EXIT EXAM FOR CS @exit_exam_for_cs Channel on Telegram

EXIT EXAM FOR CS

@exit_exam_for_cs


This channel indicated for all computer science students around the world who will promoted to participate their learning to prepare for national exit exam

https://www.youtube.com/@DigitalLibraryofEducations
https://www.youtube.com/@Mstv_Kinemaster_Show

EXIT EXAM FOR CS (English)

Are you a computer science student preparing for your national exit exam? Look no further than the 'EXIT EXAM FOR CS' Telegram channel! This channel is dedicated to all computer science students around the world who are gearing up to participate in their national exit exam. It is the ultimate resource for study materials, exam tips, and guidance to help you ace the exam with flying colors. Whether you're struggling with algorithms, programming languages, or data structures, this channel has got you covered.

The 'EXIT EXAM FOR CS' Telegram channel features links to educational YouTube channels such as Digital Library of Educations and Mstv Kinemaster Show, where you can find additional resources to enhance your learning experience. These channels offer video tutorials, lectures, and demonstrations to supplement your studies and deepen your understanding of complex computer science concepts.

By joining the 'EXIT EXAM FOR CS' Telegram channel, you will gain access to a supportive community of like-minded individuals who are also preparing for the national exit exam. Share your doubts, ask questions, and engage in discussions with fellow students to strengthen your knowledge and boost your confidence before the big day. Don't let the exam stress overwhelm you – with the valuable resources and support available on this channel, you'll be well-prepared to excel in your CS exit exam.

So, if you're ready to take your computer science knowledge to the next level and achieve success in your national exit exam, join the 'EXIT EXAM FOR CS' Telegram channel today. Let's embark on this exciting journey together and pave the way for a bright future in the world of computer science!

EXIT EXAM FOR CS

22 Jan, 08:19


EXIT EXAM FOR CS pinned «#ExitExam ዛሬ ያበቃል! የመውጫ ፈተና (Exit Exam) በድጋሜ ለመውሰድ ፍላጎት ያላችሁ አመልካቾች ምዝገባ ዛሬ ጥር 14/2017 ዓ.ም ያበቃል፡፡ ለመመዝገብ 👇 https://exam.ethernet.edu.et - የመፈተኛ User Name እና Password በመመዝገቢያ ፖርታል በኩል ይላካል። - የመመዝገቢያ ክፍያ ብር 500 በቴሌብር በኩል ብቻ መፈፀም ይኖርባችኋል፡፡»

EXIT EXAM FOR CS

22 Jan, 08:19


#ExitExam

ዛሬ ያበቃል!

የመውጫ ፈተና (Exit Exam) በድጋሜ ለመውሰድ ፍላጎት ያላችሁ አመልካቾች ምዝገባ ዛሬ ጥር 14/2017 ዓ.ም ያበቃል፡፡

ለመመዝገብ 👇
https://exam.ethernet.edu.et

- የመፈተኛ User Name እና Password በመመዝገቢያ ፖርታል በኩል ይላካል።
- የመመዝገቢያ ክፍያ ብር 500 በቴሌብር በኩል ብቻ መፈፀም ይኖርባችኋል፡፡

EXIT EXAM FOR CS

21 Jan, 13:26


#ExitExam

ምዝገባው ነገ ይጠናቀቃል

በ2017 ዓ.ም አጋማሽ የሚሰጠውን የቅድመ ምረቃ ፕሮግራሞች የመውጫ ፈተናን ዳግም ለመውሰድ ፍላጎት ያላችሁ አመልካቾች የምዝገባ  ጊዜ የሚጠናቀቀው ነገ ጥር 14/2017 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ ይህንን ሊንክ
https://exam.ethernet.edu.et በመጫን መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

EXIT EXAM FOR CS

21 Jan, 08:19


ውድ የExit Exam for CS በሙሉ፣ የመውጫ ፈተና ምዝገባ ነገ ያጠናቅቃል፣ በቻላችሁት አቅም በላይ ቶሎ ለመክፈል ሞክሩ።

እናመሰግናለን

EXIT EXAM FOR CS

21 Jan, 08:18


ከዚህ በፊት ቴሌብር የማይሰራላቸው Application እና በዛ ላይ አልከፍል ያላችሁ የግድ ቴሌብር App Update ማድረግ ይጠበቅባችኋል።

