Soccer Ethiopia Sport @football_socer_4_4_2 Channel on Telegram

Soccer Ethiopia Sport

@football_socer_4_4_2


🔅🔆 #ስፖርት ሶከር እትዮጵያ 🔆🔅
🔅የቅርብ ጊዜ ዜናዎችን
🔅ፎቶዎችን፣ ደረጃዎችን🔅ዝርዝሮችን እና ሌሎችንም ያግኙ
#bezi #channel #metfo #neger
#ayilekekim100%
ከታች ያለውን በመንካት👇join ያድርጉ

🔆 @football_socer_4_4_2 👈 🙏🙏




in box @eyayeajo

Soccer Ethiopia Sport (Amharic)

በታች ሲኦኪል እንዴት ሾላ ልብስህን እና ሰምተኝን! ይህ የሶከር እትዮጵያ ስፖርት ካለፉ ነው ፤ ከቅርብ ጊዜ ዜናዎች እና ፎቶዎች ደረጃዎች ከሆነ፣ ሌሎች ይግባታሉ። ይሁንና ለተጨማሪ ዝርዝሮች ለማግኘት እዚሁ መለየት እንዳለብዎ በመንካት join ያድርጉ። ከታች ይህን ስፖርት ከሆነ በተጨማሪ ጊዜ የሚለው የቅርብ ጊዜ ለሆኑ ጉዞዎችም ለመረጃው። ለተጨማሪ መረጃዎች እና ከዚህ በፊት በፎቆ ቦታ @football_socer_4_4_2 ብዙ መረጃዎችን ተከትለዋል። እናንተም በዚህ ቦታ የምንፈልገው የጉዞው ማግኘትን ለማቅረብ በተከታዮቹ ገብቶ ወደ ውእልውን ሂደዋል። የዚህ ከተማ ላይ ከሚለው በፖለቲካ ለመቆጣጠር እና የሚሰሙ ትዝታዎች እና ለወቅታዊ ዕይታዎች መረጃ ከዚህ ፎቶግም ሊኖር ነው።

Soccer Ethiopia Sport

17 Nov, 06:49


https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=sMrUZRAl

Soccer Ethiopia Sport

01 Nov, 19:26


How to Analyze Crypto?
VALUE

Forks Explained
Go Get

Secure your Crypto!
BEST PROJECT EVER

Navigating Crypto
HEYBLUM

What are Telegram Mi...
CRYPTOBLUM

Say No to Rug Pull!
SUPERBLUM

What Are AMMs?
CRYPTOSMART

Liquidity Pools Guide?
BLUMERSSS

$2.5M+ DOGS Airdrop
HAPPYDOGS

Doxxing? What's that?
NODOXXING

Pre-Market Trading?

WOWBLUM

BLUM TRACK QUEST
Blum - Big City Life

How to Memecoin?
MEMEBLUM

Token Burning: How & Why?
ONFIRE

Bitcoin Rainbow Chart?
SOBLUM

Crypto Terms. Part 1
BLUMEXPLORER

How to trade Perps?
CRYPTOFAN

Sharding Explained:
BLUMTASTIC

DeFi Explained
BLUMFORCE

How To Find Altcoins?
ULTRABLUM

Crypto Slang. Part 1
BLUMSTORM

What is On-chain Analysis?
BLUMEXTRA

Pumptober Special
PUMPIT

DeFi Risks: Key Insights
BLUMHELPS

Soccer Ethiopia Sport

01 Nov, 11:41


https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=sMrUZRAl
በዶግስ ተይዞ የነበረውን ብዙ ተጠቃሚ የማፍራት ሪከርድ የሰበረው POWS አሁኑኑ ጀምሩት በዚህ ፕሮጀክት በቀላሉ ብዙ ብር ታገኛላችሁ እመኑኝ

Soccer Ethiopia Sport

01 Nov, 11:34


Yavuz Karasu:
DOGS yameletachu 100%irgiteyigna na verified yehone air drop new be telegram lay yekoyachu amet new mitayehu minim iyegebachu mitiserut lela tamir yelem ande keftachu ke #wallet connect taregalachu bezhi wor wode wallet yigebal techemary mereja mitifeligu kehone #video ale indayimeltachu 

    https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=sMrUZRAl

Photon nektachu launch tiluna tigeblachu mecheresha lay indhi yimetalachual beteley be telegram ke 1 amet belay kekoyachu betam titekimalachu iyu betelyi kezhi befit air drop leserachu yemisirach new arif yisetal👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

Soccer Ethiopia Sport

24 Jun, 21:31


https://t.me/HamsterGoBot?start=SYnFbqF8
Probably nothing.
Probably something.
Probably #HamsterGo 🐹 is the next big thing.
Join the fun and tap to earn with HamsterGo!

