✞ ደጓ እናቴ ማርያም ✞ @embtee Channel on Telegram

✞ ደጓ እናቴ ማርያም ✞

@embtee


ከፍቅሯ ርቃቹ የምትኖሩ ማርያም ፊደል ናት ኑ ተማሩ
ለአባ ሕርያቆስ ፤
ለቅዱስ ኤፍሬም ፤
ለቅዱስ ያሬድ ፤
ለአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ፣
ለአባ ይስሀቅ
የተገለጸች እመቤታችን እኛንም በበረከት እና በረድኤት ትጎብኘን ፤
ከልጅዋ ከወዳጅዋ ከመድኃኔዓለም ዘንድ ታማልደን ፤ አሜን!!
@embtee
@embtee

@Binyama1

@yitayal_bot

Contact @Maryamawit_bot

✞ ደጓ እናቴ ማርያም ✞ (Amharic)

ይህ ቦታ በፍቅር እና በምትኖሩ የሚባለው በበኩላችን የተመኘው ማርያም ፊደል፣ አሁንም፣ በአባ ሕርያቆስ፣ ኤፍሬም፣ ያሬድ፣ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ፣ እና እስራት የሚኖረው በበረከት እና በረድኤት የተገለጸች እመቤት ነን፣ እና እንቆቅም የሚፈቱበትን እምባን የተከተሉበት ስም የምትለው ኑረኝ። እዚህ ቦታ የሀይማኖት ዜናዊውና የአሜን ታሪክ ዜናዊው እንዲህ ሲሆን አፍሪካ በአማርኛ በተጫኑት መረጃዎች እና ምንጭ አማራጭ መረጃዎች እጅግ ይሰጠናል። ለበኩላችን በማንኛውም ንግድ ውስጥ ያለዋጤ ተመልከቱ።

✞ ደጓ እናቴ ማርያም ✞

30 Oct, 19:23


ምርጥ ኤርድሮፕ መጀመር ይፈልገሉ ከምር እንዳያመልጦ join now nodepay

Register here 👉 https://app.nodepay.ai/register?ref=57iRJ1YqD2y4yrF

👆 Email and password አስገብታችሁ Register አድርጉ ።

ይህንን ካደረጋችሁ በኃላ extention ላይ Add አድርጉት እና ቅድም በተመዘገባችሁበት Email and password sign in አድርጉ
👇👇👇👇
https://app.nodepay.ai/register?ref=57iRJ1YqD2y4yrF

Nodepay ከGrass የተሻለ potential ያለው Project ነው ... Don't miss it.

✞ ደጓ እናቴ ማርያም ✞

22 May, 14:04


ዛሬ ግንቦት 14 ቀን 2015 ዓ.ም በጸጥታ ኃይሎች ለጥያቄ እንፈልግሃለን ተብለው ተወስደው የነበሩት መምህር ብርሃኑ አድማስ ከስር ተለቀው ወደ ሥራ ቦታቸው መመለሳቸውን የዝግጅት ክፍላችን አረጋግጧል።

✞ ደጓ እናቴ ማርያም ✞

22 May, 14:04


#ሰበር_ዜና

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አገልጋይ የሆኑት መምህር ብርሃኑ አድማስ ዛሬ ግንቦት 14 ቀን 2015 ዓም በፀጥታ ኀይሎች ከቢሯቸው ተወስደዋል። መምህር ብርሃኑ ለጥያቄ እንፈልግሃለን ተብለው በፌደራል ፖሊስ የወንጀል ምርመራ ቢሮ ውስጥ እንደሚገኙ የዝግጅት ክፍላችን አረጋግጧል

✞ ደጓ እናቴ ማርያም ✞

19 May, 18:46


https://t.me/embrhan_lijoch

✞ ደጓ እናቴ ማርያም ✞

17 Apr, 15:53


✞ ደጓ እናቴ ማርያም ✞ pinned «CASTING CALL በትወና ለመሳተፍ ኦዲሽን መውሰድ ምትፈልጉ 7 ሴት እንፈልጋለን ምዝገባ ጀምረናል አዲስ በምንሰራው ፊልማችን ላይ ለመሳተፍ ከላይ የተገለፀውን መስፈርት የምታሟሉ ብቻ ● ሙሉ ስም ● እድሜ (የትውልድ አመተ ምህረት) ● ቁመት ●  ክብደት ● ስልክ ቁጥር • telegram user ● 3 ፎቶግራፍ (በፕሮፌሽናል ካሜራ የተነሳ እንዲሁም ● Instagram username (አካውንት…»