በዚህ ማስፈንጠሪያ ሊንክ (Google Play Store): https://play.google.com/store/apps/details?id=cn.tydic.ethiopay

ወይ ደግሞ Google Play Store ገብታችሁ Telebirr የሚል Update አድርጉ።

EXIT EXAM FOR CS

21 Jan, 07:30


EXIT EXAM FOR CS pinned «#ExitExam የመውጫ ፈተና (Exit Exam) በድጋሜ ለመውሰድ ፍላጎት ያላቸው አመልካቾች ምዝገባ ነገ ረቡዕ ጥር 14/2017 ዓ.ም ያበቃል፡፡ ለመመዝገብ 👉 https://exam.ethernet.edu.et ➫ የመፈተኛ User Name እና Password በመመዝገቢያ ፖርታል በኩል የሚላክ ይሆናል። ➫ የመመዝገቢያ ክፍያ ብር 500 በቴሌብር በኩል ብቻ መፈፀም ይኖርባችኋል፡፡ ➫ ምዝገባ ማድረግ…»

EXIT EXAM FOR CS

21 Jan, 07:30


#ExitExam

የመውጫ ፈተና (Exit Exam) በድጋሜ ለመውሰድ ፍላጎት ያላቸው አመልካቾች ምዝገባ ነገ ረቡዕ ጥር 14/2017 ዓ.ም ያበቃል፡፡

ለመመዝገብ 👉
https://exam.ethernet.edu.et

➫ የመፈተኛ User Name እና Password በመመዝገቢያ ፖርታል በኩል የሚላክ ይሆናል።
➫ የመመዝገቢያ ክፍያ ብር 500 በቴሌብር በኩል ብቻ መፈፀም ይኖርባችኋል፡፡
➫ ምዝገባ ማድረግ የሚቻለው በተጠቀሱት የምዝገባ ቀናት ብቻ ነው፡፡

EXIT EXAM FOR CS

19 Jan, 08:37


EXIT EXAM FOR CS pinned «#ExitExam በ2017 ዓ.ም ለሚሰጠው የከፍተኛ ትምህርት የመውጫ ፈተና የተፈታኞችን ምዝገባ ለማካሄድ ይረዳን ዘንድ ፈተናውን ለመጀመሪያ ጊዜ የሚፈተኑ ተማሪዎችን መረጃ ለመሰብሰብ የሚያስችል የሶፍት ዌር ቴምፕሌት በትምህርት ሚኒስቴር የተዘጋጀ መሆኑ ይታወቃል፡፡ በመሆኑም በታህሳስ 30 /2017 ዓ.ም በቁጥር 11/77/1201/17 ባለስልጣን መስሪያቤቱ ባወጣው ማስታወቂያ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት…»

EXIT EXAM FOR CS

19 Jan, 08:36


እንኳን ለብርሃነ-ጥምቀቱ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፣ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ።

We wish you Happy Epiphany for all Christians around the world

EXIT EXAM FOR CS

17 Jan, 20:16


#ExitExam

በ2017 ዓ.ም ለሚሰጠው የከፍተኛ ትምህርት የመውጫ ፈተና የተፈታኞችን ምዝገባ ለማካሄድ ይረዳን ዘንድ ፈተናውን ለመጀመሪያ ጊዜ የሚፈተኑ ተማሪዎችን መረጃ ለመሰብሰብ የሚያስችል የሶፍት ዌር ቴምፕሌት በትምህርት ሚኒስቴር የተዘጋጀ መሆኑ ይታወቃል፡፡

በመሆኑም በታህሳስ 30
/2017 ዓ.ም በቁጥር 11/77/1201/17 ባለስልጣን መስሪያቤቱ ባወጣው ማስታወቂያ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተፈታኞቻቸውን መረጃ በሶፍት ዌር ቴምፕሌት ማስገባታችሁ ይታወቃል:: ነገር ግን በተሰጠው ጊዜ ቀን ገደብ ያላስገባቹ ተቋማት እና ማስተካከያ እንድታደረጉ እድል የተሰጣቹ ተቋማት በድጋሜ በሶፍት ዌር ቴምፕሌት ከ09/05/2017 ዓ.ም እስከ 14/05/2017 ዓ.ም ድረስ እንድታስገቡ  እያልን  ጥንቃቄ  በተሞላበት አግባብ እንዲሆን እናሳስባለን፡፡