Soccer Ethiopia Sport

24 Jun, 21:31


https://t.me/HamsterGoBot?start=SYnFbqF8
Probably nothing.
Probably something.
Probably #HamsterGo 🐹 is the next big thing.
Join the fun and tap to earn with HamsterGo!

Soccer Ethiopia Sport

24 Jun, 21:16


https://t.me/pixelversexyzbot?start=826428337
Let's fight for rewards together!

Take your welcome bonus:
💸 2,000 Coins 2X multiplier for the first 24 hours
🔥 10,000 Coins 3X multiplier if you have Telegram Premium

Soccer Ethiopia Sport

24 Jun, 21:16


t.me/BlumCryptoBot/app?startapp=ref_ERTFiLx3O4
Join me on Blum and let's earn together! Use my invite link to join the fun. 🌟

Soccer Ethiopia Sport

23 Jun, 10:49


https://t.me/dogeonTon_bot/app?startapp=826428337

Soccer Ethiopia Sport

23 Jun, 08:02


https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_826428337

Soccer Ethiopia Sport

04 Jun, 18:06


https://t.me/hamster_kOmbat_bot/start?startapp=kentId826428337
Play with me, become cryptoexchange CEO and get a token airdrop!
💸  2k Coins as a first-time gift
🔥  25k Coins if you have Telegram Premium

Soccer Ethiopia Sport

28 May, 07:37


https://t.me/Cryptouppeoplebot?start=5528671722

Soccer Ethiopia Sport

25 Mar, 19:24


የሳውዲ አረቢያ እና የአሜሪካ ፍላጎት ቢሆንም ኬቨን ደ ብሩይን በዚህ የውድድር ዘመን ወሳኝ ነጥብ ላይ ትኩረቱ በሜዳ ላይ ብቻ ነው።

ከውድድር ዘመኑ ፍፃሜ በኋላ ዲ ብሩይን ከሌሎች አካላት ጋር ከመደራደሩ በፊት በመጀመሪያ ከማንቸስተር ሲቲ አስተዳዳሪዎች ጋር ያለውን ውል ይወያያል።

- Fabrizio Romano
https://t.me/football_socer_4_4_2

Soccer Ethiopia Sport

25 Mar, 19:22


" ሁልጊዜ ወደቤት የምገባው አዝኜ ነው " ቪንሰስ ጁኒየር

ብራዚላዊው የፊት መስመር ተጨዋች ቪንሰስ ጁኒየር ብሔራዊ ቡድኑ ነገ ከስፔን ጋር ከሚያደርገው ጨዋታ በፊት ከጋዜጠኞች ጋር ባደረገው ቆይታ ወቅት በእምባ ታጅቦ ታይቷል።

ስፔን ውስጥ ስለሚደርስበት የዘረኝነት ጥቃት የተናገረው ቪንሰስ ጁኒየር " ጥቃቱ ስፔን ውስጥ ብቻ አይደለም ነገር ግን ሁልጊዜ ወደቤት የምሄደው አዝኜ ነው ማንም አይደግፈኝም።"ሲል ተደምጧል።

ከዘረኝነት ጥቃት ጋር የተያያዙ በርካታ ጥያቄዎች የቀረቡለት ቪንሰስ ስሜታዊ ሆኖ በእምባ የተስተዋለ ሲሆን " ይቅርታ ኳስ መጫወት ብቻ ነው የምፈልገው ለቤተሰቤ እና ክለቤ ሁሉንም ነገር አደርጋለሁ።"ሲል ተናግሯል።

