FRESHMAN TIPS @examanswer1 Channel on Telegram

FRESHMAN TIPS

@examanswer1


For Promotion Dm me @TechnerdGuy

🔴 ውድ የ freshman tips famoch እንኳን ወደ groupachen  በስላም መጣቸሁ  እይልን ።
🔷 ይሄ group create የተደረገው for grade 12 up to university level
በዚ💪 group የሚይገኙት ነገር
🙋Unlimited knowledge
🙋 Educational tips
🙋Info about Campus

FRESHMAN TIPS (Amharic)

የ FRESHMAN TIPS ተወዳጅ ማለት ለአንዴ እና ለሚመለከት ምርጥ መረጃዎች መልእክትን ማስተማር የሚችሉ ተማሪ እና አስተማሪ ተማሪዎችን ከሚይገኙት ነገሮች ህይወት ማስተማር ይግባጽ። የማንበልዎ የ grade 12 እና በሐረር የተማሪዎች ለመማር እና ለመማር የግልጽ የመረጃዎችን ለማስተማርና ለመማር የገንዘብ ማህበረሰብን ለመማር ይግባጽ። በዚህ ቦቱ ተንደናገሪ የሆነው ነገር፣ የማንበልዎ መረጃዎች፣ የትምህርት ጥቁርና፣ መረጃዎች ለካምፕስ አንዴ እስከ ልብ ማስገልጽ ይግባጽ። በአጭሩ ፖተት አዝናኝ የተማጠነ ቦቱን የሚያመልጥ የማስቆም ቦቱ: @Knowledgewis_bot

FRESHMAN TIPS

21 Nov, 08:55


Free Training Opportunity
November 21, 2024.
Jimma University

******
The Cisco Academy at Jimma University is offering free courses for all interested applicants. If you would like to take advantage of this free training, please register using the link below.

Registration link. https://urlshort.app/CG9AG9.


We are in the Community!
Facebook: https://www.facebook.com/JimmaUniv/
Twitter: https://twitter.com/JimmaUniv
Telegram: https://t.me/JimmaUniversityOfficial
LinkedIn: https://www.linkedin.com/school/jimma-university/
YouTube: https://www.youtube.com/@JimmaUniversityOfficia
E-mail: [email protected]

FRESHMAN TIPS

20 Nov, 15:58


የዩኒቨርሲቲ መምህራንን ፈተና ሊፈተኑ መሆኑ ተሰማ።

ትምህርት ሚኒስቴር፤ በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የሚያስተምሩ መምህራንን ብቃት ለመመዘን ፈተና ለመፈተን ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ገልጿል።

በሚኒስቴሩ የግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት አገልግሎት ዳይሬክተር የሆኑት እዮብ አየነው(ዶ/ር ) ለሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬድዮ በሰጡት ቃል ፥ " የመምህራን ፈተና ከዚህ በፊት በአንደኛ ደረጃ በሚያስተምሩት ላይ ተሞክሮ ነበረ በመሆኑም አልተጀመረም ማለት አይቻልም " ብለዋል።

አሁን ግን የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መምህራንን ለመፈተን ዝግጅት እየተደረገ እንደሆነ አስረድተዋል።

ዝግጅቱ እንዳለቀ በዚህ ዓመት ወይም በቀጣዩ 2018 ዓመት ለከፍተኛ የትምህርት ተቋማት መመህራን ፈተና መሰጠት ይጀምራል ሲሉ ለሬድዮ ጣቢያው ገልጸዋል።

══❖•🌺•❖═══╗
                @freshmantips
                 @freshmantips
              ══❖•🌺•❖═══╝

FRESHMAN TIPS

20 Nov, 15:40


#JimmaUniversity

በ2017ዓ.ም የት/ት ዘመን በጅማ ዩኒቨርስቲ

· ለተመደባችሁ አዲስ ገቢ የቅድመ ምረቃ መደበኛ ፕሮግራም ተማሪዎች በሙሉ ምዝገባችሁ በመጪው ህዳር 19 20/20179.9 - በዩኒቨርስቲው በተመደባችሁባቸው ካምፓሶች ማለትም የተፈጥሮ ሳይንስ ዘርፍ ተማሪዎች በቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት (ከሴክሽን 1-26) እና ግብርና እና እንስሳት ሕክምና ኮሌጅ (ከሴክሽን 27- 31) እንዲሁም የሶሻል ሳይንስ ዘርፍ ተማሪዎች ደግሞ በዋናው ግቢ እንደሚካሄድ ዩንቨርሲቲው አሳውቋል።