EXIT EXAM FOR CS

16 Jan, 08:27


#ExitExam

በ2017 ዓ.ም አጋማሽ የሚሰጠውን የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ዳግም ለመውሰድ ፍላጎት ያላቸው አመልካቾች ምዝገባ ከጥር 8-14/2017 ዓ.ም እንደሚከናወን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡

ለመመዝገብ 👉 
https://exam.ethernet.edu.et

ፈተና የሚሰጥበትን ጊዜ በቀጣይ እንደሚያሳውቅ ሚኒስቴሩ ገልጿል፡፡

ከምዝገባ ጋር ተያይዞ ለሚኖራችሁ ጥያቄ ዘውትር በሥራ ሰዓት በተከታዮቹ አማራጮች ማብራሪያ መጠየቅ የምትችሉ መሆኑን ተገልጿል፡፡

Email:
[email protected]
☎️ 0911824528 / 0913678404 / 0913949676 / 0910076453 / 0923106826 / 0913866717 / 0911335683

Note:
➫ የመፈተኛ User Name እና Password በመመዝገቢያ ፖርታል በኩል የሚላክ ይሆናል።
➫ የመመዝገቢያ ክፍያ ብር 500 በቴሌብር በኩል ብቻ መፈፀም ይኖርባችኋል፡፡
➫ ምዝገባ ማድረግ የሚቻለው በተጠቀሱት የምዝገባ ቀናት ብቻ ነው፡፡

EXIT EXAM FOR CS

06 Jan, 17:17


ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ።

እንኳን ለጌታችን፣ መድሃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት (የገና በዓል) በሰላም አደረሳችሁ።

We wish you Happy Merry Christmas

EXIT EXAM FOR CS

04 Jan, 15:58


#Earthquake

ከባለሙያ እንደሰማነው ተከታታይ የመሬት መንቀጥቀጥ ወደ መሰንጠቅና ፍልውኃ ከሄደ ቀጣይ እሳተ ገሞራ ሊሆን ስለሚችል ጥንቃቄ አድርጉ ተብሏል::

EXIT EXAM FOR CS

04 Jan, 15:50


#ExitExam

ለሁሉም የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት
ባሉበት:-

በ2017 ዓ.ም ለሚሰጠው የከፍተኛ ትምህርት የመውጫ ፈተና የተፈታኞችን ምዝገባ ለማካሄድ ይረዳን ዘንድ ፈተናውን ለመጀመሪያ ጊዜ የሚፈተኑ ተማሪዎችን መረጃ ለመሰብሰብ የሚያስችል የሶፍት ዌር ቴምፕሌት በትምህርት ሚኒስቴር የተዘጋጀ መሆኑ ይታወቃል፡፡

በመሆኑም ታህሳስ 28/2017 ዓ.ም 8፡00 ሰዓት ላይ የሚጀምር ትምህርት ሚኒስቴር ባዘጋጀው የሶፍት ዌር ቴምፕሌት አጠቃቀም ዙርያ ላይ በzoom meeting ማብራርያና ገለፃ ስለሚደረግ እንድትሳተፉ እያሳሰብን የzoom meeting link ቀደም ብሎ የሚለቀቅ ይሆናል፡፡

EXIT EXAM FOR CS

31 Dec, 21:15


ውድ የExit Exam for CS በሙሉ እንኳን ለ2025ኛው የፈረንጆች አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ፣ በተለይ ውጭ ሃገር ለሚኖሩ ለመላው ኢትዮጵያዊያን በሙሉ።

እኛ ኢትዮጵያዊ ብንሆንም ብዙም የፈረንጅ አመት አናከብርም፣ ነገር ግን ውጭ ሃገር ለሚኖሩ ለመላው ኢትዮጵያዊ ህዝብ በዚህ የፈረንጆች አዲሱ አመት እንመኛለን።

Happy New Year 2025

EXIT EXAM FOR CS

31 Dec, 21:15


Happy New Year 2025

EXIT EXAM FOR CS

26 Dec, 16:49


#Attention

ቴሌግራም ላይ የሚላኩላችሁ ሊንኮች ከመረጃ መንታፊዎች ሊሆን ስለሚችል ከማታዉቁት ሰዉ የሚደርሳችሁን የቴሌግራም ሊንኮች እንዳትከፍቱ‼️

