ETHI-JAP GENERAL SECONDARY SCHOOL/ኢትዮ ጃፓን ህዳሴአጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት Mana barumsaa Itiyoo Jaappaan Hiddaasee Sadarkaa 2ffaa waliigalaa @ethiojs Channel on Telegram

ETHI-JAP GENERAL SECONDARY SCHOOL/ኢትዮ ጃፓን ህዳሴአጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት Mana barumsaa Itiyoo Jaappaan Hiddaasee Sadarkaa 2ffaa waliigalaa

@ethiojs

For students

ETHI-JAP GENERAL SECONDARY SCHOOL/ኢትዮ ጃፓን ህዳሴአጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት Mana barumsaa Itiyoo Jaappaan Hiddaasee Sadarkaa 2ffaa waliigalaa (Amharic)

እንኳን ለዚህኛው የስራ ቦታ ETHI-JAP አደረጃ ት/ቤት ማና እንዳንባሽ እንከፍታለን! ይህ ትምህርት ቤት ትምህርት አገልግሎት ከኢትዮጃፓን እና ጃፓን አገልግሎት መሆን እንደሆነ ማናጀነት ሊሰጥ ይችላል። ETHI-JAP አስተዋወቂ አካባቢ ነው ከግብረሀይማኖት የመጀመሪያ ቤተ ክርስቲያን ቤት ጋር ያንግስት ፍች ነው። እንዴት ወሬዳዊ መረጃዎችን እና ተማሪዎችን ማስተማር እንደሚችል ይህንን ቦታን ይደረጋል። ምንም ከጊዜ በኋላ ጉዳይዎችን በተመለከተ ጥራት ማጣር እና ችግሮችን እንደሚታገል ያለንን ቦታ እንደሚያቀርብ ሆነ እንደሚሰጡ ማናጀነትን ላይ ትገኛለህ። ETHI-JAP ለጠንካራ የስራ ቦታዎች እና በመንገድ ያገናኘዋል።

ETHI-JAP GENERAL SECONDARY SCHOOL/ኢትዮ ጃፓን ህዳሴአጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት Mana barumsaa Itiyoo Jaappaan Hiddaasee Sadarkaa 2ffaa waliigalaa

18 Dec, 18:14

ይነበብ

ETHI-JAP GENERAL SECONDARY SCHOOL/ኢትዮ ጃፓን ህዳሴአጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት Mana barumsaa Itiyoo Jaappaan Hiddaasee Sadarkaa 2ffaa waliigalaa

10 Dec, 17:37

የክረምት ስልጠና ወስዳችሁ ከ70% በላይ ያመጣችሁ የእንግሊዝኛ ፣የሒሳብ ፣የፊዚክስ ፣የኬሚስትሪ እና የባዮሎጂ መምህራን ነገ እስከ 10:00 ብቻ ሰርተፍኬቱን ፕሪንት አድርጋችሁ መ/ል/ቡድን 7ኛ ፎቅ እንድትመዘገቡ በጥብቅ እናሳስባለን !!

ETHI-JAP GENERAL SECONDARY SCHOOL/ኢትዮ ጃፓን ህዳሴአጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት Mana barumsaa Itiyoo Jaappaan Hiddaasee Sadarkaa 2ffaa waliigalaa

10 Dec, 06:58

EthioJapan ከ47.61 ወደ 77.24 በማምጠትእውቅና አግኝተናል።

ETHI-JAP GENERAL SECONDARY SCHOOL/ኢትዮ ጃፓን ህዳሴአጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት Mana barumsaa Itiyoo Jaappaan Hiddaasee Sadarkaa 2ffaa waliigalaa

04 Dec, 13:38

Share '2017 አንደኛ ሩብ ዓመት ግብረመልስ ለክበባት.docx'

ETHI-JAP GENERAL SECONDARY SCHOOL/ኢትዮ ጃፓን ህዳሴአጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት Mana barumsaa Itiyoo Jaappaan Hiddaasee Sadarkaa 2ffaa waliigalaa

04 Dec, 01:45

https://www.youtube.com/live/hxxyudUEjYA?si=_0vxNnI4eTF9flgJ

ETHI-JAP GENERAL SECONDARY SCHOOL/ኢትዮ ጃፓን ህዳሴአጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት Mana barumsaa Itiyoo Jaappaan Hiddaasee Sadarkaa 2ffaa waliigalaa

04 Dec, 01:24

AddisWalta በኢትዮ ጃፓን ህዳሴ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ23/03/2017ዓ.ም በሀገር አቀፍ ደረጃ ከ9-10ኛ ክፍል ተማሪዎች መካከል በተካሄደ የፈጠራ ስራ ውድድር 2ኛ በመውጣት ተሸላሚ የሆነው እጅግ አስደማሚ ከሆነው ተማሪ ሀብታሙ ደምሴ ጋር የተደረገ አስተማሪ ቆይታ🙏🙏🙏

