Milli Yeka Secondary School

@milleniumyekasecondaryschool


Milli Yeka Secondary School

21 Oct, 16:39


ለ12ኛ ክፍል ለጨረሡ

Milli Yeka Secondary School

21 Oct, 10:24


የመቁረጫ ነጥብ ይፋ ተደረገ።

የ2017 የቴክኒክና ሙያ የመደበኛ ስልጠና ዘመን መቁረጫ ነጥብ ዛሬ ይፋ ተደርጓል።

የመቁረጫ ነጥቡ ዝርዝር ከላይ ተያይዟል።

@tikvahethiopia

Milli Yeka Secondary School

20 Oct, 07:08


ቀን 08/02/2017 ዓ.ም
ማስታወቂያ
ለሚሊነየም አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት መምህራን ተማሪዎች በሙሉ

የእንግሊዘኛንና ሂሳብ ትምህርቶችን ውጤት ከማሻሻልና ሁለቱ የት/ርት ዓይነቶች ለሌሎች የትምህርት ዓይነቶች መሰረታዊ መሆናቸውን ታሳቢ በማድረግ ከአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ የወረደውን የአፈፃፀም ስትራቴጂ ተግባራዊ ከማድረግ አንፃር ከስትራቴጂዎቹ አንዱ ተግባር የሆነው በየሳምንቱ ሰኞ፣ ሰኞ የእንግሊዘኛ ቀን መሆኑን እንደ ተቋም የተግባባንበት ጉዳይ መሆኑ ይታወቃል፡፡
ስለሆነም ሰኞ በ11/02/2017 ዓ.ም ዕለት ሁሉም የት/ቤታችን ማህበረሰብ በእንግሊዘኛ ቋንቋ በመግባባት፣ መልዕክት በማስተላለፍ፣ ቀኑን ሙሉ የሚኒሚዲያ አገልግሎት በእንግሊዘኛ ቋንቋ እንዲሆንና የመማር ማስተማሪያ ቋንቋ ካለምንም አቻ ትርጉም በእንግሊዘኛ ሆኖ ዕለቱ እንዲከበር የበኩላችሁን አስተዋፅኦ እና በትግበራ ሂደቱ ላይ ተሳትፎ እንድታደርጉ እያሳሰብን የእንግሊዘኛ መምህራን በባለቤትነት አተገባበሩን እንድታስተባብሩ ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡
ት/ቤቱ

Milli Yeka Secondary School

19 Oct, 07:10


ሰሌክት ኮሌጅ በመማር ማስተማር ዘርፍ ከፍተኛ ልምድ ባላቸው ባለሞያዎች እየተመራ ሙሉ ዕውቅና ባገኘንባቸው በጤና፣ በቢዝነስና ቴክኖሎጂ ዘርፎች በማስተርስ፣ በዲግሪና በቴክኒክና ሙያ መርሀ ግብር በሪሜዲያል ፕሮግራም በምዝገባ ላይ ነን!
ለ2016 የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች የሪሜድያል ፕሮግራም ለመስጠት ዝግጅታችንን አጠናቀናል።
ልዩ የሚያደርገን
• በ2016 በኮሌጃችን የሪሚዲያል ፈተና የወሰዱ ተማሪወች በከፍተኛ ውጤት ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋም ማሳለፋችን
• በonline የታገዘ ትምህርት መስጠታችንና
አድራሻ፦ አየር ጤና ካምፓስ - አየር ጤና አደባባይ / መገናኛ ካምፓስ - መገናኛ አደባባይ ደራርቱ ህንጻ
ስልክ ቁጥር፦ 9521/ 0905433333 / 0975202020
ለተጨማሪ መረጃ፡-
https://www.Select.edu.et
Telegram https://t.me/SelectBTCollege
TikTok: https://www.tiktok.com/@selectcollege?is_from_webapp=1