ዛሬ ማለትም ታህሳስ 17 /2017 ዓ.ም ጀምሮ ብዙ የቴሌግራም አካውንቶች ከላይ በተጠቀሰው የማስገሪያ (phishing link) እና ሌሎች ተጨማሪ ማስገሪያዎች አማካኝነት መረጃዎች እየተመዘበሩ ስለሆነ ከማንኛውም የቴሌግራም ተጠቃሚ (ከምታውቁትም ይሁን ከማታውቁት ) ግለሰብ ሊንክ ቢላክላችሁ መክፈት እንደሌለባችሁ እና ወዲያውኑ እንድታጠፉት እናሳስባለን‼️

EXIT EXAM FOR CS

22 Dec, 10:07


#ExitExam

የመውጫ ፈተና ( Exit Exam)

በ2017 ዓ.ም አጋማሽ ዓመት ላይ  የሚሰጠው የመውጫ ፈተና ( Exit Exam)ጊዜን ትምህርት ሚኒስቴር  አሳውቋል።

በዚህ መሰረት በ2017 ዓ.ም አጋማሽ ዓመት ላይ የሚሰጠው የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ከጥር 26-30/2017 ዓ.ም የሚሰጥ ይሆናል ተብሏል።

EXIT EXAM FOR CS

20 Dec, 19:14


https://youtube.com/shorts/RMEA2H8lWII?si=uYlpHTSRUaFhNikJ

EXIT EXAM FOR CS

18 Dec, 17:04


https://youtu.be/YMfKQODANMU?si=bwmSbrST9sY9efNp

EXIT EXAM FOR CS

15 Dec, 11:03


#ExitExam

በመቅደላ አምባ ዩንቨርስቲ ለእጩ ተመራቂ ተማሪዎች ሞዴል የመውጫ ፈተና መስጠት ተጀመረ

በ2017 ዓ.ም አጋማሽ ላይ ለሚመረቁ ተማሪዎች ሞደል የመውጫ ፈተና መስጠት ተጀምሯል፡፡ የመጀመሪያው ዙር ሞዴል የመውጫ ፈተና ለማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ተሰጥቷል፡፡ በመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ የመካነሰላም ግቢ ኤክስኪዩቲቭ ዳይሬክተር መምህር አብዱረህማን አወል እንደገለፁት የሞዴል የመውጫ ፈተናው አላማ ተማሪዎች ለሀገር አቀፉ የመውጫ ፈተና ራሳቸውን ያዘጋጁበትን ደረጃ እንዲገመግሙ ከማስቻሉም በላይ በሀገር ደረጃ በበይነ መረብ የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና በዕውቀትና በክህሎት ላይ ተመስርተው እንዲሰሩ ለማስቻል የሚታዩ እጥረቶችን ለመለየትም ነው ብለዋል፡፡

እንደ መምህር አብዱረህማን ገለፃ ከሞዴል ፈተናው አፈፃፀም በመነሳትም ቴክኖሎጂውን በብቃት ከመጠቀምና የማለፍ ምጣኔን ከማሳደግ አንፃር በቀሪ ጊዜያት በትኩረት የሚሰሩ ስራዎች ተለይተው በሙሉ አቅም የሚሰሩ ይሆናል ፡፡

EXIT EXAM FOR CS

11 Dec, 20:15


EXIT EXAM FOR CS pinned «#ExitExam ራያ ዩኒቨርሲቲ በቀጣይ ወር የሚሰጠውን ሀገር አቀፍ የመውጫ ፈተና ለሚወስዱ መደበኛ እና ኢ-መደበኛ ተማሪዎች ሞዴል የመውጫ ፈተና ሰጠ። ሞዴል ፈተናው ተፈታኞችን በጥር ወር 2017 ዓ.ም ለሚሰጠው ሀገር አቀፍ የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ለማዘጋጀት ግብ ያደረገ መሆኑ ተገልጿል፡፡ ነሐሴ 2014 ዓ.ም በፀደቀው የመውጫ ፈተና ማስፈጸሚያ መመሪያ መሰረት፣ በከፍተኛ ትምህርት ቆይታቸው…»

EXIT EXAM FOR CS

11 Dec, 20:15


#ExitExam

ራያ ዩኒቨርሲቲ በቀጣይ ወር የሚሰጠውን ሀገር አቀፍ የመውጫ ፈተና ለሚወስዱ መደበኛ እና ኢ-መደበኛ ተማሪዎች ሞዴል የመውጫ ፈተና ሰጠ።