👉ማሳሰቢያ

1. በ2017ዓ.ም የት/ት ዘመን በጅማ ዩኒቨርስቲ በRemedial ፕሮግራም የተመደባችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ግዜያችሁ በቀጣይ ማስታወቂያ የሚገለጽ መሆኑን አውቃችሁ በትዕግስት እንድትጠባበቁ እናሳስባለን፡፡

2. በ2016ዓ.ም የት/ት ዘመን በጅማ ዩኒቨርስቲ የRemedial ፕሮግራም ትምህርታችሁን የተከታተላችሁ ተማሪዎች በመጪው ቅርብ ቀናት https://portal.ju.edu.et ላይ የመለያ ቁጥራችሁን በማስገባት አጠቃላይ ውጤታችሁን ማወቅ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ላለፋችሁ ተማሪዎች ምዝገባችሁ ከላይ በተጠቀሰው ቀናት በተመሳሳይ የሚፈጸም መሆኑን እንገልጻለን፡፡

3. አዲስ ገቢ ተማሪዎች የተመደባችሁበትን ሴክሽን እና ካምፓስ ከተወሰኑ ቀናት በ3.4 https://portal.ju.edu.et ላይ ስለሚለቀቅ የአድሚሽን ቁጥራችሁን በማስገባት ማወቅ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ነባር የሬሜዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ደግሞ ይህንን መረጃ የመለያ ቁጥራችሁን (ID No) በማስገባት ማወቅ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

FRESHMAN TIPS

19 Nov, 06:55


𝐕𝐞𝐧𝐭𝐮𝐫𝐞 𝐌𝐞𝐝𝐚 𝐇𝐚𝐜𝐤𝐚𝐭𝐡𝐨𝐧

Seamless Integration: Merging Emerging Technologies with eCommerce

📅 Date: November 21–23
💰 Prize Pool: 60,000 Birr to be awarded to the top 3 winning teams!

Organized by iceaddis in collaboration with Jimma Institute of Technology AI Center

Are you ready to innovate and shape the future of eCommerce? Join us for a thrilling three-day hackathon where creativity meets technology. Compete for a share of the 60,000 Birr prize money!

👉 Apply Now: https://docs.google.com/forms/d/1ldslaOAL8dnORi0NPY0rPOvepYHAFrYnY_Jqf7nhPww/edit

Don't miss this opportunity to collaborate, create, and win big with like-minded innovators!

#JimmaInstituteofTechnology #VentureMedaHackathon #iceaddis #Hackathon #eCommerceInnovation #Solana #WinBig

FRESHMAN TIPS

17 Nov, 17:11


በቀብር ስፍራ በመገኘት የቲክቶክ ቪዲዮ ሲሰሩ የቆዩ ወጣቶች በፖሊስ ተያዙ...

በቀጨኔ ወረዳ 4 ቀጨኔ ዘላቂ ማረፊያ በሚባለው የቀብር ቦታ በመገኘት ሙዚቃ በመክፈት የቲክቶክ ቪዲዮ እየሰሩ ሲለቁ የነበሩ ወጣቶች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ፖሊስ አስታወቀ።

በቁጥጥር ስር ከዋሉት ወጣቶች መካከል አንዱ ድርጊቱን የፈፀምነው ተመልካችን ለማዝናናት ብለን ነበር ተጠያቂ እንደሚያደርግ ባለማወቃችን ስህተት ፈፅመናል ብሏል።

ድርጊታቸው በኢትዮጵያ የወንጀል ህግ አንቀጽ 493 የሙታንን ሰላም እና ክብር መንካት በሚል እንደሚያስጠይቅ ከዚህ ቀደም መምህር፣ ጠበቃና የህግ አማካሪ አበባየሁ ጌታ መረጃን አጋርቶ ነበር ።

══❖•🌺•❖═══╗
                @freshmantips
                 @freshmantips
              ══❖•🌺•❖═══╝

FRESHMAN TIPS

15 Nov, 11:47


👨‍🏫👩‍🏫 ሰሞኑን ወደ ግቢ የሚገቡ ተማሪዎች ያሉበት ሁኔታ👇👇

🗣️ሸኙኝ ልሂድበት🚶🏃
        ይዘጋጅልኝ ሻንጣዬ🎒👕👔🕶️🧣👖


And

👨‍🏫👩‍🏫 እስካሁን ጥሪ ያልተደረገላቸው ተማሪዎች ያሉበት ሁኔታ👇👇

ምን ማድረግ ይሻላል 😭ማልቀስ ይሻላል

FRESHMAN TIPS

13 Nov, 18:39


Just for fun😂😂🤭

FRESHMAN TIPS

10 Nov, 23:50


Next class will start on Dec 5th, 2024 - (Full Stack Application Development - MERN Stack)

For more check this video

https://youtu.be/ERHq5wfm57I?si=dYMIU6C1krg_sUzR

FRESHMAN TIPS

08 Nov, 20:17


👋Hello scholastic fam

🔰For jimma University freshman and remedial students,

🔰As far as i observed 👉Jimma University is facing a financial crisis!

