🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°• @m_y_feeling Channel on Telegram

🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°•

@m_y_feeling


ᴡᴇʟᴄᴏᴍᴇ ᴛᴏ #M_Y_feeling🍃 ᴀʟʟ ꜰᴇᴇʟ's ᴀʀᴇ ʜᴇʀᴇ 👇
~ᴍᴏᴛɪᴠᴀᴛɪᴏɴ 🧸
~ʟᴏᴠᴇ 🖤
~ꜰᴜɴɴʏ 🐣
~ᴅᴇᴇᴘ🌦
~ᴘʜᴏᴛᴏ
አስታያየት ካላቹ
👉 @Empty_feeling_1 👈 tiktok.com@abdii_quotes
M_Y_feeling@ SHER

🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°• (English)

Welcome to #M_Y_feeling🍃, where all feelings are welcome! This Telegram channel is a place filled with motivation, love, funny moments, deep thoughts, and beautiful photos. If you're looking for daily inspiration, heartwarming messages, and a good laugh, then this is the perfect channel for you. Join us on this journey of self-discovery and emotional exploration. Follow us on TikTok at @abdii_quotes for even more content. Don't miss out on the opportunity to connect with others who share your emotions and experiences. Join M_Y_feeling today and let your feelings flow freely. #SHER✨✨✨

🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°•

07 Jan, 10:05


https://t.me/ethiowallp123

🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°•

07 Jan, 06:03


እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳቹ  በዓሉ የሠላም የፍቅር ይሆን ዘንድ ከወዲሁ እመኛለሁ  ፣

አሜን🙏🙏

🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°•

06 Jan, 12:31


አለመፀለይክ አንተ ስለፈለክ
        ብቻ አይምሰልህ .....
ምናልባትም ፈጣሪ ሊያገኝህ አልፈለገም
        ይሆናል።

   

🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°•

06 Jan, 12:30


ፍቅርሽ አደረገኝ
ስም እንደሌለው ቤት
ግድግዳ እና ጣሪያ
በራፍ እና መስኮት
ምንም እንደሌለው ያልተገነባ ቤት

🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°•

06 Jan, 12:30


ስያልፍልህ ሲሳካልህ ባላየ ባልሰማ ልክ ስትወድቅ ስትሳሳት ከያሉበት መተው በጠረባ
አቤት ሰው አወይ ሰው ማለት ዘንድሮ ነው

🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°•

06 Jan, 12:28


ዶሮም ተወደደ እንቁላልም ሳይቀር☹️
የረከሰ የለም ከዝምድና በቀር🥺
.
.
ባልንጀራም የለም ሁሉም ተካክዷል🫢
ገንዘብ ያለውና ውሸታም ተወዷል‼️

🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°•

05 Jan, 14:53


short story😁

እኔ በአካውንቲንግ ማኔጅመንት ተመርቄ 2 አመት መስራት 😎

ማዘር እኔን አሁን ማግባት አለብህ ማለት
እኔ እንቢ ማለት 🙂‍↔️

Mother የአላሙዲንን ልጅ ነው ብላ ለኔ መንገር😄

እኔ ወድያው እሽ ማለት 🤑

Mother አላሙዲን ጋ መደወል

አላሙዲን ስልኩን ማንሳት

Mother ልጅህን ለልጄ ማለት🤗

አላሙዲን እንቢ ማለት😡

Mother የኢትዮጵያ ብ/ባንክ ምክትል president ነው ማለት😇

አላሙዲን ጋብቻውን መፍቀድ 🤝

Mother ለብሄራዊ ባንከ president መደወል

ፕሬዝዳንቱ ማንሳት

Mother ልጄን ምክትል president አርገው ማለት 🫵

ፕሬዝደንቱ አይሆንም ማለት

Mother የአላሙዲን አማች ነው ማለት

ፕሬዝዳንቱ ወዲያው እኔን ምክትል ፕሬዝዳንት አርጎ መሾም 😍

እኔ ፕሬዝዳንት ሆኜ የአላሙዲን ልጅ ጋ መጋባት 🙂‍↕️

Also እኔ ከእንቅልፍ መንቃት 😢😢

እየሳቃችሁ ምርጦቼ😂

🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°•

03 Jan, 17:46


https://t.me/mesgae1







👉🤌
#JOIN_GUYS 🤌👈

🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°•

03 Jan, 17:36


ከንግስና ወንበር ለቀህ.. እንደባርያ ዝቅ ብትል
በችንካር ብትበሳ ተሸክመህ.. የእኔን በደል
መቼ ገባኝ ለኃጢአቴ.. ይሄ ዋጋ እንደሚከፈል::😥

😔አቤቱ ሆይ እንደቸርነትህ🧎‍♀

🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°•

03 Jan, 17:36


ሴቶች ስያፈቅሩ እስከ ጥግ ነው ይባላል
እውነት ነው እንዴ?

🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°•

03 Jan, 17:36


''...ባያውቁንም
ባያውቁልንም
የማንረሳቸው ሰዎች አሉ...''

🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°•

03 Jan, 17:35


ለካ
.
እንባ ቢያስመስል ፈሪ
ደፋርነው ባሉት ይብሳል፣
ካገኜ አቅፎ 'ሚያባብል
ጀግናም ከልቡ ያለቅሳል።

🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°•

31 Dec, 21:01


🥺🥺🥺🥹🥹😔💔❤️‍🩹💔😩😩☹️😣😭😭😭break up😢😢le Ex👉👉👉👉👉

🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°•

31 Dec, 20:44


ማነው ሚቀብረኝ🥺😩

🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°•

30 Dec, 17:51


Meeting someone with the same
mindset as you is rare.


                

🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°•

30 Dec, 17:51


I'm officially leaving social media. I spend too much time over here. Take care everyone.

I'll be back in 15 seconds
.

🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°•

30 Dec, 17:51


Nobody cheats like a slim man, those pencils wanna write on every book.

🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°•

30 Dec, 17:51


we live in a generations that ignores god but blame him when things go wrong

🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°•

30 Dec, 17:51


What a boring planet we are
living in.

No Vampires, No nuclear wars,
No monsters, No alien attacks,
No dragons.

I'll rate it 2 stars just for good graphics
.

🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°•

18 Nov, 19:26


የበፊት ፍቅረኛዬ ትናንት ማታ ደውላ "መተኛት አልቻልኩም " አለቺኝ
እኔም እንደ አንድ መልካም ክርስቲያን ትንቢተ ኢሳይያስ 48:22 አንብቢ አልኳት

"ለክፉወች ሰላም የላቸውም ይላል እግዚአብሔር "
😂😂😂

🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°•

18 Nov, 17:40


♥️"ሰማይ ናት የኔ ሴት"🥰

እኔ ምወዳት ሴት ፀሀይ አደለችም
#ፀሀይ ነሽ ከምላት ደመና ነሽ ብዬ
ይሻላል
#ማኩረፏ😊
አለም በሚያሰጭንቅ በዚህ ዘመን ሙቀት
#ማቃጠል ነው ትርፏ🤷‍♂
እና ለኔ የኔ ቆንጆ
ኮከብ ከደመና
ፀሀይ ከጨረቃ
አትኩራ ምትዳድስ የምታይ አድቅቃ
ሁሉን
#ምታስተውል🤗

በፅኑ ልቦና
ጨረቃን ከኮከብ ፀሀይን ከደመና
#የማትለዋወጥ ጊዜዋን ጠብቃ ♥️
አገናዝባ ምትቆም ሁሌም ተጠንቅቃ😘
ቀና ብዬ ሳያት የምታደርግ
#ሀሴት
ቦታ ማትቀይር
#ሰማይ ናት የኔ ሴት!🤗

🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°•

18 Nov, 14:52


•.¸♡ 💗ይድረስ ለምወድህ♥️: ♡¸.• 


መልዕክቴ ጥልቅ ነዉ ከቃላት ይበልጣል
ከሰማይ ርቀት ከዉቅያኖስ ጥልቀት በእጅጉ ይልቃል 🥰
እንደጠወለገች የበረሀ አበባ ዉሀ እንደምትሻ
ሲጓዝ እንደኖረ  እንዳጣ መድረሻ
ይህ ምስኪኑ ልቤ እንደዛ ነበረ 😊
ታዲያ እድሜ ላንተ ታዲያ እድሜ ላንተ
አንተን ያገኘው እለት ሁሉም ተቀየረ💗
በጨለማው ምትክ ብርሀን ነገሠ
ያነገስከው ልቤ የፍቅርህን ካባ ደርቦ ለበሠ❤️
ያ  የልቤ ዙፋን ንጉሡን አግኝቶ
ይኸው ይኖር ጀመር በደስታ  በፍቅር  በሀሴት ተሞልቶ
ሁሌም  እልሀለሁ ከልቤ ካንጀቴ
                    እ
                    ወ
                    ድ
                    ሀ
                    ለ
                    ሁ😘😘
                 እስከ እለተ ሞቴ
ቃላቶች የሉኝም አንተን ምገልፅበት
ብቻ ፈጣሪዬ ለኔ ሲል ያኑርህ የትም በሔድክበት
ተስፋዬ አደራህን ጥለኸኝ እንዳቴድ እንዳርቅ አደራ
ፈንጥቀሀልና ለልቤ ወጋገን የብርሀን ጮራ🥰
እምልልሀለሁ በደም በአጥንቴ🤗
የተለየኸኝ ቀን : የተለየኸኝ ቀን
      የዛን እለት ነው ሞቴ❤️‍🔥💔

🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°•

18 Nov, 14:51


#ባል "ዛሬ በጣም የሚያስጠላ ቀን ነው😰 መስሪያቤት ላይ ችግር ተፈጥሮብኛል" 😔
#ሚስት" ተው ውዴ የኔ ችግር አትበል  አሁን እኮ ተጋብተናል  የኛ ችግር ብለህ አውራኝ "😐
#ባል "ካልሽ እሺ "☹️
#ሚስት "እና ችግሩ ምንድነው" 🤔
#ባል "የቢሮዬ ፀሀፊ ለኛ አርግዛልናለች" 🙄
#ሚስት .......😳😡😡😡

😁😂🤣
🧸 °🦋.•°
@M_Y_feeling🦋.•°
                        
#Ѕнαяє
                       
#ʝσιи  

🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°•

12 Nov, 18:01


እርሜን ቤትክ ባድር ሚስትክ ቀናተኛ
ወይ እኔ አልተኛው ወይ እሷ አትተኛ
እሷ እኔን ስታይ እኔ እሷን ስከልም
አንተ በመሀል ቤት እንቅልፍ ይዞክ እልም 🤦‍♀️🤨

የወንድ ግፍ

🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°•

12 Nov, 18:01


💗ውዴ..😊

           መልክሽ ይገርጣልሽ ፤ ውበትሽ ይጠንዛ
           አንቺነትሽ ይርገፍ ፤ ብጉር ፊትሽ ይብዛ
           ጥፍርሽ ዱምዱም ይሁን ፤ ፀጉርሽም ይጠር
           ሰላም ሚልሽ አይቶ ፤ ደንግጦ ይሰበር
           አይንሽ ፈጦ ይውጣ ፤ አፍንጫሽም ይርዘም
           መልከ ጥፉ ሁኚ ፤ የሚያይሽ የለም።

ከዛ...

           አንቺን መሳይ ፉንጋ ፤ ሁሉ ስለሚሸሽ
           እንዲ ያርግሽና ፤ ብቻዬን ላፍቅርሽ።🥰

🧸 °🦋.•°
@M_Y_feeling🦋.•°
                        
#Ѕнαяє
                       
#ʝσιи  

🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°•

12 Nov, 17:58


🧸 °🦋.•°@M_Y_feeling🦋.•°
                        
#Ѕнαяє
                       
#ʝσιи  

🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°•

11 Nov, 17:19


ከነሱ ምን ተረዳው
🧸 °🦋.•°@M_Y_feeling🦋.•°
                    
#Ѕнαяє
                     
#ʝσιи

🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°•

11 Nov, 14:13


🐈

You can’t make someone love you by giving them more of what they don’t appreciate

🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°•

10 Nov, 09:43


አካሄድህ በቅንነት ከሆነ
ፈልገህ ያጣኸው ፈልጎህ ይመጣል‼️

እንቅስቃሴአችን ሁሉ በቅንነት ይሁን💞

መልካም ቀን ምርጦቼ🙏

🧸 °🦋.•°
@M_Y_feeling🦋.•°
                    
#Ѕнαяє
                     
#ʝσιи

🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°•

10 Nov, 09:43


Mother is waiting for success but son cries all night for a girl.

Relate this?
🧸 °🦋.•°
@M_Y_feeling🦋.•°
                    
#Ѕнαяє
                     
#ʝσιи

🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°•

10 Nov, 09:42


እንዳላየ እለፈኝ🤦‍♂
አንተው እያጠፋህ-ደርሰህ ስትወቅሰኝ🤷‍♀
ይቅርታ እልሀለው-በሀሰት ስትከሰኝ🙏
ሲሻህ ስትቆጥ-ወዲህ ስታኮርፈኝ😠
እኔ እለምናለው-ታርቀህ እንድታቅፈኝ🫂
ስትዋሸኝም ደግሞ-ነጩን አርገህ ጥቁር🤭
ያንንም አልፋለው-ብዬ አብረን እንኑር🤥
ነገን ተስፋ አድርጌ-ዛሬን እያጣሁኝ😓
አንተ ስቀህ ስትውል-እኔ እያለቀስኩኝ😰
እንዳልክ እየሆንኩኝ-እስኪታይህ ፍቅሬ👀
ጎንህ እሆናለው-ብሶቴን ቋጥሬ😡
ምን አልባት ግን ውዴ🤔
የትም አትሄድም በሚል-ብለኸኝ አልነቃ😩
መቻሌ ተሟጦ-ትዕግስቴ ቢያበቃ😤
ይህ ጥርሴ እየሳቀ-ሌላ ጋር ብታየኝ🤩
አንተም ልክ እንደኔ-ባላየ እለፈኝ🤗