ሞዴል ፈተናው ተፈታኞችን በጥር ወር 2017 ዓ.ም ለሚሰጠው ሀገር አቀፍ የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ለማዘጋጀት ግብ ያደረገ መሆኑ ተገልጿል፡፡

ነሐሴ 2014 ዓ.ም በፀደቀው የመውጫ ፈተና ማስፈጸሚያ መመሪያ መሰረት፣ በከፍተኛ ትምህርት ቆይታቸው ሁሉንም ኮርሶች ወስደው ያጠናቀቁ ወይም የመጨረሻ ዓመት የሁለተኛ ሴሚስተር ተማሪዎች ሊሆኑ ይገባል፡፡

EXIT EXAM FOR CS

07 Dec, 17:43


ይህንን መልዕክት ሲያስተላልፉ የነበሩት ከዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ ስለ መውጫ ፈተና በተመለከተ ጉዳይ ነው።

EXIT EXAM FOR CS

07 Dec, 17:42


Clarification Regarding Exit Exam Tutorial‼️

This is to inform you that the Exit Exam tutorial is
not mandatory. However, attending the tutorial is highly encouraged as it provides valuable guidance and preparation for the Exit Exam. Additionally, a model exams will be conducted as part of the tutorial to help you familiarize yourself with the exam format and improve your performance.

The schedule and further details regarding the tutorial and model exam will be shared with you soon.
📣Unity university

EXIT EXAM FOR CS

06 Dec, 15:17


#MoE

ለሁሉም የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት

ጉዳዩ፦  በጥር ወር 2017 ዓ.ም ለሚሰጠው የመዉጫ ፈተና  የሚፈተኑ  ብቁ  እጩ ተፈታኞች መረጃ ስለመጠየቅ፤

የትምህርት ሚኒስቴር ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ የመውጫ ፈተና በሁሉም ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተግባራዊ እያደረገ መሆኑ ይታወቃል፡፡

በመሆኑም የመውጫ ፈተና በወቅቱ ተደራሽ ለማድረግ ፈተናውን በዓመት ሁለት ጊዜ መሰጠት እንዳለበት የከፍተኛ ትምህርት የመውጫ ፈተና ማስፈፀሚያ መመሪያ ቁጥር 919/2014 ይደነግጋል፡፡

ስለሆነም በጥር ወር 2017 ዓ.ም ለሚሰጠው የመውጫ ፈተና ከወዲሁ ብቁ እጩ ተፈታኞች ለማጣራት እንዲቻል ዘንድ በተቋማችሁ ፈቃድ በተሰጣችሁ ትምህርት መስኮች፣ ትምህርት ደረጃ፣ መርሃ ግብር እና ካምፓስ በጥር ወር 2017 ዓ.ም ለሚሰጠው የመውጫ ፈተና ለመጀመሪያ ጊዜ  የሚፈተኑ እጩ ምሩቃን ዝርዝር መረጃ ከዚህ ደብዳቤ አባሪ በተደረገ ቅፅ መሰረት ዝርዝር መረጃውን ከታህሳስ 1/2017 ዓ.ም እስከ ታህሳስ 15/ 2017 ዓ.ም በሶፍት እና በሃርድ ኮፒ እንድትልኩ እናሳስባለን፡፡ 

EXIT EXAM FOR CS

04 Dec, 18:31


This is EXIT EXAM FOR CS Live Stream
ቀጥታ ስርጭት ቪዲዮውን ይከታተሉ።

EXIT EXAM FOR CS

04 Dec, 18:26


Live stream finished (49 minutes)

EXIT EXAM FOR CS

04 Dec, 17:37


Live stream started

EXIT EXAM FOR CS

04 Dec, 17:07


ውድ የExit Exam for CS በሙሉ፡ እንኳን ደህና መጣችሁ፡ ሰኔ ወር ላይ የተፈተናችሁ መውጫ ፈተና በPDF አዘጋጅተናል በተለይ ለማስረዳት ከፈለጉ YouTube ያስቀመጥኩትን ሊንክ መከታተል ትችላላችሁ።

EXIT EXAM FOR CS

03 Dec, 14:18


EXIT EXAM FOR CS pinned «#ExitExam ከዚህ በፊት እንደተገለጸው በጥር ወር 2017 ዓ.ም ለሚሰጠው የመውጫ ፈተና ከወዲሁ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት ለማድረግ እንዲቻል ትምህርት ሚኒስቴር ዝርዝር መረጃዎች አስቀምጧል።»