Students are not receiving meals according to the previous food menu right now!

🔰We, for instance,used to have 🥩meat (so called therefore )four times a week, but now it has been cut down to just once!

🔰Additionally, we now eat only one piece of Dabo with tea every Sunday, which is something students have never experienced before!!!😱

I advise incoming students(Freshman and remedial)  at JU to prepare accordingly!

Make sure to bring something useful to help you cope with this situation before arriving here in dis JU! 🙌

Good 😴night.

FRESHMAN TIPS

08 Nov, 09:28


For Jimma/JIT/Students


🚨Hubachiisa

Hardha  guyyaa   29/02/17 waaree booda irra jalqabe  zonii 4 (block 1-4) fi dubartoota  biraa zonii 1(block 4-7) keemikaalaa   almaz  ballessu   waan  dibamuuf    nannoo sanatti  akka hin argamne  isin hubachiifna

🚨ማሳሰቢያ

ከዛሬ 29/02/17 ከሰአት በኋላ በዞን 4 (ብሎክ 1-4) እና ሴቶች ጋር  በዞን 1(ብሎክ 4-7)  የአልማዝ አጥፊ ኬሚካል ስለ ሚረጭ እዛ አከባቢ እንዳትገኙ እናሳስባለን ።

Source:@jit_su

FRESHMAN TIPS

07 Nov, 07:12


#DireDawaUniversity

ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ለተመደባችሁ የመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ መርሐግብር ተማሪዎች እንዲሁም በ2016 ዓ.ም በሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታችሁን ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች ሪፖርት ማድረጊያ ቀናት ህዳር 16 እና 17/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦

- የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ማስረጃ፣
- የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ማስረጃዎች ዋናውና ኮፒው፣
- ስድስት 3X4 ጉርድ ፎቶግራፍ፣
- የመኝታ አልባሳት እና የስፖርት ትጥቅ።

Note:

በ2016 ዓ.ም አንደኛ ሴሚስቴር ጀምራችሁ በተለያዩ ምክንያቶች ዊዝድሮዋል በመሙለት ያቋረጣችሁ ተማሪዎች፥ የሞላችሁትን ቀሪ ፎርም ይዛችሁ መሔድ ይጠበቅባችኋል፡፡

የ2017 ዓ.ም አዲስ የተመደባችሁ የሪሚዲያል ተማሪዎች የመግቢያ ቀን ወደፊት እንደሚያሳውቅ ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።

@tikvahuniversity

FRESHMAN TIPS

05 Nov, 14:35


🔥 Mathematics Chapter 1-2

ይህንን Note ካነበባችሁ በጣም ቀላል ነው።
Especially for JU University ተማሪዎች። ከዚህ Note and example ወጣ ብሎ የከበደ Exam አይወጣም።

JU ተማሪዎች ብዙ ጊዜ የJU mathematics examን ያዘጣል የሚባለው Lecturer Notes ነው። ተጠቀሙት።

ሌሎች ግቢም ያላቹ በደንብ አንብቡት ተመሳሳይ Module ነው ደስ የሚሉ example ኦች አሉት ።


We r Scholastic Clusters 😎😎


═══❖•🌺•❖═══╗
@Scholasticfile
      @Scholasticfile
═══❖•🌺•❖═══╝

FRESHMAN TIPS

05 Nov, 12:14


#HaramyaUniversity

በ2017 ትምህርት ዘመን ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የፍሬሽማን ቅድመ-ምረቃ ፕሮግራም ተማሪዎች እንዲሁም በ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታችሁን በሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች ሪፖርት ማድረጊያ ጊዜ ከህዳር 9 እስከ 11/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡

ምዝገባ ለማድረግ የሚያስፈልጉ፦
- የ8ኛ ክፍል ካርድ፣
- ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት፣
- የ12ኛ ከፍል ሰርትፍኬት ዋናውና ኮፒው፣
- 6 ፓስፖርት መጠን ፎቶግራፍ፣
- ብርድልብስ፣ አንሶላ፣ ትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ መያዝ ይጠበቅባችኋል፡፡

ከላይ የተዘረዘሩትን የትምህርት ማስረጃዎች እና ፎቶግራፍ ስካን አድርጋችሁ በሶፍት ኮፒ መያዝ ይኖርባችኋል፡፡

@tikvahuniversity