የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ከዚህ በታች በተመለከቱት የስራ መደቦች ላይ ስራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች በተባለው ጊዜና ቦታ ተገኝታችሁ እንድታመለክቱ እናሳውቃለን፡፡
Ethiopian Media Authority Telegram Gönderileri

This channel is an official channel of Ethiopian Media Authority (EMA).
EMA is an autonomous government organization accountable to the House of Peoples’ Representatives of the FDRE.
EMA is an autonomous government organization accountable to the House of Peoples’ Representatives of the FDRE.
2,967 Abone
2,533 Fotoğraf
137 Video
Son Güncelleme 06.03.2025 09:13
Benzer Kanallar

99,346 Abone

15,844 Abone

12,735 Abone
Ethiopian Media Authority tarafından Telegram'da paylaşılan en son içerikler
ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ከዚህ በታች በተመለከቱት የስራ መደቦች ላይ ስራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች በተባለው ጊዜና ቦታ ተገኝታችሁ እንድታመለክቱ እናሳውቃለን፡፡
የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ከዚህ በታች በተመለከቱት የስራ መደቦች ላይ ስራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች በተባለው ጊዜና ቦታ ተገኝታችሁ እንድታመለክቱ እናሳውቃለን፡፡
ሀሳብን በነፃነት የመግለጽ መብታችንን ስንጠቀም በሌሎች ላይ ጥላቻ ወይም መድልዎ የሚያስፋፋ ንግግር አለመሆኑን እናረጋግጥ!
#የጥላቻ_ንግግርና_ሐሰተኛ_መረጃን_በጋራ_እንከላከል
#የጥላቻ_ንግግርና_ሐሰተኛ_መረጃን_በጋራ_እንከላከል
ለመጀመሪያ ጊዜ የተሰጠ የሬዲዮ ሞገድን በመጠቀም የሚሰራጭ የሬዲዮ ብሮድካስት አገልግሎት ፍቃድ ጸንቶ የሚቆይበት ጊዜ፡-
1. በሀገር አቀፍ ደረጃ የሚሰራጭ ሲሆን ለ10 ዓመት
2. የሥርጭት ሽፋኑ በክልል ደረጃ የተወሰነ ሲሆን ለ8 ዓመት
3. የሥርጭት ሽፋኑ በአካባቢ ደረጃ የተወሰነ ከሆነ ለ6 ዓመት
4. የማኅበረሰብ ብሮድካስት አገልግሎት ፍቃድ ከሆነ ለ10 ዓመት፤ እና
5. የአጭር ጊዜ የማኅበረሰብ ብሮድካስት አገልግሎት ፍቃድ ከሆነ ለ1 ዓመት ዪሆናል፡፡
#ብቁ_መገናኛ_ብዙኃን_ለማህበረሰባዊ_ንቃት

ማንኛውም ሰው ከባለሥልጣኑ የብሮድካስት ፍቃድ ሳይሰጠው ወይም በታገደ ወይም በተሰረዘ ፍቃድ የብሮድካስት አገልግሎት ማሠራጫ መንገዶችን ተጠቅሞ በብሮድካስት አገልግሎት ሥራ ላይ መሰማራት አይችልም፡፡
#ብቁ_መገናኛ_ብዙኃን_ለማህበረሰባዊ_ንቃት
#ብቁ_መገናኛ_ብዙኃን_ለማህበረሰባዊ_ንቃት
የመገናኛ ብዙኃን አዋጅ ቁጥር 1238/2013 አንቀፅ 48 ንዑስ (1 ) እንደሚያስረዳው ማንኛውም መገናኛ ብዙኃን ተግባሩን ለመወጣት፡-
• ዜና ወይም መረጃን የመሰብሰብ፣ የመቀበልና የማሰራጨት
• በልዩ ልዩ ጉዳዮች ላይ አስተያየት ወይም ትችት የማቅረብ
• ዘመናዊ የመገናኛ ዘዴዎችን፣ መሣሪያዎችን የመጠቀም እና
• የተለያዩ ሌሎች ዘዴዎችን በመጠቀም የሕዝብን አስተያየት በመቅረፅ ሂደት መሳተፍ አለበት፡፡
*በመገናኛ ብዙኃን እና በማስታወቂያ ይዘቶች ላይ የህግ ጥሰት፣ የሙያ ስነ-ምግባር ግድፈት፣ የጥላቻ ንግግር እና የሐሰተኛ መረጃ ሲመለከቱ በ9192 ነፃ የስልክ መስመር ደውለው ማሳወቅዎን አይርሱ፡፡