🧸 °🦋.•°
@M_Y_feeling🦋.•°
                    
#Ѕнαяє
                     
#ʝσιи

🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°•

10 Nov, 09:41


😘ልሁንሽ ውሽማ😘


ምን አደርግሻለሁ ትዳር ካለሽማ👩‍❤️‍💋‍👨
Surprise ላድርግሽ እያበራሁ ሻማ😊
ሀገሩ እሩቅ ነው ባልሽም አይሰማ
ጨዋነኝ አትበይኝ ኧረ ስሚኝማ🙄
እሽ በይኝ እና ልሁንሽ ውሽማ🤗

😁😁
   ‌🧸 °🦋.•°
@M_Y_feeling🦋.•°
                    
#Ѕнαяє
                     
#ʝσιи

🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°•

09 Nov, 11:03


Unplanned moments
are always better than
planned ones.
🧸 °🦋.•°
@M_Y_feeling🦋.•°
                    
#Ѕнαяє
                     
#ʝσιи

🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°•

09 Nov, 05:35


Me saying "life goes on" knowing full well I've never moved on from anything that's happened to me ever
🧸 °🦋.•°
@M_Y_feeling🦋.•°
                    
#Ѕнαяє
                     
#ʝσιи

🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°•

09 Nov, 05:35


🧸 °🦋.•°@M_Y_feeling🦋.•°
                    
#Ѕнαяє
                     
#ʝσιи

🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°•

09 Nov, 05:33


Those who avoid their own feelings,
ከአንተም መራቅ አይቀርም።

🧸 °🦋.•°
@M_Y_feeling🦋.•°
                    
#Ѕнαяє
                     
#ʝσιи

🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°•

09 Nov, 05:31


#ፈቅጄልሀለሁ❤️
፨፨፨፨፨፨፨፨

አዲስ ሴት ተዋወቅ ትውደድህ ውደዳት
ትንሽ ስትግባቡም ከቤትህ ውሰዳት🏡
;
ያው አንተ ገራሚ ነህ🙄
ሚስጥር አይቋጥርም ቲማቲም ነው ሆድህ
ወደድኩሽ ሞትኩልሽ 😍በል እንደልማድህ
:
ደሞ ሲሰለችህ መሆኑ ከሷ ጋ
አይንህ ካማተረ ሌላዋን ፍለጋ
ምን ጨነቀህ አንተ ከዛችም ተጠጋ.. 🤷‍♀️
ሌላ እንዳይገባበት ውስጧንም ዘጋጋ💔
...
ፍፁም አሎቅስህም🙅
አጋሩን ፍለጋ አይንህ ቢዋትትም
እድሜህን በሙሉ ብትንከራተትም😊

እፈቅድልሀለሁ.....
አለምን አካለው፤ተጓዝ ካገር አገር🚶
እንስት ባየህ ቁጥር ፍቅርህን ተናገር🤦‍♀️
🤷‍♀እኔን መሳይዋን ሴት ላታገኛት ነገር😂
🧸 °🦋.•°
@M_Y_feeling🦋.•°
                        
#Ѕнαяє
                       
#ʝσιи  

🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°•

09 Nov, 05:31


❤️💔
የመውደድህን ልክ የፍቅርህን መጠን
አንደበትህ ነግሮኝ ብሰማም ብዙቀን😊
ፍቅርህ ከቃል አልፎ አድጎ ወደተግባር
ለአንድ ቀን እንኳን አልኖረም ከኔ ጋር😔
ወደድኩሽ
#ሞትኩልሽ በሚል ወሬ ብቻ
አብሮነት አይዘልቅም አይኖርም ጋብቻ 🤷‍♀
ስለዚህ አለሜ የጆሮዬን ትተህ....
ላይኔ ሞልቶ ማየው❤️
እስኪ ያን ፍቅርህን በተግባርም ኑረው!!
🧸 °🦋.•°
@M_Y_feeling🦋.•°
                    
#Ѕнαяє
                     
#ʝσιи
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌

🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°•

07 Nov, 16:38


go for a run.

you'll realise your physical
health is WAY worse than your
mental health
.
🧸 °🦋.•°
@M_Y_feeling🦋.•°
                        
#Ѕнαяє
                       
#ʝσιи  
         

🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°•

07 Nov, 16:38


😂
Mom: "why is everything on the floor?"
me:"Gravity,mom"
🧸 °🦋.•°
@M_Y_feeling🦋.•°
                        
#Ѕнαяє
                       
#ʝσιи  

🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°•

07 Nov, 16:37


🤦‍♀💔💔🙎‍♀

ከተኛው ቡሀላ እንቅልፍ ከወሰደኝ
ከሀሳብ አርፌ ሸለብ እንዳረገኝ
ስሙንም ለማንሳት ፍልጎቴን ሳጣ😏
ከትዝታው ባህር ከናፍቆት ስወጣ
ያወኩበትን ቀን አብዝቼ ረግሜ☹️
ሌላቀን ስጀምር ከውድቀቴ ቆሜ
ያቆሰለውን ልብ አክሜ ስጨርስ❤️‍🩹
እንባዬን አብሼ ደስታዬን ስመልስ
ወስኜ ቆርጬ ላለመሆን አርፋጅ
ላዲሱ ጉዞዬ መንገዴን ሳበጃጅ
የህሉሀችን ገመድ እረግቦ ከላላ
ትውስታውን ጥዬ
#ስተካ በሌላ
#ደወለልኝ ዛሬ ከረፈደ ዃላ 😔😔
🧸 °🦋.•°
@M_Y_feeling🦋.•°
                        
#Ѕнαяє
                       
#ʝσιи  

🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°•

07 Nov, 16:36


💗 እወድሀለው💗💗💗

♥️የመልኬ መስታወት የፀባየ ማያ
ያላማየ ♥️ውጥን ያሳቤ መለያ 😊
ያይኖቼ መነፅር ♥️ግማሽ አካላቴ
መቼም አልረሳህም  💞እስክታልፍ ሂወቴ😘
ትዝ ባልከኝ ቁጥር ልቤ  ስራ ፈቶ
ደሜ ሊረጋ ነው   ♥️መንቀሳቀሻ አቶ
እወድሀለሁኝ 💋ካሳቤም ሳልኮራ
ፈሸዤ💗 አይሀለሁ እንደንጋት ጮራ፡፡🤗

  🧸 °🦋.•°
@M_Y_feeling🦋.•°
                        
#Ѕнαяє
                       
#ʝσιи  

🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°•

07 Nov, 03:50


Enjoy our content? Advertise on this channel and reach a highly engaged audience! 👉🏻

It's easy with
Telega.io. As the leading platform for native ads and integrations on Telegram, it provides user-friendly and efficient tools for quick and automated ad launches.

⚡️ Place your ad here in three simple steps:
https://t.me/telega_adv_bot/catalog_en?startapp=n_m_y_feeling
1
Sign up

2 Top up the balance in a convenient way

3 Create your advertising post

If your ad aligns with our content, we’ll gladly publish it.

Start your promotion journey now!

🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°•

07 Nov, 03:50


🥀 እንዳላጣህ ብዬ❤️‍🔥
~

እንዳትርቀኝ ብዬ የደበኩህ እውነት
ወዴት ይሸሸጋል እሱ ያወጣው ለት🥺
አንተን  ያለማጣት አላማን አንግቦ
አንዱ ብዙ ሆኖ ውሸት ተደራርቦ😳

ፈጣሪ በቃሽ ሲል....
በደሌን  አስልቶ_ ቅጣቴን
#ሲቀጣኝ😔
እንዳላጣህ ብዬ....
በካብኩት ውሸት ነው አንተን የሚያሳጣኝ።💔
🧸 °🦋.•°
@M_Y_feeling🦋.•°
                        
#Ѕнαяє
                       
#ʝσιи  
  

🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°•

06 Nov, 18:15


🧸 °🦋.•°@M_Y_feeling🦋.•°
                        
#Ѕнαяє
                       
#ʝσιи  

🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°•

06 Nov, 14:09


❤️‍🔥❤️‍🔥   መርሳት❤️‍🔥😡

ልቤማ እረስቶህ አምጭዉ አይለኝም😏
.
.
እግሬም እንደ ድሮዉ ደጅህ አይወስደኝም😡
.
.
ምስኪኑ አይኔ ግን ሊዘነጋህ ሲጥር🤗
ትዝ ትለዋለህ
#ድንጋይ ባየ ቁጥር🙄

😅😂😂
🧸 °🦋.•°
@M_Y_feeling🦋.•°
                        
#Ѕнαяє
                       
#ʝσιи  

🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°•

06 Nov, 14:08


❤️‍🔥ለቅሶ ቤት ሄድኩና❤️‍🔥

እንባዬ ደርቆብኝ ለማልቀስ ስቸገር
በድንገት ትዝ አለኝ ያደረግሽኝ ነገር😤❤️‍🔥
ትዉስ ያለኝ ጊዜ የሰራሽኝ ስራ🥺
ሚፈሰዉ እንባዬ እንደምን ያባራ😥
አልቅሼ አለቀስኩኝ ሳላዝን በሟቹ🙄
ድሮም ያንቺ ፍቅር ለሀዘን ነዉ ምቹ😡💔
🧸 °🦋.•°
@M_Y_feeling🦋.•°
                        
#Ѕнαяє
                       
#ʝσιи  

🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°•

06 Nov, 14:06


😊አይመስለኝም♥️

ከናትና አባቴ ከራሴ አስቀድሜ
ከነፍስ አስበልጬ ከስጋ ከደሜ🥰

አንቺን እወዳለሁ🤗

ስላአንቺ አስባለሁ🤭

ባንቺዉ እየኮራሁ ስላንቺ እኖራለሁ😎

ጥልቅ ነዉ ከባህር ሀያል ነዉ መዉደዴ🙂‍↔️
................ብዬሽ ነበር እንዴ?😳

አይመስለኝ🙌😅
🧸 °🦋.•°
@M_Y_feeling🦋.•°
                        
#Ѕнαяє
                       
#ʝσιи  

🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°•

05 Nov, 07:42


❇️ከክፋት ስትርቅ ሰላምህን ታበዛለህ፤ቅንና መልካም ስትሆን
ደሞ ከጭንቀትና ከጸጸት ትድናለህ።

❇️በሕየውትህ ሰዎችን ለመረዳት እንጂ ለመጉዳት አታስብ።

❇️የውሸት ጎደኛ እና ጥላ ሁለቱም አንድ ናቸዉ ሁለቱም
ፀሐይ እስካሉ ድረስ ነው።
❇️ የክፉ ሰዎች ልብ መልኩ ቡራቡሬነው ምክንያቱም በብዙ
ሰዎች እንባና ሀዘን የተሞላ ነውና።
❇️ የያዝከው ነገር በቂ መስሎ ካልታየክ፤ድፍን አለምን
ብትጨብጥ እንኳን፤ሀዘንተኛ እንጂ ደስተኛ መሆን
አችልም፤እናም ባለህ ነገር ፈጣሪን አመስግነህ ኑር‼️

መልካም ቀን🙌
🧸 °🦋.•°
@M_Y_feeling🦋.•°
                        
#Ѕнαяє
                       
#ʝσιи  

🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°•

04 Nov, 13:06


🔥🔥🔥🔥🔥🤌
🧸 °🦋.•°
@M_Y_feeling🦋.•°
                        
#Ѕнαяє
                       
#ʝσιи  

🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°•

04 Nov, 13:06


🎧🔥
🧸 °🦋.•°
@M_Y_feeling🦋.•°
                        
#Ѕнαяє
                       
#ʝσιи  

🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°•

04 Nov, 13:05


❤️‍🔥የኔ የምላቸዉ ❤️‍🔥

ክንድሽና   እግርሽ
ልብና     ወገብሽ♥️
ዳሌና   ከንፈርሽ  😊

ስታመም ስማቅቅ አልመጡም ከደጄ💔
አመድ አፋሽ ሆኗል ያጎረሰሽ እጄ😡

ተክጄ ተክጄ😥

ወዳጅ አልቀረኝም ሀዘን ነዉ ዘመዴ🥺
.
ሳቅሽ እግዜር ይስጠዉ
ትዝታ እየሆነ ይመጣል አንዳንዴ😤
🧸 °🦋.•°
@M_Y_feeling🦋.•°
                        
#Ѕнαяє
                       
#ʝσιи  

🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°•

04 Nov, 13:03


❤️‍🔥❤️‍🔥💔💔

ፍቅረኛ ካለችህ ያንን እብድ አትናቀዉ
ሊጠቅምህ ይችላል  ታሪኩን ጠይቀው 💔
.
.
ያሳለፈዉ ህይወት ከባህር ቢሰፋም
ለማበዱ ምክንያት አንዲት ሴት አጠፋም😔❤️‍🔥

🧸 °🦋.•°
@M_Y_feeling🦋.•°
                        
#Ѕнαяє
                       
#ʝσιи  

🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°•

04 Nov, 13:02


i just be laughing then start thinking
about bills and remember ain't
nothing funny
🥺

🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°•

04 Nov, 13:02


list of reasons you should send me $500

1. please

🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°•

01 Nov, 14:10


Can't wait to have a husband and buy him gifts from his money.

💀😂😭
🧸 °🦋.•°
@M_Y_feeling🦋.•°
                        
#Ѕнαяє
                       
#ʝσιи  
        

🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°•

01 Nov, 14:05


your life is so private even you
don't know what's going on...

