ቀልድ እና ቁም ነገር @keld_ena_kumneger Channel on Telegram

ቀልድ እና ቁም ነገር

@keld_ena_kumneger


for
☞ ቀልዶች ና ፉገራ,
☞ funny pic & gifs
☞ ቁም ነገር አዘል መረጃዎች
ሁሉንም በ @Keld_ena_kumneger
join&share
Admin @fufiyee
★★★★★★★★★★★
★☞ @Keld_ena_kumneger ★
★☞ @Keld_ena_kumneger ★
★★★★★★★★★★★
ገባ ገባ ..............እረ ቀስ
https://t.me/joinchat/AAAAAEjK73gH_fvq-wA7Rg

ቀልድ እና ቁም ነገር (Amharic)

አሁንም ያንን የቀልዶች እና ፉገራ ምንጮቹን ለማዘልል ይህን ቦታዎችን ከትምህርት ሆነ ከተለያዩ ቁም ነገርዎችን በተለያዩ የ @Keld_ena_kumneger ትእዛዝ ተመልከቱ። ይህ እርስዎ ቅንጅት አንዱ ምላሽ አዳላ ነው። በዚህ ቦታ ከሆነው @fufiyee አስተያየታችሁን ለማከታተብ ለመጠቀም አሁን ይህን ቦታዎች ትእዛዝ ተመልከቱ። ዉድ በዚህ አዳዲስ ቆንጆ መረጃ በሰለባ አቀረብ የሚቀሩትን ቦታዎችን ግንባታ በመዝጋት ከተመለከቱ ከአንደኛው ውይይት ይቀጥላል። በቋሚነት ማከታተብ ይሆናል። የትምህርት ምንጮችን እና ቁም ነገርዎችን በጥንቃቄ የምፈልገው ወደ @Keld_ena_kumneger ትእዛዝ መተውና በመነሻ በእሳት እና አልበም ላይ ተመልከቱ። የገበያ ገበያ የዳይም ኣላህ ከመሳሪያ ጊዜ በፊት በእንግሊዝኛ ባይፈልጋቸው እናንተን ሊወዳጉ ነው ሁሉም።

ቀልድ እና ቁም ነገር

02 Jul, 18:10


The account of the user that owns this channel has been inactive for the last 5 months. If it remains inactive in the next 10 days, that account will self-destruct and this channel may no longer have an owner.

ቀልድ እና ቁም ነገር

24 Jun, 18:23


The account of the user that owns this channel has been inactive for the last 5 months. If it remains inactive in the next 18 days, that account will self-destruct and this channel may no longer have an owner.

ቀልድ እና ቁም ነገር

13 Jun, 17:50


The account of the user that owns this channel has been inactive for the last 5 months. If it remains inactive in the next 29 days, that account will self-destruct and this channel may no longer have an owner.

ቀልድ እና ቁም ነገር

03 Feb, 11:19


The account of the user that owns this channel has been inactive for the last 5 months. If it remains inactive in the next 8 days, that account will self-destruct and this channel may no longer have an owner.

ቀልድ እና ቁም ነገር

13 Jan, 18:05


The account of the user that owns this channel has been inactive for the last 5 months. If it remains inactive in the next 29 days, that account will self-destruct and this channel may no longer have an owner.

ቀልድ እና ቁም ነገር

12 Mar, 03:17


@Keld_ena_kumneger
Any comment @Fufiyee

ቀልድ እና ቁም ነገር

20 Feb, 04:24


@Keld_ena_kumneger
Any comment @Fufiyee

ቀልድ እና ቁም ነገር

20 Feb, 04:24


@Keld_ena_kumneger
Any comment @Fufiyee

ቀልድ እና ቁም ነገር

16 Feb, 11:51


#እሷ፡-የኔ ፍቅር በህይወትክ የቀመስከው የእኔን ከንፈር💋 ብቻ ነው?

