The Addis Ababa Education Bureau at the sub city level has planned to give a model exam beginning from Tuesday, January 14 to Thursday, January 16, 2025. Please refer to the schedule attached below and prepare your child for the upcoming model exams accordingly. The students shall arrive at school before 8:00 a.m. The homegoing time will be after they finish the last exam of each day. They all are expected to come to school in full uniform as usual.
Portion Coverage
▪️Grade 6: From both grade 5 and grade 6 portions
▪️Grade 8: From both grade 7 and 8 portions
▪️Grade 12: Grade 9 old curriculum and grade 11&12 new curriculum
Best Regards,
Gibson School Systems
ውድ የተከበራችሁ የ6ኛ፣ የ8ኛ እና የ12 ኛ ክፍል ተማሪ ወላጆች፣
ከማክሰኞ፣ ጥር 6 ቀን፣ 2017 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሐሙስ፣ ጥር 8፣ 2017 ዓ.ም አዲስ አበባ ት/ቢሮ በክፍል ከተማ ደረጃ ያዘጋጀውን ሞዴል ፈተና የሚሰጥ ይሆናል፡፡ እባክዎን በቢሮው የተዘጋጅውን የፈተና ፕሮግራም በመመልከት ልጅዎን ለፈተና ያዘጋጁ፡፡ ተማሪዎች ከ 2:00 ሰዓት በፊት በት/ቤቱ ቅጥር ግቢ ውስጥ መገኝት ያለባቸው ሲሆን ወደ ቤት የመሄጃ ሰዓት ግን የመጨረሻውን ፈተና ከጨረሱ በኋላ ይሆናል፡፡ ልጆችዎም ወደ ት/ቤት ሲመጡ የደንብ ልብስ መልበሳቸውን አይዘንጉ፡፡
የሞዴል ፈተና የሚሸፍነውን በተመለከተ
▪️የ6ኛ ክፍል ሞዴል ፈተና የ5ኛ እና 6ኛ ክፍል የትምህርት ይዘት ብቻ ይሸፍናል።
▪️የ8ኛ ክፍል ሞዴል ፈተና የ7ኛ እና 8ኛ ክፍል የትምህርት ይዘት ብቻ ይሸፍናል።
▪️የ12ኛ ክፍል ሞዴል ፈተና ከነባሩ 9ኛ ክፍል ትምህርት እንዲሁም የ11ኛ እና 12ኛ ክፍል አዲሱ ስርአተ ትምህርት የሚጨምር ይሆናል::
ከአክብሮት ሰላምታ ጋር፣
የጊብሰን ት/ቤቶች ስርዓት