🧸 °🦋.•°
@M_Y_feeling🦋.•°
                        
#Ѕнαяє
                       
#ʝσιи  
        

🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°•

01 Nov, 14:05


Before you assume, try this crazy
method called asking.
👌
🧸 °🦋.•°
@M_Y_feeling🦋.•°
                        
#Ѕнαяє
                       
#ʝσιи  

🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°•

01 Nov, 07:09


🎧👀 የራቀ ከ❤️‍🩹 ይርቃል .......
🧸 °🦋.•°
@M_Y_feeling🦋.•°
                        
#Ѕнαяє
                       
#ʝσιи  

🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°•

01 Nov, 07:05


🎧🤌🔥
🧸 °🦋.•°
@M_Y_feeling🦋.•°
                        
#Ѕнαяє
                       
#ʝσιи  

🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°•

01 Nov, 07:04


​​​​​​​​​​​​
             ♥️ 
አትሂድብኝ❤️‍🔥

አንተን ሳገኝ . . .🤗
ከሠማዩ ጥጋት ይመስለኛል የቆምኩ
ከሁሉ በልጬ ዓለምን የጨበጥኩ፤🥰
እኔ ፀሐይ ሆኜ አንተ ውብ ጨረቃ
ሌት ከቀን ስንቦርቅ ህይወታችን ደምቃ፤
ከዛም ይሰማኛል በልቤ ደስታ
በሐሴት መሞላት የፍቅር እርካታ፤
አንተን ሳጣ . . .😔
ከባህር ጠለል ስር ልክ እንደተጣልኩኝ
መኖር ያቅተኛል ሁሉም ጨላልሞብኝ፤🤥
እንባዬ ገንፍሎ በዝቶብኝ ትካዜ
እሸበራለሁኝ በናፍቆት አባዜ፤
ወዘናዬ ጠፍቶ ውበቴ ተገፎ😞
በአጥንቴ እቀራለሁ ስጋዬ ተራግፎ💔
🧸 °🦋.•°
@M_Y_feeling🦋.•°
                        
#Ѕнαяє
                       
#ʝσιи  

🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°•

01 Nov, 07:04


​​​​​​​​​​
❤️‍🔥- አልተውሽም♥️ -

ላንተ አልሆንም ብትይኝም☹️
እየቀረብሁሽ ብትርቂኝም
አያናገርሁሽ ብትዘጊኝም🥺
አልተውሽም አልተውሽም
ከኔ እርቀሽ ብትሄጅም
ከአጠገቤ ባትቆሚም
ከእይተ ብትጠፊም🤥
አልተውሽም ተው አትበይኝ
ያንች መራቅ የኔን ፍቅር ላያስቆመኝ❤️‍🔥
መለዬትሽ ቢያስጨንቀኝ
ንግግርሽ ቁጣ ሆኖ ቢያስፈራራኝ
መልስ ለሌለው ለዝምታሽ ሰበብ ሆኖኝ
ቢፈራረቅ ቀን ከሌሊት
ላያስቆመኝ ካንች መምጣት♥️
አልተውሽም ተው ተው አትበይኝ
ካንች መራቅ ላላስበው አታስከፊኝ
ይልቁንስ አለሁ በይኝ🙏
በሀዘኔ አብረሽ ሆኒኝ
በደስታዬ ተካፈይኝ🤦‍♂️
🧸 °🦋.•°
@M_Y_feeling🦋.•°
                        
#Ѕнαяє
                       
#ʝσιи  

🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°•

01 Nov, 07:00


ካንቺ ጋራ ስሆን'😊 .....
ምሽቱ ይደምቃል ፣ ሀሳቤ ይሰምራል፣❤️
አስቀያሚው ያምራል 🤗
ጨለማው ያበራል ፡፡
ሰማሽኝ የኔ አለም ፡ ካንቺ ጋራ ስሆን ፣
ህይወቴ በሀሴት ፡ ፅዋ ትሞላለች🥰
ካንቺ ጋራ ስሆን አለም ለኔ እንዲህ ነች።

🧸 °🦋.•°
@M_Y_feeling🦋.•°
                        
#Ѕнαяє
                       
#ʝσιи  

🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°•

31 Oct, 12:35


በሚያሳዝን ሁኔታ, i will not chase you
ጥሩ ትመስያለሽ ..
🧸 °🦋.•°
@M_Y_feeling🦋.•°
                        
#Ѕнαяє
                       
#ʝσιи  

🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°•

31 Oct, 12:33


Honestly, I used to think that tru love doesn't exist until I met my phone.😂
🧸 °🦋.•°
@M_Y_feeling🦋.•°
                        
#Ѕнαяє
                       
#ʝσιи  

🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°•

30 Oct, 05:51


🎧የኔ ቆንጆ 🎧
🤌🔥
🧸 °🦋.•°
@M_Y_feeling🦋.•°
                        
#Ѕнαяє
                       
#ʝσιи  

🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°•

30 Oct, 05:49


When Damon Salvatore Said :

The best way to not get heart broken is to pretend that you don't have one....

And it all made sense now.
🧸 °🦋.•°
@M_Y_feeling🦋.•°
                        
#Ѕнαяє
                       
#ʝσιи  

🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°•

30 Oct, 05:49


Happiness isn’t just found in relationships.

Sometimes, it’s all about treating yourself and enjoying the finer things. 🩶
🧸 °🦋.•°
@M_Y_feeling🦋.•°
                        
#Ѕнαяє
                       
#ʝσιи  

🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°•

30 Oct, 05:49


🧸 °🦋.•°@M_Y_feeling🦋.•°
                        
#Ѕнαяє
                       
#ʝσιи  

🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°•

30 Oct, 05:49


I once killed a plant by watering it too much.

Read that again!
🧸 °🦋.•°
@M_Y_feeling🦋.•°
                        
#Ѕнαяє
                       
#ʝσιи  

🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°•

30 Oct, 05:49


       ❤️🩵❤️🩵❤️🩵
          ማነው የተረዳኝ
ማነው የተረዳኝ የገባው ስሜቴ
እኔ በሱ ፍቅር እንቅልፍ ማጣቴ።😢
ታዲያ እስከ መቼ አፍኜው እኖራለሁ
አንድ ቀን በይፋ ግልፅ አወጣዋለሁ።
እስከዛች ደቂቃ እስከዛች ቀን ድረስ💔
ይህንን ሚስጥሬን ለማንስ ልተንፍስ።
እሱ ኩራተኛ ፍቅር የማይገባው 😏
የፍቅርን ትርጉም የማይረዳው
መልክና ቁመናው ልብ የሚነዛው🙄
ሳቁና ፈገግታው መንፈሰ የሚያድሰው
ከሁሉ ተግባቢ ያ ቆንጆ ሰው
የኔን ልብ ሰርቆ ወዴት ሰወረው?☹️
እባክህ ተረዳኝ አስብልኝ አንዴ
እኔ ባንተ ፍቅር ተቃርቧል ማበዴ
ሌላ ሴት ጋር ሳይህ እቀናለሁ ባነዴ😡
ይህን እወቅልኝ እባክህን ውዴ።
አንተ ፈገግ ስትል እኔ የምስቀው
አንተ ስትከፋ እኔ አዝኜ የምውለው😊
እባክህ ተረዳኝ ስለወደድኩህ ነው።
🧸 °🦋.•°
@M_Y_feeling🦋.•°
                        
