آخرین پست‌های 🇸🇦ሐምዱ ቋንጤ🇵🇸 (@hamdquante) در تلگرام

پست‌های تلگرام 🇸🇦ሐምዱ ቋንጤ🇵🇸

🇸🇦ሐምዱ ቋንጤ🇵🇸
ይህ ቻናል ቁርኣን እና ሐዲስ መሰረት በማድረግ የመልካም ቀደምቶቻችን ፋና በመከተል ስለ እስልምናችን የምንማማርበት እና የምንመካከርበት ቻናል ነው።

✍እስልምና አማራጭ የሌለው መፍትሔ ነው‼
👇🏾👇🏾👇🏾
@hamdquante

አስተያየትዎ ይበልጥ ይገነባናል
👉🏿 @hamdquante_bot👈🏿
12,295 مشترک
2,253 عکس
202 ویدیو
آخرین به‌روزرسانی 01.03.2025 04:42

آخرین محتوای به اشتراک گذاشته شده توسط 🇸🇦ሐምዱ ቋንጤ🇵🇸 در تلگرام



ስኬታማ መሆን ከፈለክ………
ለኪሳራ ካለህ ፍራቻ የበለጠ ለስኬት ያለህ ጉጉት ከፍ ሊል ይገባል!!





https://t.me/hamdquante


ስኬት ማለት፦
ከአንድ ውድቀት ወደ ሌላ ውድቀት ተስፋ ሳይቆርጡ መሸጋገር ነው።



https://t.me/hamdquante


እጆችህ በኪስህ ውስጥ አርገህ
የስኬት መሰላል ላይ መውጣት አትችልም!!





https://t.me/hamdquante

📖{إِنَّ لَكَ أَلَّا تَجُوعَ فِيهَا وَلَا تَعْرَى}
{ለአንተ እሷ ውስጥ አለ መራብም አለ መታረዝም አለልህ።}

[ጣሀ:¹¹⁸]


መራቆት ውበት ቢሆን ኖሮ ከጀነት ፀጋዎች ውስጥ ይገለፅ ነበር; ግን በተቃራኒው ነው።





https://t.me/hamdquante


ለራሱ ክብር ያለው ሰው ነው
ቃሉን ማክበር የሚችለው!!





https://t.me/hamdquante


የጊዜ አሳሳቢነት መረዳት
የጥበብ በር መክፈቻ ቁልፍ ነው!!





https://t.me/hamdquante


ጊዜ ማለት፦
እሱ ከጠፋ አንተም አብረኸው የምትጠፋ የማይዳሰስ ሀብት ነው!!



https://t.me/hamdquante


የምትጫወትበት ዕድሜ
ይመስልሃል እንጂ
ይጫወትብሃል። ይላሉ





https://t.me/hamdquante


ታላቁ እንግዳ…………
ብርቅዬዎቹ ቀናቶች ልንቀላቀል ዐስር (10) ቀናቶች ብቻ ቀርተውናል!!

🤲አላህ በዓፊያ እና በኢማን ያድርሰን🤲





https://t.me/hamdquante


ምላስህ አላህን ከማውሳት እስካልተቆጠበ ድረስ;
መላኢካዎች ጀነት ውስጥ ቤትህን ከመገንባት አይቆጠቡም!!




https://t.me/hamdquante