#እሱ፡-አዎና! የኔ ውድ ❤️ከሁሉም ደግሞ ያንቺ ጣፋጭ ነው
😂😅

ቀልድ እና ቁም ነገር

13 Feb, 16:35


ነገ ቫላንታይንስ ደይ ነው ብላ ያዙኝ ልቀቁኝ አላለችም🙊🙉🙈 #ማነሽ_የኔ_እህት ቫላንታይንስ ደይ እድሜያቸው ከ18-25 ለሆኑ ሴቶች ብቻ ነው😜 ከዛ በላይ የሆናቹ የእናቶችን ቀን ጠብቁ😂😂😂

Wish #Happy_Valentines_Day

ቀልድ እና ቁም ነገር

09 Feb, 04:17


አንድ የጥበብ ቃል አድምጡ ድልድዩን ሰለማቋረጥ ከመጨነቃቹ በፊት ድልድዩ ጋር ድረሱ‼️

ቀልድ እና ቁም ነገር

07 Feb, 17:52


ከቴሌ ካርድ ተበድሬ በበሩ
ሳልፍ ሼም እየያዘኝ ነው
😂😂😂😂😂😂😂

ቀልድ እና ቁም ነገር

24 Jan, 15:02


አዲስ ሙሽራ ተጋብተዉ

#ባል፦ እቱ ፀጉርሽ በጣም ያምራል!
#እሷ፦ ኦውውውው በጣምthank you በጣም አመሰግናለሁ፡፡😘😘
#ባልም ፡- ግን ያንቺ ነው?!


#እሷ፦ ምን ለማለት ፈልገህ ነው?! 😡😡😡
አዎ የኔ ነው!!.....ካላመንከኝ የገዛውበትን ደረሰኝ አሳይካለው!!
😳😳😳

ቀልድ እና ቁም ነገር

18 Jan, 13:58


የቪትዝ ቁልፍ በሚወረወርበት ዘመን ሎሚ ወርውረህ የኢትፍሩት ሰራተኛ መሆንህን እንዳታስፎግር ነብሴ😂😂😂
#መልካም_በዓል
@Keld_ena_kumneger
Any comment @fufiyee

ቀልድ እና ቁም ነገር

17 Jan, 13:55


ለቤንዚን ሠልፍ ተሠልፈን እኮ ነው አንዱ ቪትዝ ይዞ ከማደያው መግቢያ ጀምሮ ወደ ሗላ እየመጣ እኔ ጋር ሲደርስ "አባ የቤንዚን ሰልፍ ነው?"ብሎ ጠየቀኝ።

እኔ፦ አይ ማደያ ስብሰባ ስላለ ፓርክ እያደረግን ነው፡፡
😂😁😂😁😁

@Keld_ena_kumneger
Any comment @fufiyee

ቀልድ እና ቁም ነገር

12 Jan, 05:41


የጎሳዬ ተሰፋዬ ሲያምሽ ያመኛል @Keld_ena_kumneger
Any comment @fufiyee

ቀልድ እና ቁም ነገር

11 Jan, 13:09


ዘላ "ቶሎ ቶሎ ፖስት አድርግ እንጂ" አላለቺኝም?
😂😁😁😂

ያባትሽ ቶሎ ቶሎ ፖስት ይሁን! ፖስት ማድረግ አንቺን ጀንጅኖ አልጋ ላይ ይዞ እንደመዉጣት ቀላል አደረግሽዉ እንዴ? ባለጌ! ክፉ አታስወሪኝ
😂😁😁😂😂😁

@Keld_ena_kumneger
Any comment @fufiyee

ቀልድ እና ቁም ነገር

07 Jan, 06:48


ቂጧን አፈንድዳ የተነሳችውን ፎቶ "እንኳን አደረሳችሁ" ብላ Post አድርጋለች።

የኔ እህት እዛ ቦታማ ባልሽን እንጂ እኛን ማን አደረሰን 😳😜🤣
🎄
😜😜😜
share & join @Keld_ena_kumneger
Any comment @fufiyee

ቀልድ እና ቁም ነገር

05 Jan, 07:10


👤የ50 ብር ፓንትህን ለማሳየት የ500 ብር ሱሬህን👖 ዝቅ አታርግ 🙈🙉🙊
😜😜😜
share & join @Keld_ena_kumneger
Any comment @fufiyee