#Ѕнαяє
                       
#ʝσιи  
    

🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°•

30 Oct, 05:46


🧸 °🦋.•°@M_Y_feeling🦋.•°
                        
#Ѕнαяє
                       
#ʝσιи  

🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°•

29 Oct, 16:01


❤️❤️‍🔥
ገና ስትመጪ ሳይሽ ከሩቅ ማዶ
ሌላ አላይ አለኝ ልቤ አንቺን ወዶ
ልቤም ቸኮለ አይናቼም ፈጠጡ😳
በፍቅር እግሮቼ
#ውዳንቺ እየሮጡ🤭🙄
ሰላምታ ጠየኩኝ እጆቼን ዘርግቼ
አይንሽን እያዩ ሁለቱም አይኖቼ😊
በጣም ደስ ብሎኝ ከልቤ እየሳኩኝ😍
አንደበቴ ተከፍቶ እንቀመጥ አልኩኝ
ዛፍ ስር ቁጭ ብለን ብዙ ስናወራ
አውጥቼ  ልነግርሽ
#የልቤን_መከራ🤥
ዘቅዝቄ ነገርኩሽ ሁሉን በየተራ
#ፍቅሬን  እንዳልነግርሽ አንደበቴ ፈራ😥
እንግዲህ ልንገርሽ ልግለፀው እውነቱን
አይኔ ይነግርሻል ባንቺ
#መጎዳቱን 😔
ካንቺ ተለይቼ መኖር አይሆንልኝ
#አፍቅሬሻለሁኝ ባክሽ እወቂልኝ!!☹️
🧸 °🦋.•°
@M_Y_feeling🦋.•°
                        
#Ѕнαяє
                       
#ʝσιи  

🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°•

29 Oct, 16:00


#ፈቅጄልሀለሁ❤️
፨፨፨፨፨፨፨፨

አዲስ ሴት ተዋወቅ ትውደድህ ውደዳት
ትንሽ ስትግባቡም ከቤትህ ውሰዳት🏡
;
ያው አንተ ገራሚ ነህ🙄
ሚስጥር አይቋጥርም ቲማቲም ነው ሆድህ
ወደድኩሽ ሞትኩልሽ 😍በል እንደልማድህ
:
ደሞ ሲሰለችህ መሆኑ ከሷ ጋ
አይንህ ካማተረ ሌላዋን ፍለጋ
ምን ጨነቀህ አንተ ከዛችም ተጠጋ.. 🤷‍♀️
ሌላ እንዳይገባበት ውስጧንም ዘጋጋ💔
...
ፍፁም አሎቅስህም🙅
አጋሩን ፍለጋ አይንህ ቢዋትትም
እድሜህን በሙሉ ብትንከራተትም😊

እፈቅድልሀለሁ.....
አለምን አካለው፤ተጓዝ ካገር አገር🚶
እንስት ባየህ ቁጥር ፍቅርህን ተናገር🤦‍♀️
🤷‍♀እኔን መሳይዋን ሴት ላታገኛት ነገር😂
🧸 °🦋.•°
@M_Y_feeling🦋.•°
                        
#Ѕнαяє
                       
#ʝσιи  

🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°•

29 Oct, 15:59


💔ቀረሽ እንደ ዋዛ💔 🤦‍♂

እንደ ድመቶቹ ፣
የትም እንደሚያድሩት ፣
እንደ ስልክ እንጨቶች፣
እንደዛፍ ሐረጎች፣
እንደ ቤት ክዳኖች ፣
               ብርድ አቆራመደኝ ::
ስጠብቅ - - - - - - -ስጠብቅ ፣
“ትመጫለሽ ብዬ ሳይ ማዶ፣
                        ሳይ ማዶ፣
የልጅነት ዓይኔ ሟሟ እንደበረዶ::😞
ትመጫለሽ ብዬ ደቂቃ ስቆጥር፣
ትመጫለሽ ብዬ ሰዓቱን ስቆጥር፣
ትመጫለሽ ብዬ ባዘን ሳንጐራጉር ፣
ትመጫለሽ ብዬ በበራፍሽ ሰዞር ፣🚶‍♂
                    ብርድ አቆራመደኝ ::
የመንገድ መብራቶች አይተው አፌዙብኝ ፣
ውርጩ ቀለደብኝ፤ 🙇‍♂
                 ጨለማው ሣቀብኝ::🙊😢
አለመምጣትሽን
           አውቀዋል - - - - - ያውቃሉ፡፡
መስኮቶች ጨልሙው፣
             ቤቶች ተቆልፈው፣
ከተማው ሲተኛ
             አይተዋል - - - - - ያያሉ::
አለመምጣትሽን
              አውቀዋል- - - - -ያውቃሉ::😔
🧸 °🦋.•°
@M_Y_feeling🦋.•°
                        
#Ѕнαяє
                       
#ʝσιи  

🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°•

27 Oct, 16:34


🔥እከተልካለው🔥
🧸 °🦋.•°
@M_Y_feeling🦋.•°
                        
#Ѕнαяє
                       
#ʝσιи  

🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°•

27 Oct, 16:32


🧸 °🦋.•°@M_Y_feeling🦋.•°
                        
#Ѕнαяє
                       
#ʝσιи  

🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°•

27 Oct, 16:32


Somewhere between try harder, and why bother.
🧸 °🦋.•°
@M_Y_feeling🦋.•°
                        
#Ѕнαяє
                       
#ʝσιи  
           

🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°•

27 Oct, 16:32


Maturing is realizing the SCAM is you.
Everyday you break the promises
you made to yourself yesterday.

You're the scam...🤷‍♂️
🧸 °🦋.•°
@M_Y_feeling🦋.•°
                        
#Ѕнαяє
                       
#ʝσιи  

🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°•

27 Oct, 16:32


My sleep schedule isn't even a
Schedule anymore it's a freestyle. 🏖
🧸 °🦋.•°
@M_Y_feeling🦋.•°
                        
#Ѕнαяє
                       
#ʝσιи  
          

🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°•

27 Oct, 16:16


🤌🤌🤌🔥🔥
🧸 °🦋.•°
@M_Y_feeling🦋.•°
                        
#Ѕнαяє
                       
#ʝσιи  

🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°•

27 Oct, 16:14


🎧🤌🎧 

🧸 °🦋.•°
@M_Y_feeling🦋.•°
                        
#Ѕнαяє
                       
#ʝσιи  

🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°•

27 Oct, 16:13


❤️💔
የመውደድህን ልክ የፍቅርህን መጠን
አንደበትህ ነግሮኝ ብሰማም ብዙቀን😊
ፍቅርህ ከቃል አልፎ አድጎ ወደተግባር
ለአንድ ቀን እንኳን አልኖረም ከኔ ጋር😔
ወደድኩሽ
#ሞትኩልሽ በሚል ወሬ ብቻ
አብሮነት አይዘልቅም አይኖርም ጋብቻ 🤷‍♀
ስለዚህ አለሜ የጆሮዬን ትተህ....
ላይኔ ሞልቶ ማየው❤️
እስኪ ያን ፍቅርህን በተግባርም ኑረው!!