" እኔ ላይ ብቻ ሳይሆን ሌሎች ጥቁሮች ላይም የሚደረገው ነገር በጣም ያሳዝናል እኔ እዚህ ያለሁት ይህ ሌሎች ላይ እንዳይደርስ ለመከላከል ነው።" ቪንሰስ ጁኒየር

ቪንሰስ ጁኒየር ቀጥሎም ስፔን ያሉ ተጨዋቾች እንዲሁም የሚደግፉትን ሁሉ ማመስገን እንደሚፈልግ በመግለፅ ዩኤፋ እና ፊፋ ግን የተሻለ መስራት አለባቸው ሲል አሳስቧል።

https://t.me/football_socer_4_4_2
https://t.me/football_socer_4_4_2

Soccer Ethiopia Sport

25 Mar, 14:19


ሊቨርፑል ተጨዋች ማስፈረም ይፈልጋል !

የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል ኔዘርላንዳዊውን የአታላንታ የመሐል ሜዳ ተጨዋች ቴውን ኩፕሜነርስ ለማስፈረም መመልከታቸው ተገልጿልደ

የጣልያን ሴርያው ክለብ ጁቬንቱስ በበኩሉ ተጫዋቹን ለማስፈረም በትኩረት እየሰሩ እንደሚገኙ ተዘግቧል።

የ 26ዓመቱ ተጨዋች ቴውን ኩፕሜነርስ በዚህ አመት ለአታላንታ ባደረጋቸው ሀያ አምስት ጨዋታዎች አስር ግቦች አስቆጥሮ ሶስት አመቻችቶ በማቀበል ጥሩ ጊዜን አያሳለፈ ይገኛል።

https://t.me/football_socer_4_4_2
https://t.me/football_socer_4_4_2

Soccer Ethiopia Sport

25 Mar, 08:30


" ካይል ዎከር እንዲኖር እንፈልጋለን " ቪንሰስ ጁኒየር

ብራዚላዊው የሪያል ማድሪድ የፊት መስመር ተጨዋች ቪንሰስ ጁኒየር ቡድናቸው ከማንችስተር ሲቲ ጋር በሚያደርገው የሻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ ካይል ዎከር እንዲኖር እንደሚፈልግ ተናግሯል።

" ከምርጦች ጋር መጫወት እንፈልጋለን " የሚለው ቪንሰስ ጁኒየር ሁልጊዜም እንደምለው ካይል ዎከር ከገጠምኳቸው ተከላካዮች ሁሉ ምርጡ ተከላካይ ነው በማለት ተናግሯል።

" ከካይል ዎከር ጋር እርስበርስ እንከባበራለን ሁልጊዜም ጥሩ ፉክክር ነው የምናደርገው ሁለታችንም በቻልነው መጠን ለቡድናችን እንሰራለን።" ቪንሰስ

https://t.me/football_socer_4_4_2
https://t.me/football_socer_4_4_2

Soccer Ethiopia Sport

24 Mar, 06:31


Invite your friends and get bonuses for each invited friend! 🎁

Your referral link: https://t.me/notcoin_bot?start=rp_33232997

Soccer Ethiopia Sport

18 Mar, 18:37


በጣም ገራሚ ና 100% የምሳካ በአንድ ቀን ውስጥ ትሪፋማ ምትሆኑበት ፣
አሁኑኑ ከታች ያለዉን linkun በመጫን መጀመሪያ start ከዛ ለ100 ሰዉ share በማድረግ እስከ10,000birr🙄🙄
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/tshaye_bankbot?start=r03180859164
በጣም ቀላል መንገድ ነው Linkun አንዴ መንካት ከዛ start የምለውን መንካት

Soccer Ethiopia Sport

18 Mar, 18:28


በጣም ገራሚ ና 100% የምሳካ በአንድ ቀን ውስጥ ትሪፋማ ምትሆኑበት ፣
አሁኑኑ ከታች ያለዉን linkun በመጫን መጀመሪያ start ከዛ ለ100 ሰዉ share በማድረግ እስከ10,000birr🙄🙄
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/tshaye_bankbot?start=r03180859164

