来自 21ኛው Century መልዕክት (@enefikedorm) 的最新 Telegram 贴文

21ኛው Century መልዕክት Telegram 帖子

21ኛው Century መልዕክት
" ማንም ሰው የሚናገር ቢሆን፥ እንደ እግዚአብሔር ቃል ይናገር፤ የሚያገለግልም ቢሆን፥ እግዚአብሔር በሚሰጠኝ ኃይል ነው ብሎ ያገልግል፤..." 1ጴጥ 4፣11።

⚜️ ኢየሱስ ይወደናል❤

ለጥያቄ እና አስተያየት 👉 @CHRISTIAN_NEGN1 ተጠቀሙና አድርሱኝ!

ወዳጆን መጋበዝ አይርሱ
ሃቅ ሃቁ ይፃፋል🙏
14,677 订阅者
75 张照片
8 个视频
最后更新于 06.03.2025 14:25

21ኛው Century መልዕክት 在 Telegram 上分享的最新内容

21ኛው Century መልዕክት

20 Feb, 10:47

938

⭐️እግዚአብሔር ሆይ በሁሉም ቋንቋ ምስጋናን በኢየሱስ ስም ልትቀበል ይገባሃልና ከየ ህዝቡ ከየ ነገዱ በኢየሱስ ስም ያመኑ giant ሰዎችን አንሳና ምስጋናን ተቀበል። አሜን ሀሌሉያ ደግሞም ተመስገን ይገባሃልና!
21ኛው Century መልዕክት

18 Feb, 17:27

1,059

እንኳንም ጸሎት ኖረ ባይሆን አስበቹሃል😭
"ጆሮውን ወደ እኔ አዘንብሎአልና፣ በሕይወት ዘመኔ ሁሉ ወደ እርሱ እጣራለሁ።”
  — መዝሙር 116፥2 (አ.መ.ት)
21ኛው Century መልዕክት

17 Feb, 10:41

1,129

⭐️እግዚአብሔር ሆይ አንተ እንዳልከው በዘመናችንም መከሩ ሞልቷል። ስለዚህ የመከሩ ጌታ ሆይ የመከሩን ሰራተኞች ከየነገዱ እንድታስነሳቸው ለምናሃለው። ጌታዬ እኔን ላከኝ የሚሉ ትውልዶችን አንተ አብዛ። በመንፈስ የተሞሉ፣ በፀጋህ የሚያገለግሉ፣ በክርስቶስ ኃይል giant የሆኑ ሰዎችን ከምድር ጫፍ እስከ ጫፍ አንሳ። በኢየሱስ ስም!

በዚህ ፀሎት የተስማማ👍
21ኛው Century መልዕክት

15 Feb, 07:14

48

🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯
ክርስቲያን የሆነ ሁሉ መቀላቀል ያለበት  ተወዳጅ መንፈሳዊ ቻነል ነው
👇👇👇👇👇 join ያድርጉ
➨Wave ለመግባት የምትፈልጉ
👉ከ5K በላይ Subscriber ያላችሁ
📥inbox 👉 @seer_lewi
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
21ኛው Century መልዕክት

15 Feb, 03:57

1,154

ሁሌ የምከታተል አምላክ
እኔ ለእርሱ እስከ አሁን ያደረኩት ብዬ የምቆጥረው ምንም የለም
እርሱ ያለ እኔ ምንም ከክብሩ አይቀንስም።ነገር ግን አለም ሳይፈጠር እኔን መረጠኝ
እሩቅ አኔን ፍለገ መጥቶ እዳዬን ከፍሎ ተቤዠኝ።
ከዚያም በቃ የዘላለም ህይወት ሰጠው ደሃና ሁን ብሎ አልሄድም የቅርብ ወዳጀ ሆናኝ።
ያለ እርሱ መኖር የማይችል ከእርሱም ጋር ተጠብቆ እንደይቆይም የሚያደርግ ሁለት ማንነቶችን በውስጤ ይዤ በምኖርበት በዚህ የድንኳን ህይወቴም ብዙ ጊዜ ስደክምበት ከጸሐይ ብርሃን የፈጠኑ የአባቴን የፍቅር እጆች ብዙ ጊዜ አይቻለሁ 🙏
እርሱ አምላክ ሆኖ እኔን መፈለጉ ብቻ ሳይሆን አፈላለጉ እረሱ ይገርመኛል😭
አምላኬ ግን ያለ ማቋረጥ ፈለገኝ😭
ይህ የሁላችንም ታርክ ነው🙏
ክብር ለፈላጊያችን🙏
ሁሌም የምከታተል አባት
21ኛው Century መልዕክት

12 Feb, 06:43

1,092

ማይናወጥ ፀንቶ የሚኖረው
ሰላም ደስታ ነፍሴን ሚመግበው
መቼ በቁስ በመብል ወርቅ ሆነ
በሚጠፉ መቼ እንዲህ ታጀበ
ሲከናወን ቤት ጓዳ ሲሞላ
ኑሮ ሲተርፍ ለአፈር ሲደላ
አይደል በዚህ ደስታዬ ባንተ ነው
ጠፊ ነገር ሊያጠፋኝ አይከጅልም 
Yohanis girma## eregnaye##
21ኛው Century መልዕክት

11 Feb, 15:27

1,038

⭐️ ሀገሩን በወንገል፣ በመዝሙር፣ በመልካም ስራ አውዱ። ለሌላ ለአለም አጀንዳ ስፍራ እስካይኖር።

ኢየሱስ ላውድልህ ሀገሩን
21ኛው Century መልዕክት

11 Feb, 02:53

1,198

When you think availability as less expensiveness you will loss the most precious things in this world.
✍️TTA
21ኛው Century መልዕክት

10 Feb, 17:03

1,123

⭐️ከጌታ ዘንድ ለውጥን የተራቤ👍
21ኛው Century መልዕክት

09 Feb, 11:54

1,210

በትህትና እና ለራስ ክብር አለመኖር መካከል ያለውን ቀጭን መስመር እንለይ 🫡