🧸 °🦋.•°
@M_Y_feeling🦋.•°
                        
#Ѕнαяє
                       
#ʝσιи  

🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°•

27 Oct, 16:12


💗 እወድሀለው💗💗💗

♥️የመልኬ መስታወት የፀባየ ማያ
ያላማየ ♥️ውጥን ያሳቤ መለያ 😊
ያይኖቼ መነፅር ♥️ግማሽ አካላቴ
መቼም አልረሳህም  💞እስክታልፍ ሂወቴ😘
ትዝ ባልከኝ ቁጥር ልቤ  ስራ ፈቶ
ደሜ ሊረጋ ነው   ♥️መንቀሳቀሻ አቶ
እወድሀለሁኝ 💋ካሳቤም ሳልኮራ
ፈሸዤ💗 አይሀለሁ እንደንጋት ጮራ፡፡🤗


🧸 °🦋.•°
@M_Y_feeling🦋.•°
                        
#Ѕнαяє
                       
#ʝσιи  

🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°•

27 Oct, 16:11


.          ❤️‍🔥ልቤን መልስልኝ!☹️

ልትሄድ ከሆነ ላይቀር መለየቱ
ቢበቃኝ ይሻላል ባንተ መጎዳቱ።💔

ቀልብህ ካላረፈ እግረኛ ሆነህ☹️
መጓዝህ ካልቀረ ከእኔ መራቅህ
ለምን አስፈለገ ልቤን መስረቅህ ?😒

🧸 °🦋.•°
@M_Y_feeling🦋.•°
                        
#Ѕнαяє
                       
#ʝσιи  

🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°•

24 Oct, 04:45


  💘❤️‍🔥 #ውጋት💔💘

ሌት ተቀን ሳስባት🥰
ስወዳት ሳፈቅራት
ግራ ጎኔ እንድቶን💗
ስመኝ ስጠብቃት🤗
ግራ ጎኔ ያልኳት🙄
ግራ ጎኔን ወግታ🔪
ውጋት ሆነችብኝ💔
ስጠብቃት ቀርታ❤️‍🔥😤
 
🧸 °🦋.•°
@M_Y_feeling🦋.•°
                        
#Ѕнαяє
                       
#ʝσιи  

🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°•

24 Oct, 04:45


🤍❤️‍🔥 ፍቅሬን በዝምታ ❤️‍🔥🤍



ዝም ብዬ ላፍቅርሽ ሆኜ በዝምታ
አፌ ሳይንቀሳቀስ ምንም ሳላወራ
ላፍቅርሽ ዝም ብዬ ሳይሰማ ድምፄ
በስሜት ልግለፀው የፍቅሬን ቅላፄ ❤️
ምልክት ቢሆንሽ አንቺን ለማፍቀሬ
ስላንቺ ሲወራ
#ይደልቃል ልቤ የፍቅር ዝማሬ💓
ይመጣል በሀሳቤ ይታየኛል በዓይኔ
ሁልግዜ
#ይመኛል እንድትሆኚ የእኔ🤗
እጄም ይዳስሳል እንዲሁ ይመኝሻል
በመጨበጥ ስበብ አንቺን ይዳስሳል
ስሜቱን ይገልፃል🥰
ይኸው አፍንጫዬ
#ያንቺን_ጠረን ለምዶ
በየምክንያቱ አንቺን ይጠጋሻል
ቀርቦ ጠረንሽን ይምጋል
እናም ፍቅሬ ጠቅላላው ስሜቴ እየተናገረ
ዛሬስ በዝምታ ውስጥ ለማውራት ሞከረ
ሞክሮም አልቀረ ይኸው ተናገረ
#አፈቅርሻለሁ ብሎ በስሜት ነገረ
ምንም ሳያወራ ከዝምታ ጋራ🙄


እናም ውዴ ሳፈቅርሽ ኖራለሁ
አፈቅርሻለሁ









🧸 °🦋.•°
@M_Y_feeling🦋.•°
                        
#Ѕнαяє
                       
#ʝσιи  

🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°•

24 Oct, 04:45


❤️‍🔥💔በይ ጥሪኝ ሰርግሽን💔❤️‍🔥

ልታደም ግብዣሽን ልመርቅ ባልሽን 😟
ልቅመስ ድግስሽን ላሙቀው ዳስሽን😡
በሞቀው አጀባ ባሰርሽው ቀለበት
ሳቅሽን እያየው ካዳፈንኩት
ቁስሌ ጨው ልነስንስበት😔

የበጋ ዘመኔን ጭጋግ እያረሰው ሳሚው ሳሚው 🥺
ሲሉሽ እጄን አንከርፍፌ  ላጨብጭብ እንደሰው😔
ከበሮሽ ሲደቃ የክህደትሽ በትር እያነቀኝ ሴቃ🥺
እልል በሉ ልበል ተድረሻል በቃ😥
እያነቡ እስክስታ ልጨፍር የኔ አለም🤥
በይ ጥሪኝ ግድ የለም🤒

ያሰርንው እምነት የገባንው ኪዳን
ቀን ጎድሎ ከከዳን ሲቀር ታሪካችን🙄
እንባሽና እንባዬ ይፍጅ ሆዳችን
ልብሽና ልቤን አስሮ የገመደው ባይቆረጥ ባይቆረጥ፨💔
 🧸 °🦋.•°
@M_Y_feeling🦋.•°
                        
#Ѕнαяє
                       
#ʝσιи  

🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°•

24 Oct, 04:45


ለፈገግታ!😂❤️

የግጥሜ ርዕስ አይዞህ ..!☺️😁💪

መኖርህ መጥፋትህ የሚያስጭንቃቸው
ማጣት መከፋትህ የሚያሳስባቸው
የሚጨነቅልህ ስላንተ የሚያስብ በዙሪያ ከጠፋ
ማንም የለኝ ብለህ ከቶ እንዳትከፋ🤗
መኖርክን ፈላጊ ጠዋት ማታ አሳቢ እንዲኖር በተስፋ
በርከት ያለ ገንዘብ ተበድረህ ጥፋ..!!😜

😁😂😂😂
🧸 °🦋.•°
@M_Y_feeling🦋.•°
                        
#Ѕнαяє
                       
#ʝσιи  

🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°•

22 Oct, 18:14


🧸 °🦋.•°@M_Y_feeling🦋.•°
                        
#Ѕнαяє
                       
#ʝσιи  

🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°•

22 Oct, 07:17


🧸 °🦋.•°@M_Y_feeling🦋.•°
                        
#Ѕнαяє
                       
#ʝσιи  

🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°•

22 Oct, 07:15


A tree falls the way it leans.
Be careful which way you lean
.
🧸 °🦋.•°
@M_Y_feeling🦋.•°
                        
#Ѕнαяє
                       
#ʝσιи  

🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°•

22 Oct, 07:15


🖤°Respect your parents,
Because not everyone have them.