EXIT EXAM FOR CS

03 Dec, 14:18


#ExitExam

ከዚህ በፊት እንደተገለጸው በጥር ወር 2017 ዓ.ም ለሚሰጠው የመውጫ ፈተና ከወዲሁ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት ለማድረግ እንዲቻል ትምህርት ሚኒስቴር ዝርዝር መረጃዎች አስቀምጧል።

EXIT EXAM FOR CS

03 Dec, 07:13


የትምህርት ሚኒስቴር ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ የመውጫ ፈተና በሁሉም ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተግባራዊ እያደረገ መሆኑ ይታወቃል። በመሆኑም የመውጫ ፈተና በወቅቱ ተደራሽ ለማድረግ ፈተናው በዓመት ሁለት ጊዜ መሰጠት እንዳለበት የከፍተኛ ትምህርት የመውጫ ፈተና ማስፈጸሚያ መመሪያ ቁጥር 919/2014 ይደነግጋል።

ስለሆነም በጥር ወር 2017 ዓ.ም ለሚሰጠው የመውጫ ፈተና ከወዲሁ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት ለማድረግ እንዲቻል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መረጃዎች ማለትም፡-


1. ከዚህ ቀደም በሀገር አቀፍ ደረጃ የመውጫ ፈተና ያልተሰጠባቸው አዲስ ፕሮግራሞች ዝርዝር፤

2. በጥር 2017 ዓ.ም ለሚሰጠው ፈተና ለመጀመሪያ ጊዜ በተቋማችሁ የሚፈተኑ እጩ ምሩቃን ያሉበት ፕሮግራሞች ዝርዝር፤

3. በጥር 2017 ዓ.ም በመደበኛ መርሃ ግብር ትምህርታቸውን አጠናቀው ፈተናውን ለመውሰድ የተዘጋጁ እጩ ምሩቃን በቁጥር

4. በጥር 2017 ዓ.ም መደበኛ ባልሆኑ (በክረምት፣ በርቀት፣ የማታ፣በበይነ መረብ …) መርሃ ግብሮች ትምህርታቸውን አጠናቀው ፈተናውን ለመውሰድ የተዘጋጁ እጩ ምሩቃን በቁጥር ኮምፕሪሄንሲቭ ዩኒቨርሲቲዎች እስከ 25/03/2017 ዓ.ም ድረስ የምርምር፣ ሳይንስና ቴክኖሎጂ እና የአፕላይድ ዩኒቨርሲቲዎች በኢሜይል [email protected] በኢሜይል [email protected] እንዲሁም የግል ዩኒቨርስቲዎች በኢሜይል [email protected]
እና እንድታሳውቁን እናሳስባለን።

EXIT EXAM FOR CS

23 Nov, 14:41


Object-Oriented Programming with JAVA:

1. Class
2. Object
3. Encapsulation
4. Inheritance
5. Polymorphism
6. Abstraction
7. Key OOP features in Java

EXIT EXAM FOR CS

21 Nov, 19:31


ስለ መውጫ ፈተና በተመለከተ ጉዳይ ከመፈተናችሁ በፊት የግድ ሞዴል መውጫ ፈተና ጥያቄዎች መስራት እንዲሁም ከትምህርት ሚኒስቴር ሆነም ከዩኒቨርሲቲው የሚያስተምሯቸው ሌክቸር የግድ መከታተል ሆነም ጥያቄ መስራት በተጨማሪ በBlueprint መውጫ ፈተና ቱቶሪያል የሚዘጋጁ ስለሚኖር በቅርቡ እዚህ ቻናላችንን እንድትከታተሉ በአክብሮት ለመግለጽ እወዳለሁ።

አመሰግናለሁ!!

Regarding the issue of the exit exam, before you take the exam, you must do the model exit exam questions, as well as attend the lectures taught by the Ministry of Education and the University, as well as make questions.

Thank you!!