Soccer Ethiopia Sport

15 Mar, 03:57


ሙሌ SPORT, [15/03/2024 06:54]
[🖼 የአውሮፓ ሻምፕዮንስ ሊግ እና የዩሮፓ ሊግ የዕሩብ ፍፃሜ እና የግማሽ ፍፃሜ ዕጣ ድልድል ዛሬ ከቀኑ 8 ሰአት ጀምሮ ይፋ ይሆናል።

ይህን የእጣ ድል ድል በቀጥታ በሙሌ ስፖርት መከታተል ይችላሉ።


የአውሮፓ ሻምፕዮንስ ሊግ እና የዩሮፓ ሊግ የዕሩብ ፍፃሜ እና የግማሽ ፍፃሜ ዕጣ ድልድል ዛሬ ከቀኑ 8 ሰአት ጀምሮ ይፋ ይሆናል።

ይህን የእጣ ድል ድል በቀጥታ በሙሌ ስፖርት መከታተል ይችላሉ።

"SHARE"https://t.me/football_socer_4_4_2

Soccer Ethiopia Sport

15 Mar, 03:56


ሙሌ SPORT, [15/03/2024 06:15]
[🖼 ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች ውጤት !

🇪🇹 በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

ባህር ዳር ከተማ 3-1 ኢትዮጵያ ቡና
ሀምባሪቾ ዱራሜ 0-3 አዳማ ከተማ

🇪🇺በዩሮፓ ሊግ

ሬንጀርስ 0-1 ቤኔፊካ
ስላቪያ ፕራሃ 1-3 ኤሲ ሚላን
ቪያሪያል 3-1 ማርሴ
ዌስትሃም 5-0 ፍራይበርግ
አትላናታ 2-1 ስፖርቲንግ ሊዝበን
ብራይተን 1-0 ሮማ
ባየር ሊቨርኩሰን 3-2 ኳራባህ
ሊቨርፑል 6-1 ስፓርታ ፕራሃ

SHARE  @MULESPORT]
ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች ውጤት !

🇪🇹 በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

ባህር ዳር ከተማ 3-1 ኢትዮጵያ ቡና
ሀምባሪቾ ዱራሜ 0-3 አዳማ ከተማ

🇪🇺በዩሮፓ ሊግ

ሬንጀርስ 0-1 ቤኔፊካ
ስላቪያ ፕራሃ 1-3 ኤሲ ሚላን
ቪያሪያል 3-1 ማርሴ
ዌስትሃም 5-0 ፍራይበርግ
አትላናታ 2-1 ስፖርቲንግ ሊዝበን
ብራይተን 1-0 ሮማ
ባየር ሊቨርኩሰን 3-2 ኳራባህ
ሊቨርፑል 6-1 ስፓርታ ፕራሃ

SHARE  https://t.me/football_socer_4_4_2

Soccer Ethiopia Sport

15 Mar, 03:56


ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች !

🇪🇹 በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

10:00 | ድሬደዋ ከተማ ከ ሀዋሳ ከተማ
01:00 | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ መቻል

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1

05:00 | ቶሉስ ከ ሊዮን

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

04:30 | ኮለን ከ RB ሌብዚግ

🇪🇸 በስፔን ላሊጋ

05:00 | ሪያል ሶሴዳድ ከ ካዲዝ

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

04:45 | ኢምፖሊ ከ ቦሎኛ

🇸🇦በሳውዲ ፕሮ ሊግ

04:00 | አል አህሊ ከ አል ናስር

 SHARE https://t.me/football_socer_4_4_2

Soccer Ethiopia Sport

15 Mar, 03:56


🇪🇺 የዩሮፓ ሊግ የጥሎ ማለፍ የመልስ ጨዋታ !

                 🕔 ተጠናቀቀ

       ሊቨርፑል 6-1 ስላቪያ ፕራሃ 
     ኑኔዝ 6'⚽️ ቢርማንቼቪች 42'⚽️
      ክላርክ 7'⚽️
      ሳላህ 9'⚽️
     ጋክፖ 13'⚽️
      ስቦስዝላይ 48'⚽️
       ጋክፖ 55'⚽️

1,973

subscribers

2,739

photos

155

videos