Últimas Postagens de ⿻መንሀጀ ሰለፍ የጀነት መንገዴ𓋜 (@menhaje_aselefiy) no Telegram

Postagens do Canal ⿻መንሀጀ ሰለፍ የጀነት መንገዴ𓋜

⿻መንሀጀ ሰለፍ የጀነት መንገዴ𓋜
[]~ ሰለፍያ~[]

የልባሞች እምነት የጀግኖች ጎዳና
መመሪያሽ ቁርአን የነቢዩ ሡና
በሀቅ የተካብሽው መጠለያ ቤቴ
ከጥመት መሸሻ ብርሀነ-ንጋቴ
ሁሌም የበላይ ነሽ ኢስላሜ ድምቀቴ
መንሀጀ-ሠለፍ ወሠጢያ እምነቴ‼️
//t.me/Menhaje_Aselefiy

ለአስተያየት ይሄን ይጫኑ 🔎
@Hadi_feedback_bot
@Hadi_feedback_bot
3,994 Inscritos
2,985 Fotos
767 Vídeos
Última Atualização 11.03.2025 09:00

O conteúdo mais recente compartilhado por ⿻መንሀጀ ሰለፍ የጀነት መንገዴ𓋜 no Telegram

⿻መንሀጀ ሰለፍ የጀነት መንገዴ𓋜

07 Mar, 09:32

292

📜 قال رسول الله صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ :

" أكثِرُوا الصلاة علَيَّ يوم الجمعة و ليلةَ الجمعة ، فمَن صلَّى عليَّ صلاةً صلَّى الله عليه عشرا " .

📚السلسلة الصحيحة (١٤٠٧).
⿻መንሀጀ ሰለፍ የጀነት መንገዴ𓋜

07 Mar, 09:30

286

- فَضْلُ الصَّلاةِ عَلَى النَّبِيِّ ﷺ
⿻መንሀጀ ሰለፍ የጀነት መንገዴ𓋜

28 Feb, 20:31

719

🤲በሉ እንግድ ጓዶች በደምብ እንፀልይ
ከአመት አመት ላደረሰን አሏህ እያመሰገንን
ከአመት አመት ደግሞ ለብቻ ከመፆም እንድያላቀንም ዱዓ እናድርግ።🤍

💡አሏህ የሁላቹህንም በቀልብ
የተቋጠረ፣የማያልቅ ሃሳብ
ተስፋ ያስቆረጠ መከራቹህን ሁሉ መፍትሔውን ከረመዷንጋ ጀባ ይበላቹህ አቦ🤲
⿻መንሀጀ ሰለፍ የጀነት መንገዴ𓋜

28 Feb, 20:07

690

🌟 ﴿ وَمَنْ يُعَظِّمْ شَعَائِرَ اللَّهِ فَإِنَّهَا مِن تَقْوَى القُلُوبْ ﴾ ، لأنَّنـا مُسلِمُون، ولأنَّ تعظِيم شعائِر الله فرِيضة :

🌙مُبَـاركِ عليكـم الشَّهـر، أعانكُـم الله على صِيامهِ وقِيامهِ، جَعلنِي الله وإيَّـاكُـم من المُحسنِين فِيه، ومِمَّـن اصطفاهُم الله لِنفسهِ، وَأن يختمهُ لنَـا بِالخيرِ والجبِر، آمِين🤲
⿻መንሀጀ ሰለፍ የጀነት መንገዴ𓋜

28 Feb, 15:01

499

‏عاجل:

‏رؤية هلال رمضان في تمير..
‏وغدا السبت أول أيام رمضان بالسعودية .
⿻መንሀጀ ሰለፍ የጀነት መንገዴ𓋜

27 Feb, 13:36

737

https://youtu.be/LnDxaETCYs4?si=Ig-jWMsAb5w4m5DC

⬆️ወንድ ልጅ ሲያለቅስ እውነትም ልክም ነው ብዬ አላምንም ነበር የዚህ ልጅ ግን በጣም ነው ያሳዘነኝ።

ሰሞኑን በሌላ ሚዲያ ድምፁ ሲንሸራሸር ሰምቸው አንጀቴን በልቶኝ ነበር አሁን ደግሞ እዚህ ቪዲዮ ላይ ሀገሩን ሲናገር ጭራሽ የኛው ጉድ የሃራ ልጅ ነው።

💕እኔ ያገባኋቸው ሚስቶች ብቻ ናቸው ቆንጆ ሚባሉት እኛ አካባቢ ያልካትን ነገር ግን እንድሁ አናልፍልክም እሽ ህእ¡ እንመለስበታለን።

ሚስቱ ግን አንች ጀሚላ ተብየ✌️ ወንድማችንን እንድህ አስለቅሰሽ የምንለቅሽ እንዳይመስልሽ አሁኑኑ ወንድማችንን መልሽ ።

አንተም ወንድሜ አሏህዬ ያበርታክ ጀሚላ ለአንተ ምትበጅህ ከሆነ ልቧን ያራራልክ ካልሆነ ግን አምነክ ተቀበል በዚ ልክ ራስን መጉዳት ልክ አይደለም እባክህን ህይወት ይቀጥላል ለነገ ህይወትክ አስብ።🤲
⿻መንሀጀ ሰለፍ የጀነት መንገዴ𓋜

23 Feb, 18:08

1,268

🩷ከቲንሽ ቀናቶች በኋላ ታላቁ የራህመት ወር ሸህሩል-ቁርኣን ይገባል ረመዳን ከመግባቱ በፊት ከቁርአንጋ ያለንን ዓላቃ እናሳምር ፕሮግራም እናዘጋጅ።
አሏህ በሰላም ያድርሰን
ኸይራቱን ሁሉ የምንሸምትም ያድርገን
🤲
⿻መንሀጀ ሰለፍ የጀነት መንገዴ𓋜

23 Feb, 18:04

960

🌟ما حِيلةُ القَلبِ المُعبَّأ بِالأسىٰ؟
أنْ يَبتغي قُرآنَ رَبِّي مُؤنسا📖
⿻መንሀጀ ሰለፍ የጀነት መንገዴ𓋜

23 Feb, 17:58

760

📚
⿻መንሀጀ ሰለፍ የጀነት መንገዴ𓋜

22 Feb, 18:16

875

📖‏«القرآن هو خيرُ عملٍ صالحٍ تُعمر به الأَوقات، وخيرُ صُحبةٍ تُنال بها جزيل الحسنات، وخيرُ شارحٍ للصدور إِذا ضاقت بها الكُربات».