" أكثِرُوا الصلاة علَيَّ يوم الجمعة و ليلةَ الجمعة ، فمَن صلَّى عليَّ صلاةً صلَّى الله عليه عشرا " .
پستهای تلگرام ⿻መንሀጀ ሰለፍ የጀነት መንገዴ𓋜

[]~ ሰለፍያ~[]
የልባሞች እምነት የጀግኖች ጎዳና
መመሪያሽ ቁርአን የነቢዩ ሡና
በሀቅ የተካብሽው መጠለያ ቤቴ
ከጥመት መሸሻ ብርሀነ-ንጋቴ
ሁሌም የበላይ ነሽ ኢስላሜ ድምቀቴ
መንሀጀ-ሠለፍ ወሠጢያ እምነቴ‼️
//t.me/Menhaje_Aselefiy
ለአስተያየት ይሄን ይጫኑ 🔎
@Hadi_feedback_bot
@Hadi_feedback_bot
የልባሞች እምነት የጀግኖች ጎዳና
መመሪያሽ ቁርአን የነቢዩ ሡና
በሀቅ የተካብሽው መጠለያ ቤቴ
ከጥመት መሸሻ ብርሀነ-ንጋቴ
ሁሌም የበላይ ነሽ ኢስላሜ ድምቀቴ
መንሀጀ-ሠለፍ ወሠጢያ እምነቴ‼️
//t.me/Menhaje_Aselefiy
ለአስተያየት ይሄን ይጫኑ 🔎
@Hadi_feedback_bot
@Hadi_feedback_bot
3,994 مشترک
2,985 عکس
767 ویدیو
آخرین بهروزرسانی 11.03.2025 09:00
کانالهای مشابه

11,968 مشترک

7,122 مشترک

6,934 مشترک
آخرین محتوای به اشتراک گذاشته شده توسط ⿻መንሀጀ ሰለፍ የጀነት መንገዴ𓋜 در تلگرام
" أكثِرُوا الصلاة علَيَّ يوم الجمعة و ليلةَ الجمعة ، فمَن صلَّى عليَّ صلاةً صلَّى الله عليه عشرا " .
ከአመት አመት ላደረሰን አሏህ እያመሰገንን
ከአመት አመት ደግሞ ለብቻ ከመፆም እንድያላቀንም ዱዓ እናድርግ።
የተቋጠረ፣የማያልቅ ሃሳብ
ተስፋ ያስቆረጠ መከራቹህን ሁሉ መፍትሔውን ከረመዷንጋ ጀባ ይበላቹህ አቦ
عاجل:
رؤية هلال رمضان في تمير..
وغدا السبت أول أيام رمضان بالسعودية .
رؤية هلال رمضان في تمير..
وغدا السبت أول أيام رمضان بالسعودية .
https://youtu.be/LnDxaETCYs4?si=Ig-jWMsAb5w4m5DC
⬆️ ወንድ ልጅ ሲያለቅስ እውነትም ልክም ነው ብዬ አላምንም ነበር የዚህ ልጅ ግን በጣም ነው ያሳዘነኝ።
ሰሞኑን በሌላ ሚዲያ ድምፁ ሲንሸራሸር ሰምቸው አንጀቴን በልቶኝ ነበር አሁን ደግሞ እዚህ ቪዲዮ ላይ ሀገሩን ሲናገር ጭራሽ የኛው ጉድ የሃራ ልጅ ነው።
💕 እኔ ያገባኋቸው ሚስቶች ብቻ ናቸው ቆንጆ ሚባሉት እኛ አካባቢ ያልካትን ነገር ግን እንድሁ አናልፍልክም እሽ ህእ¡ እንመለስበታለን።
ሚስቱ ግን አንች ጀሚላ ተብየ✌️ ወንድማችንን እንድህ አስለቅሰሽ የምንለቅሽ እንዳይመስልሽ አሁኑኑ ወንድማችንን መልሽ ።
አንተም ወንድሜ አሏህዬ ያበርታክ ጀሚላ ለአንተ ምትበጅህ ከሆነ ልቧን ያራራልክ ካልሆነ ግን አምነክ ተቀበል በዚ ልክ ራስን መጉዳት ልክ አይደለም እባክህን ህይወት ይቀጥላል ለነገ ህይወትክ አስብ።🤲
ሰሞኑን በሌላ ሚዲያ ድምፁ ሲንሸራሸር ሰምቸው አንጀቴን በልቶኝ ነበር አሁን ደግሞ እዚህ ቪዲዮ ላይ ሀገሩን ሲናገር ጭራሽ የኛው ጉድ የሃራ ልጅ ነው።
ሚስቱ ግን አንች ጀሚላ ተብየ
አንተም ወንድሜ አሏህዬ ያበርታክ ጀሚላ ለአንተ ምትበጅህ ከሆነ ልቧን ያራራልክ ካልሆነ ግን አምነክ ተቀበል በዚ ልክ ራስን መጉዳት ልክ አይደለም እባክህን ህይወት ይቀጥላል ለነገ ህይወትክ አስብ።
አሏህ በሰላም ያድርሰን
ኸይራቱን ሁሉ የምንሸምትም ያድርገን
أنْ يَبتغي قُرآنَ رَبِّي مُؤنسا