የጥላቻ ንግግርና የሐሰተኛ መረጃ የቤተሰብን፣የአካባቢን ብሎም የሀገርን ልማት የሚጎዳ እና ለትዉልድ የማይበጅ አሻራ ነዉ ፡፡
በመሆኑም ማንኛውም የማህበራዊ ሚዲያ አገልግሎት የሚሰጥ ድርጅት የጥላቻ ንግግርና የሐሰተኛ መረጃ ስርጭትን ለመቆጣጠርና ለመግታት ጥረት ማድረግ አለበት።
በመገናኛ ብዙኃን እና በማስታወቂያ ይዘቶች ላይ የህግ ጥሰት፣ የሙያ ስነ-ምግባር ግድፈት፣ የጥላቻ ንግግር እና የሐሰተኛ መረጃ ሲመለከቱ በ9192 ነፃ የስልክ መስመር ደውለው ማሳወቅዎን አይርሱ፡፡
#የጥላቻ_ንግግርና_ሐሰተኛ_መረጃን_በጋራ_እንከላከል
በመሆኑም ማንኛውም የማህበራዊ ሚዲያ አገልግሎት የሚሰጥ ድርጅት የጥላቻ ንግግርና የሐሰተኛ መረጃ ስርጭትን ለመቆጣጠርና ለመግታት ጥረት ማድረግ አለበት።
በመገናኛ ብዙኃን እና በማስታወቂያ ይዘቶች ላይ የህግ ጥሰት፣ የሙያ ስነ-ምግባር ግድፈት፣ የጥላቻ ንግግር እና የሐሰተኛ መረጃ ሲመለከቱ በ9192 ነፃ የስልክ መስመር ደውለው ማሳወቅዎን አይርሱ፡፡
#የጥላቻ_ንግግርና_ሐሰተኛ_መረጃን_በጋራ_እንከላከል
የመገናኛ ብዙኃን ዘርፉን በብቃት እና በጥራት በማስፋፋት ለሁሉም ዜጎች መረጃን ተደራሽ ለማድረግ የመገናኛ ብዙኃን ፖሊሲ ተዘጋጅቶ በትግበራ ላይ ይገኛል፡፡ ፖሊሲውም የሚከተሉት ዋና ዋና ግቦች አሉት፡፡
• ሁሉም መገናኛ ብዙኃን በሕገ መንግሥቱ የተሰጣቸውን መብትና ግዴታ በመወጣት የሚጠበቅባቸውን ሚና እንዲጫወቱ ማድረግ
• አመኔታና እርካታን ማሳደግ
• ቅንጅታዊ አሰራርን ማጎልበት
• የሕዝብን ጥቅም ማስቀደም
• ሀገራዊ ባህልና እሴትን ማጠናከር ናቸው፡፡
• ሁሉም መገናኛ ብዙኃን በሕገ መንግሥቱ የተሰጣቸውን መብትና ግዴታ በመወጣት የሚጠበቅባቸውን ሚና እንዲጫወቱ ማድረግ
• አመኔታና እርካታን ማሳደግ
• ቅንጅታዊ አሰራርን ማጎልበት
• የሕዝብን ጥቅም ማስቀደም
• ሀገራዊ ባህልና እሴትን ማጠናከር ናቸው፡፡
የጥላቻ ንግግርና ሐሰተኛ መረጃ የሚያሰራጩትን በመቃወምና በማጋለጥ ከጥላቻ የጸዳች ሀገር እንገንባ!
የጥላቻ ንግግርና ሐሰተኛ መረጃ ለሀገራዊ አንድነትና መረጋጋት፣ ለዜጎች ደህንነት እንዲሁም ለዲሞክራሲያዊ ስርዓት ግንባታ ፈተና ሆነዋል። በመሆኑም የጥላቻ ንግግርና ሐሰተኛ መረጃ የሚያሰራጩትን በማጋለጥና በመቃወም የዜግነት ግዴታችንን ልንወጣ ይገባል፡፡
#ብቁ_መገናኛ_ብዙኃን_ለማህበረሰባዊ_ንቃት
#የጥላቻ_ንግግርና_ሐሰተኛ_መረጃን_በጋራ_እንከላከል
የጥላቻ ንግግርና ሐሰተኛ መረጃ ለሀገራዊ አንድነትና መረጋጋት፣ ለዜጎች ደህንነት እንዲሁም ለዲሞክራሲያዊ ስርዓት ግንባታ ፈተና ሆነዋል። በመሆኑም የጥላቻ ንግግርና ሐሰተኛ መረጃ የሚያሰራጩትን በማጋለጥና በመቃወም የዜግነት ግዴታችንን ልንወጣ ይገባል፡፡
#ብቁ_መገናኛ_ብዙኃን_ለማህበረሰባዊ_ንቃት
#የጥላቻ_ንግግርና_ሐሰተኛ_መረጃን_በጋራ_እንከላከል
ያለክፍያ ስለሚሰጡ ቅጅዎች
ማንኛውም ሀገር አቀፍ ሥርጭት ያለው በየጊዜው የሚወጣ ህትመት አሳታሚ ህትመቱ ታትሞ ከወጣ ከ5 ቀናት ባልበለጠ ጊዜ ውስጥ የእያንዳንዱን እትም 2 ቅጂዎች ያለ ክፍያ ለብሔራዊ ቤተ-መዛግብትና ቤተ-መፃህፍት ኤጀንሲ መስጠት አለበት፡፡
በአንድ ክልል ውስጥ ብቻ የሚሰራጭ በየጊዜው የሚወጣ ህትመት አሳታሚ ህትመቱ ታትሞ ከወጣ ከ5 ቀናት ባልበለጠ ጊዜ ውስጥ የእያንዳንዱን እትም 2 ቅጂዎች ያለ ክፍያ ለክልሉ ቤተ-መዛግብት ወይም ለሚመለከተው ቢሮ መስጠት አለበት፡፡
#ብቁመገናኛብዙኃንለማህበረሰባዊንቃት