EXIT EXAM FOR CS

21 Nov, 19:23


ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ የ2017 ዓ.ም የመውጫ ፈተናን አስመልክቶ ገለፃ አደረገ።

የጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ አካዳሚክ ፕሮግራሞች ዳይሬክቶሬት የ2017 ዓ.ም የመውጫ ፈተናን አስመልክቶ ለኮሌጅና ፋካልቲ ዲኖች፣ለትምህርት ክፍል ኃላፊዎችና ለተማሪ ተወካዮች ገለፃ አደርጓል።

ገለፃ ያደረጉት  የትምህርት ጥራት ማሻሻያ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር  ዶ/ር ቢዘለው ገላየነው ዩኒቨርሲቲው በ2015 እና በ2016 ዓ.ም የመውጫ ፈተና ሲሰጥ መቆየቱን ገልፀው በ2017 ዓ.ም በተቋሙ ውስጥ የሚሰጠውን ትምህርት በሚገባ ያልተከታተለ ተማሪ ለመውጫ ፈተና የማይቀመጥ ስለሆነ  ተማሪዎች ጥሩ ውጤት በማስመዝገብ ለዩኒቨርሲቲው፣ ለቤተሰብና ለራሳቸው ሞዴል መሆን እንዲችሉና ከወዲሁ እንዲዘጋጁ መልዕክታቸውን ያአስተላለፉ ሲሆን  መምህራን  በወጣው አክሽን ፕላን መሰረት ለተማሪዎች የማጠናከሪያ ትምህርት በመስጠትና እና ኮርሱን በወቅቱ በማጠናቀቅ ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ አስገንዝበዋል ።

ገለፃ የተደረገላቸው ተማሪዎች ለዝግጅት የሚረዷቸው ሁኔታዎች እንዲስተካከሉላቸው ጠይቀው ከመምህራን የሚሰጠውን ዕውቀት ብቻ ሳይጠብቁ በራሳቸው መዘጋጀትና የጥናት ስልታቸውን ተጠቅመው ጠንክረው ማጥናት እንዳለባቸው ተናግረዋል።

መምህራን በበኩላቸው ሙሉ አቅማቸውን ተጠቅመው ተማሪዎችን ለመርዳት ዝግጁ መሆናቸውን ተናግረዋል።

በመጨረሻም የጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ተወካይና የፕሬዝዳንት ጽ/ቤት ኃላፊ ዶ/ር ናርዶስ ሐዋዝ በአገልግሎት አሰጣጥ ዙሪያ የሚታዩ ክፍተቶችን የተማሪዎች ህብረት በመከታተል ለሚመለከተው አካል እንዲያቀርቡና ወደ ክፍል የማይገቡ መምህራን ካሉ በትምርት ጥራት ማሻሻያ ዳይሬክቶሬት በኩል ክትትል እንደሚደረግ አሳስበው ባለድርሻ አካላት በገለፃው ላይ የተነሱ ክፍተቶችን ተቀብለው መፍትሄ መስጠት አለባቸው ብለዋል።

EXIT EXAM FOR CS

20 Nov, 20:04


ውድ የExit Exam for CS በሙሉ አሁን የተለያዩ መውጫ ፈተና የተፈተናችሁ ሰኔ ወር ላይ ጥያቄው አግኝተናል። በዚህ Exit Exam የተለያዩ ጥያቄዎችን ከነ-ማብራሪያው ማየት ትችላላችሁ።

https://youtube.com/playlist?list=PLuVtmXA_V87ooW80Waz21zlvlAZHontRl&si=S8JO68xSglP6EU7Y

EXIT EXAM FOR CS

20 Nov, 19:17


https://youtu.be/OUHNBlpLrfA?si=DomZazpLSjptGc-7

EXIT EXAM FOR CS

20 Nov, 17:39


https://youtu.be/9XDWcHslkp0?si=Q84JBT74VOi8O7r8

EXIT EXAM FOR CS

20 Nov, 17:03


ውድ የExit Exam for CS በሙሉ፣ አሁን የመውጫ ፈተና ሰኔ ወር ላይ የተፈተናችሁ ጥያቄዎች ከ81-90 እና 91-96 ጥያቄ ወደ እናንተ እያስተላለፍን ስለሆነ በደንብ ጥያቄዎች ስሩባቸው እና ከነ-ማብራሪያው ጋር ተከታተሉ።

አመሰግናለሁ።

Dear all the students of Exit Exam for CS, Now we are sending you the questions of 81-90 and 91-96 of the exit exam in June, so do them well and follow the explanation.

Thank you

EXIT EXAM FOR CS

20 Nov, 16:22


https://youtu.be/AmAtIAKAUQ0?si=zkSaxvXgF2r0MhUm

EXIT EXAM FOR CS

12 Nov, 18:25


ስለ Data structure and algorithms ትንሽ ቪዲዮ conceptኡን እንዲከታተሉ በአክብሮት ለመግለጽ እወዳለሁ።

It is important for exit exam takers and for 2nd year students too...

