️ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ‼️
@Minister_Of_Education_Ethiopia

Minister Of Education Ethiopia | ትምህርት ሚኒስቴር

09 Sep, 11:52


በአጠቃላይ 1,363 ትምህርት ቤቶች ምንም አይነት ተማሪ አላሳለፉም።

ሀረሪ ውስጥ ሁሉም ትምህት ቤቶች አሳልፈዋል።

አዲስ አበባ 4 ትምህርት ቤቶች ምንም ተማሪ አላሳለፉም።

በሌላ በኩል፤ በኦላይን ከተፈተኑ ተማሪዎች 26.6 በመቶ የሚሆኑት አልፈዋል።

ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)

ሀሳብ አስተያየት ካለዎት ግሩፕ👇👇
@Temhirt_Minister_Discussion

Share ‼️ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ‼️
@Minister_Of_Education_Ethiopia

Minister Of Education Ethiopia | ትምህርት ሚኒስቴር

09 Sep, 11:49


አዲስ አበባ 10,690 ተማሪዎች በማሳለፍ ከፍተኛውን ስፍራ ይዟል።

21.4 በመቶ የሚሆኑት አዲስ አበባ ካስፈተናቸው ተማሪዎች አልፈዋል።

ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)

ሀሳብ አስተያየት ካለዎት ግሩፕ👇👇
@Temhirt_Minister_Discussion

Share ‼️ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ‼️
@Minister_Of_Education_Ethiopia

Minister Of Education Ethiopia | ትምህርት ሚኒስቴር

09 Sep, 11:45


ዘንድሮ ብሔራዊ ፈተና ከተፈተኑት ተማሪዎች 36,409 ተማሪዎች ብቻ ናቸው ያለፉት።

ይህም በመቶኛ ሲሰላ ያለፉት ተማሪዎች 5.4 በመቶ ብቻ ናቸው።

ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)

ሀሳብ አስተያየት ካለዎት ግሩፕ👇👇
@Temhirt_Minister_Discussion

Share ‼️ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ‼️
@Minister_Of_Education_Ethiopia

5,625

subscribers

568

photos

1

videos