ETHI-JAP GENERAL SECONDARY SCHOOL/ኢትዮ ጃፓን ህዳሴአጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት Mana barumsaa Itiyoo Jaappaan Hiddaasee Sadarkaa 2ffaa waliigalaa

29 Nov, 03:46

የትምህርት ቴምፖ ይዛችሁ እንድትመጡ

ETHI-JAP GENERAL SECONDARY SCHOOL/ኢትዮ ጃፓን ህዳሴአጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት Mana barumsaa Itiyoo Jaappaan Hiddaasee Sadarkaa 2ffaa waliigalaa

27 Nov, 09:50

ሰላም እንደምን ዋላችሁ
1. የመምህራንና የትምህርት ቤት አመራሮች የጽሁፍ ምዘና ምዘና ቅሬታ ያቀረባችሁ ሁለተኛ ደረጃ መምህራን ና የትምህርት አመራሮችበቀን 19/03/2017 ዓ.ም አራት ኪሎ በማሂ ህንጻ 5ኛ ፎቅ እውቅና ፈቃድ ዳይሬክቶሬት እንዲገኙ መልዕክት አስተላልፉልን፡፡
ማሳሰቢያ ቅሬታ አቅርበው በተገለጸው ቦታ ያላመለከቱ አንደኛ ደረጃ መምህራን እስከ 20/03/2017 ዓ.ም ብቻ እንዲሚስተናገዱ እናሳውቃለን

ETHI-JAP GENERAL SECONDARY SCHOOL/ኢትዮ ጃፓን ህዳሴአጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት Mana barumsaa Itiyoo Jaappaan Hiddaasee Sadarkaa 2ffaa waliigalaa

23 Nov, 13:13

Share 'THEACHERS PROGRAM edit_New1.doc'

ETHI-JAP GENERAL SECONDARY SCHOOL/ኢትዮ ጃፓን ህዳሴአጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት Mana barumsaa Itiyoo Jaappaan Hiddaasee Sadarkaa 2ffaa waliigalaa

15 Nov, 10:05

የኢትዮ ጃፓን ህዳሴ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪ ሀብታሙ በፈጠራ ስራ ከ9-10 ክፍል በተደረገ ውድድር በሀገር አቀፍ ደረጃ 2ኛ በመውጣት የታብሌት እና ሰርተፊኬት ተሸላሚ ሆኗል።

ETHI-JAP GENERAL SECONDARY SCHOOL/ኢትዮ ጃፓን ህዳሴአጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት Mana barumsaa Itiyoo Jaappaan Hiddaasee Sadarkaa 2ffaa waliigalaa

13 Nov, 17:34

አስቸኳይ
ለመምህራን ና ት/ቤት አመራሮች የፅሁፍ ምዘና ወሰደው በተገለጸው ቀን ለጽ/ቤቱ ቅሬታ ላቀረቡ መምህራን ነገ 05/03/2017 አራት ኪሎ በማሂ ህንጻ 5ኛ ፎቅ እውቅና ፈቃድ ዳይሬክቶሬት ክፍል አንዲገኙ መልዕክት አስተላልፍልን ፡፡
የሚገኙ መምህራን
1.እንግሊዝኛ
2.ሂሳብ
3.አማርኛ መምህራን
ማሳሰቢያ ፡-ነገ የሚገኙት ከላይ የተገለጹት 3 የትምህርት አይነት ብቻ ናቸው ፡፡

ETHI-JAP GENERAL SECONDARY SCHOOL/ኢትዮ ጃፓን ህዳሴአጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት Mana barumsaa Itiyoo Jaappaan Hiddaasee Sadarkaa 2ffaa waliigalaa

13 Nov, 17:01

12 Nov, 13:43

አንድ አመት ከት/ቤት የታገዱ ተማሪዎች

ETHI-JAP GENERAL SECONDARY SCHOOL/ኢትዮ ጃፓን ህዳሴአጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት Mana barumsaa Itiyoo Jaappaan Hiddaasee Sadarkaa 2ffaa waliigalaa

01 Nov, 13:51

ከ9-12ኛ ክፍል ተማሪዎቻችን ጥያቄ የነበረው የአዲሱ ስርዓተ ትምህርት የመጣቀሻ(Reference) ጥያቄ 486 ማጣቀሻ መፅሀፍት ት/ቤታችን በማስገባት መልሰናል።ተማሪዎቻችን በርትታችሁ እንድታነቡ እመክራለው።

ETHI-JAP GENERAL SECONDARY SCHOOL/ኢትዮ ጃፓን ህዳሴአጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት Mana barumsaa Itiyoo Jaappaan Hiddaasee Sadarkaa 2ffaa waliigalaa

30 Oct, 04:00

DocScan_10_29_2024.pdf

ETHI-JAP GENERAL SECONDARY SCHOOL/ኢትዮ ጃፓን ህዳሴአጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት Mana barumsaa Itiyoo Jaappaan Hiddaasee Sadarkaa 2ffaa waliigalaa

29 Oct, 14:53

የትምህርት ማህበረሰቡ የብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ የምዝገባ ንቅናቄ መድረክ ተካሄደ::