🧸 °🦋.•°
@M_Y_feeling🦋.•°
                        
#Ѕнαяє
                       
#ʝσιи  
           

🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°•

22 Oct, 07:15


At this point of my life, i believe my
biggest achievement is that i
managed to stay out of jail and a
mental hospital
.😭
🧸 °🦋.•°
@M_Y_feeling🦋.•°
                        
#Ѕнαяє
                       
#ʝσιи  
        

🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°•

22 Oct, 07:15


She's mad at me because I put "🧯"under every"🔥"that a guy puts under her posts.
🧸 °🦋.•°
@M_Y_feeling🦋.•°
                        
#Ѕнαяє
                       
#ʝσιи  

🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°•

21 Oct, 06:04


🥰🥰 የኔታ ነህ ለኔ 🥰🥰


ያ ሸንጋይ ምላስህ ቅቤ የሚያቀልጠው
ፎርጅድ ማንነትህ ከላይ የሚታየው

መታወቂያው ሌላ ማሞው ሌላ ሆነህ
ያንቺ ነኝ ስትለኝ ልብህን ሸሽገህ

ሰው አማኙ ልቤ ለፍቅርህ ሲሸነፍ
ምስኪን ማንነቴ አንተን አምኖ ሲከንፍ

የታሻለ ስታይ አቁስለኸው ልቤን
ትተኸኝ ስትሄድ ንቀኸው መውደዴን

እጅጉን ብጎዳም ባንተ ምክንያት ያኔ
አመሰግናለሁ የኔታ ነህ ለኔ
ስለሰው ማንነት ያዘረፍከኝ ቅኔ

🧸 °🦋.•°
@M_Y_feeling🦋.•°
                        
#Ѕнαяє
                       
#ʝσιи  

🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°•

21 Oct, 06:03


❤️አንተ ምን አረከኝ?🤔
~~~

ለቅ
ፅበታት  ራሴን  ሆኜ😎
ልረሳህ እልና ልቤን አጀግኜ፣
ወላዋይዋን ነፍሴን ላንዳፍታ ለምኜ፣
#የሌላ መሆንህን ውስጤን አሳምኜ🥺
.
🤓ልተውህ እልና አይኔን ረግሜ
ውብ ሳቅህን እንዳላይ ደግሜ
እንድረሳህ  ብዬ  ካንጀቴ  እጥራለሁ
ካይንህ
#ተደብቄ ቀናት ቆጥራለሁ👀😢

ሞክራለሁ እንጂ መች ረሳሀለሁ😔
.
በወሬዬ  መሀል  ሁሌ  አነሳሀለሁ🤷‍♀

አየህ
ያንን  ሁሉ  ጊዜ  ላመታት  ስርቅህ
#በይመጣል  ተስፋ ሁሌ ምጠብቅህ🤦‍♀

የሚባክንልህ  ልቤ  ሚስኪኑ፤
ልክ እንደ ድራማ ሁሌ በየቀኑ፤😊
አንተን  እያሳየ  እኔን  ያከሰረኝ፤
እንዳልተውህ አርጎ አጥብቆ ያሰረኝ፤❤️‍🔥

የመልክህ ሰአሊ ለመላ አካላቴ
አንተ ምን አረከኝ ህልሜ ነው ጠላቴ።😔

🧸 °🦋.•°
@M_Y_feeling🦋.•°
                        
#Ѕнαяє
                       
#ʝσιи  

🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°•

21 Oct, 05:59


🧸 °🦋.•°@M_Y_feeling🦋.•°
                        
#Ѕнαяє
                       
#ʝσιи  

🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°•

21 Oct, 05:59


🧸 °🦋.•°@M_Y_feeling🦋.•°
                        
#Ѕнαяє
                       
#ʝσιи  

🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°•

21 Oct, 05:58


❤️‍🔥❤️‍🔥   መርሳት❤️‍🔥😡

ልቤማ እረስቶህ አምጭዉ አይለኝም😏
.
.
እግሬም እንደ ድሮዉ ደጅህ አይወስደኝም😡
.
.
ምስኪኑ አይኔ ግን ሊዘነጋህ ሲጥር🤗
ትዝ ትለዋለህ
#ድንጋይ ባየ ቁጥር🙄

😅😂😂
ገጣሚ እንደልቡ
🧸 °🦋.•°
@M_Y_feeling🦋.•°
                        
#Ѕнαяє
                       
#ʝσιи  

🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°•

19 Oct, 17:56


​​​​​
         ዝም ብለሽ ስሚኝ🌺
    



......... ፃፍኩልሽ💌 ........

አንድ ቀን እንደኔው የፍቅር ትርጉሙ
ሰው ወደሽ ካየሽው ስቃዩ ህመሙ
ላንቺ ብዙ እንደሆንኩ ያኔ ይገባሻል
ስነግርሽ ዝም ያልሽው ዛሬ ይቆጭሻል
አሁን ምን ያደርጋል ቢያዝኑ ቢቆጩ
ፍቅር አገርሽቶ በእንባ ቢራጩ
ያ የኔ ምስኪኑ እንግልቱ ልቤ
የፍቅርን ትርጉም ባየው ሰው ቀርቤ
እኔም ቆጨኝ ዛሬ ያኔ ያለቀስኩት
ሌላ ሌላ ስትይ አንቺን አንቺን ያልኩት
ዛሬ ግን
ልቤም ልብ ገዛ ሌላ ሰው ወደደ
አንቺን ለሰው ትቶ እሱ ከሰው ሄደ
በቃህ ሂድ ብለሽው ልቤ ሄዷል ቆርጦ
ይዟል አንቺን ትቶ የራሱን ሰው መርጦ
እኔስ የሰው ሆንኩኝ አንቺም ሰው ፈልጊ
ይመለሳል ብለሽ ተስፋ እንዳታደርጊ
🧸 °🦋.•°
@M_Y_feeling🦋.•°
                        
#Ѕнαяє
                       
#ʝσιи  
 

🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°•

19 Oct, 17:55


                     . . . #እሷ  . . .

      ማግኘትም ማጣትም በኔ አልተጀመረ
         ብዬ እፅናናለው አልሆን ሲለኝ ቀኔ
                 እሷን ያጣው እለት ግን
                  እራሴን አልሆንም እኔ

       ሁሉን ነገሬ ተወስዶ ትቅርልኝ እሷ ብቻ
         የህይወቴ ትርጉም የኑሮ ቅኔ መፍቻ

         በጨለማ ከመኖር ያወጣችኝ ደርሳ
            ለጎደለው ሀብቴ ሰላሜ ናት እሷ😢

          እሷ ብቻ ትኑርልኝ ትታይ ከፍ ብላ
    ህይወቴ ለርሷ ብቻ ነው አይደለም ለሌላ

         ፍቅር ማለት ያ ነው እንዲ ያለ ስሜት
ልብ እስኪጠፋ መውደድ ነብስን እስከመስጠት
🧸 °🦋.•°
@M_Y_feeling🦋.•°
                        
#Ѕнαяє
                       
#ʝσιи  

🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°•

19 Oct, 09:50


​​​​​​​​​​​​​​​​🎙 • Kismaw X Gildo Kassa
🔊 • ባልሺያ
🧸 °🦋.•°
@M_Y_feeling🦋.•°
                        
#Ѕнαяє
                       
#ʝσιи  

🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°•

19 Oct, 09:34


Talk to yourself the way you would talk to someone you love
🧸 °🦋.•°
@M_Y_feeling🦋.•°
                        
#Ѕнαяє
                       
#ʝσιи  

🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°•

19 Oct, 09:34


A tree falls the way it leans.
Be careful which way you lean
.
🧸 °🦋.•°
@M_Y_feeling🦋.•°
                        
#Ѕнαяє
                       
#ʝσιи