EFF Women's

@ethiopiawf


Welcome to the official @EthiopiaFF1 Women's football channel, the home of women's football related news in Ethiopia.

EFF Women's

18 Oct, 12:25


የካፍ ሴቶች ቻምፒየንስ ሊግ የምድብ ድልድል ይፋ ሲሆን የሴካፋ ቻምፒዮኑ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከደቡብ አፍሪካው ማሜሎዲ ሰንዳውንስ፣ ከግብፁ ቱታንካሀሞን እና ከናይጄርያው ኢዲኦ ክዊንስ ጋር በምድብ ለ ተደልድሏል።

EFF Women's

20 Sep, 12:57


የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የ2017 የውድድር ዘመን ጥቅምት 24/2017 እንደሚጀምር የውድድር ዳይሬክቶሬት አስታውቋል።

EFF Women's

04 Aug, 19:13


የ2016 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ሴቶች እግር ኳስ ሽልማት
https://youtu.be/6tEJWE3dTJw

EFF Women's

03 Aug, 13:58


የኢትዮጵያ ሴቶች እግር ኳስ ሽልማት በዛሬው ዕለት በጁፒተር ሆቴል ተከናወነ

የአሸናፊዎች ዝርዝር እና ተጨማሪ ምስሎች - https://www.facebook.com/share/p/zb8QgASnt2xNcZMs/

EFF Women's

30 Jul, 16:37


ሐምሌ 27 በሚደረገው "የኢትዮጵያ ሴቶች እግር ኳስ ሽልማት" የ2016 ኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ኮከቦች ሽልማት እጩዎች

EFF Women's

30 Jul, 16:19


ሐምሌ 27 በሚደረገው "የኢትዮጵያ ሴቶች እግር ኳስ ሽልማት" የ2016 ኢትዮጵያ ሴቶች ከፍተኛ ሊግ ኮከቦች ሽልማት እጩዎች

EFF Women's

30 Jul, 14:08


የ2016 ዓም የኢትዮጵያ ሴቶች እግር ኳስ ሽልማት ሐምሌ 27 ይካሄዳል

ለሐምሌ 25 ተይዞ የነበረው የ2016 የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ እና የኢትዮጵያ ሴቶች ከፍተኛ ሊግ የኮከቦች የዕውቅና መርሐ ግብር "የኢትዮጵያ ሴቶች እግር ኳስ ሽልማት - 2016" በሁለት ቀናት ተራዝሞ ቅዳሜ ሐምሌ 27/2016 ካዛንቺስ በሚገኘው ጁፒተር ሆቴል ይካሄዳል።