አመሰግናለሁ❤️❤️❤️

EXIT EXAM FOR CS

12 Nov, 16:48


People wanna know the difference between data structures and algorithms: Follow the video and watch it:

https://youtube.com/shorts/4Uso4FLis50?feature=share

EXIT EXAM FOR CS

12 Nov, 16:21


ውድ የExit Exam for CS በሙሉ አሁን የተለያዩ መውጫ ፈተና የተፈተናችሁ ሰኔ ወር ላይ ጥያቄው በሙሉ ቅደም ተከተል (Video Order) ስላደረግን ሁላችሁም በደንብ መከታተል ትችላላችሁ በPlaylist order መሠረት ቪዲዮ አስቀምጠናል ሊንኩ በዚህ ተከታተሉ:-

https://youtube.com/playlist?list=PLuVtmXA_V87ooW80Waz21zlvlAZHontRl&si=S8JO68xSglP6EU7Y

EXIT EXAM FOR CS

12 Nov, 15:53


https://youtu.be/WIQ2EB10uBE?si=1t3NdarbYJqQ6FJl

EXIT EXAM FOR CS

12 Oct, 17:48


EXIT EXAM FOR CS pinned «https://youtu.be/B7ddlHqaFSA?si=ss-oHyWBjZ1jeY7I»

EXIT EXAM FOR CS

12 Oct, 17:47


EXIT EXAM FOR CS pinned «https://youtu.be/1zghXfmXrwI?si=2VdZzah4omhInlFX»

EXIT EXAM FOR CS

12 Oct, 17:10


🔤🔤🔤 🔤🔤 🔤🔤 🔤🔤, 🔤🔤 🔤🔤🔤🔤🔤 🔤🔤 🔤🔤🔤🔤 🔤🔤🔤 🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤 🔤🔤🔤🔤 🔤🔤🔤🔤.

ሁላችንም Exit Exam ጥያቄ እንሰራለን።
Let us do it

EXIT EXAM FOR CS

12 Oct, 16:11


ውድ የExit Exam for CS፣ አሁን እንደምትመለከቱት 20 ጥያቄ ያዘጋጀነውን ሁላችሁም እድል ተጠቅማችሁ ጥያቄው ከማብራሪያ ጋር ስሩበት

EXIT EXAM FOR CS

12 Oct, 16:10


https://youtu.be/B7ddlHqaFSA?si=ss-oHyWBjZ1jeY7I

EXIT EXAM FOR CS

12 Oct, 15:00


ውድ የExit Exam for CS, አሁን ደግሞ የExit Exam 20 ጥያቄ አዘጋጅተን ወደ እናንተ ፖስት ለማድረግ እንወዳለን።

አብራችሁ ጠብቁን።

EXIT EXAM FOR CS

12 Oct, 14:42


https://youtu.be/1zghXfmXrwI?si=2VdZzah4omhInlFX

EXIT EXAM FOR CS

06 Oct, 18:20


በአዲስ አበባ ከተማ በበርካታ ቦታዎች ላይ የመሬት መንቀጥቀጥ ንዝረት ተሰምቷል።

ከምሽት 2 ሰዓት በኃላ በርካታ ቦታዎች ላይ የመሬት መንቀጥቀጥ ንዝረት ነበር።

ህፃዎች ላይ የነበሩ ሰዎችም በደንብ ንዝረቱ የተሰማቸው ሲሆን በተለይ በጋራ መኖሪያ ቤቶች ያሉ ነዋሪዎች ከስጋት አንጻር ወደ መሬት ወርደው ተሰባስበው ነው የሚገኙት።

ከአዲስ አበባ ውጭም በሌሎች አንዳንድ ከተማዎች / ቦታዎች መሰል ሁኔታ እንደነበር ከቤተሰቦቻችን በሚላኩ መልዕክቶች ተረድተናል።

በጉዳዩ ላይ የዘርፉ ባለሙያዎች የሚሰጡትን አስተያየት እናቀርባለን።

EXIT EXAM FOR CS

06 Oct, 13:08


https://youtu.be/6nyN8ucNMU8?si=E3eTatcCxxi7mQtq

EXIT EXAM FOR CS

06 Oct, 12:25


https://youtu.be/j8ChcrrqvJo?si=cnaGfV-NgxX-NMOO