(ጥቅምት 19/2017 ዓ.ም) መድረኩ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ፣ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ እና በብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም (National ID Ethiopia) አማካኝንት በከተማ አስተዳደሩ የሚገኙ የትምህርት ማህበረሰቡ አካላት የብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ እንዲያከናውኑ ለማድረግ እንዲቻል ተካሄዳል::

ዲጂታል መታወቂያ በትምህርት ዘርፉ ያለውን ፋይዳ አስመልክቶ የብሄራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ጽ/ቤት አስተባባሪ አቶ ዮዳሄ አርአያስላሴ ምዝገባው የተማሪዎችንና የትምህርት ማህበረሰቡን ማንነትን በመለየት የተማሪን መረጃ በቀላሉ ለማወቅ ያስችላል ብለዋል ::

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር አቶ ዮናስ አለማየሁ በበኩላቸው ከትምህርት ማህበረሰቡ ጋር በጋራ መስራት ለማህበረሰቡ አቅም ከመሆኑ ጋር በተያያዘ ለስራው ስኬታማነት ጉልበት እንደሚሆን ተናግረዋል ::

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ዘላለም ሙላቱ አዲስ አበባን ዘመናዊ ለማድረግ ለትምህርት ማህበረሰቡ እየተሰጠ ያለውን የኢ-ስኩል ትግበራን ለማሳካት የዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ ማከናወን ለትምህርት ሴክተሩ ትልቅ አቅም የሚፈጥር መሆኑን ተናግረዋል፡፡ ሀላፊዉ አክለዉም በትምህርት ቤቶች የሚከናወነውን የዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ ለማካሄድና አፈፃፀሙን ውጤታማ ለማድግ ሁሉም የትምህርት ማህበረሰቡ አካላት ሀላፊነታቸዉን እንዲወጡ አሳስበዋል፡፡ በተጨማሪም በዲጂታል መታወቂያ የምዝገባ ስርዓት ዘመቻ ውስጥ ከ14 ዓመት በላይ ያሉ ተማሪዎችና

ETHI-JAP GENERAL SECONDARY SCHOOL/ኢትዮ ጃፓን ህዳሴአጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት Mana barumsaa Itiyoo Jaappaan Hiddaasee Sadarkaa 2ffaa waliigalaa

29 Oct, 14:53

በትምህርት መዋቅሩ ውስጥ ያሉ አካላት ሁሉም የዲጂታል መታወቂያ እንዲኖራቸው ለማድረግ እንደሚሰራ ተናግረዋል::

የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ሕግና ፖሊሲ ክፍል ባልደረባ ገብርኤላ አብርሃም የዲጂታል መታወቂያን አስመልክቶ ግንዛቤ ማስጨበጫ ሰነድ አቅርበው በተሳታፊዎች የተነሱ ነጥቦች ላይ ምላሽ ተሰጥቶበታል::

በንቅናቄ መድረኩ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ዘላለም ሙላቱ ፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር አቶ ዮናስ አለማየሁ ፣ የብሄራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ጽ/ቤት አስተባባሪ አቶ ዮዳሄ አርአያስላሴ ፣ የሶስቱም ተቋማት ማኔጅመንት አባላት ፣ የኢትዮ ቴሌኮም ሰራተኞች ፣ የክፍለ ከተሞች ትምህርት ፅ/ቤት ሃላፊዎችና አስተባባሪዎች እንዲሁም የሁለተኛ ደረጃ ርዕሳነ መምህራን ተገኝተዋል ::

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!

Imo: - https://s.channelcom.tech/vlWdNr?from=TG
What Sapp: - https://whatsapp.com/channel/0029VaHFiBpA2pLF0lLslK2D
flickr :- https://www.flickr.com/photos/197652854@N04/
You Tube: https://www.youtube.com/@addisababaeducationbureau9728
TikTok፡- https://www.tiktok.com/@aaeducationbureau
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/
Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/
Website: - aaceb.gov.et
Email;- [email protected]

ETHI-JAP GENERAL SECONDARY SCHOOL/ኢትዮ ጃፓን ህዳሴአጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት Mana barumsaa Itiyoo Jaappaan Hiddaasee Sadarkaa 2ffaa waliigalaa

27 Oct, 09:36

በ17/02/2017ዓ.ም ከተማሪ ወላጅ ጋር በተካሄደ ስብሰባ በአጠቃላይ የተማሪ ውጤትና ስነምግባር ፣የ2017ዓ.ም የአንደኛው ሩብ ዓመት ሪፓርት ፣የእንግሊዝኛና ሂሣብ ትምህርት ስትራቴጂክ እቅድ አፈፃፀም ፣12ኛ ክፍል በ2016ዓ.ም ያጠናቀቁ በአቃቂ ፓሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ተመዝግበው መማር እንዲችሉ ለወላጅ ግንዛቤ የማስጨበጥ ስራ ተሰርቷል።እጅግ በጣም መግባባት የተሞላበት ውጤታማ የውይይት ውሎ አሳልፈናል።