✞ ደጓ እናቴ ማርያም ✞

06 Apr, 15:50


CASTING CALL

በትወና ለመሳተፍ ኦዲሽን መውሰድ ምትፈልጉ 7 ሴት እንፈልጋለን

ምዝገባ ጀምረናል

አዲስ በምንሰራው ፊልማችን ላይ ለመሳተፍ ከላይ የተገለፀውን መስፈርት የምታሟሉ ብቻ
● ሙሉ ስም
● እድሜ (የትውልድ አመተ ምህረት)
● ቁመት
●  ክብደት
● ስልክ ቁጥር
• telegram user
● 3 ፎቶግራፍ (በፕሮፌሽናል ካሜራ የተነሳ እንዲሁም
● Instagram username (አካውንት ላለው)
● በተጨማሪም ከዚህ ቀደም የተወናችሁበት ስራ ካለ ሊንኩን አያይዛችሁ መላክ ይጠበቅባችኋል።
መረጃዎቹን ለመላክ
@Ethioquationary123bot
በቴሌግራም @Ethioquationary123bot
በመላክ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን

ማሳሰቢያ :- ከተጠቀሰው ውጪ (መስፈርቱን የማታሟሉ ሰዎች) ሌላ የሚወጣ ማስታወቂያ ስለሚኖር በትእግስት ጠብቁ በተጨማሪ በተመሳሳይ ሰአት ብዙ ሰዎች ስለሚልኩ ለሁሉም ሰው ለመመለስ ስለምንቸገር ከላይ የተቀሰውን ግላዊ መረጃችሁን እና ፎቶግራፍ ብቻ ላኩልን ከተጠቀሰው ውጪ የሚልክ ሰው ውድቅ ይደረጋል።
ለሚኖሩ ተጨማሪ ማብራሪያዎች የቴሌግራም የፊልም ካስቲንግ ቻናላችንን ይቀላቀሉ



Share share #share

✞ ደጓ እናቴ ማርያም ✞

02 Apr, 20:18


''እኔ የተዋሕዶ ድምፅ ነኝ እናንተስ'' 4ኛ ዙር ጉባኤ እና ገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር መጋቢት 24/2015 ዓ.ም ተዘጋጅቷል::
እሑድ ከቀኑ 10 ሰዓት ጀምሮ በማኅበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥንና ዩቱዩብ በቀጥታ ስርጭት ይከታተሉ።

አገልግሎቱን ለመደገፍ
ጎ ፈንድ ሚ ማስፈንጠሪያ
https://www.gofundme.com/f/gtbbd?utm_source=customer...
ወገን ፈንድ
Www.wegenfund.com/mk01
የባንክ አካውንት ቁጥር አማራጮች
****
ንግድ ባንክ 1000010822657 (BETH.TEW.SENBET.TBET MAHIB.KID
+++++++++++++++++++++++++
ወጋገን ባንክ 0039595010103
+++++++++++++++++++++++++
አቢሲንያ ባንክ 4753388
+++++++++++++++++++++++++
ዳሸን ባንክ 0088872166011
+++++++++++++++++++++++++
አዋሽ ባንክ 01304800017700
±++++++++++++++++++++++
አሐዱ ባንክ 0003488710101
+++++++++++++++++++++
አማራ ባንክ 9900017695658
+++++++++++++++++++++
ኦሮምያ ኅብረት ስራ ባንክ 1033100028173

✞ ደጓ እናቴ ማርያም ✞

14 Feb, 10:45


አስፈራርተው ወስደውኝ ነው

እንግዲህ ተመልከቱ ክርሰቲያኖች እሁድ እለት ወደ ቅድስት ቤ/ክ በይቅርታ የተመለሱት አባት ያን እለት ቪዲዮውን ያያችሁ አይታቹኋል።ዛሬ ደግሞ ወደ ሕገ ወጡ ሲኖዶስ በድጋሚ ተመልሰዋል።

@zemaryan
@zemaryan

✞ ደጓ እናቴ ማርያም ✞

10 Feb, 17:42


ሰበር መረጃ
===========
ሕገወጡ ቡድን (የቀድሞ 3 ጳጳሳት እና 25 ሕገ ወጥ ተሿሚዎች) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አብያተ ክርስቲያናት እና ቢሮዎች እንዳይገቡ ፍርድ ቤት አግዷል።

“እስከ ትበጽህ ለሞት ተበዓስ በእንተ ጽድቅ እስመ እግዚአብሔር አምላክከ ይትበአስ
በእንቲአከ”

“እስክትሞት ለእውነት ታገል። እግዚአብሔር ላንተ ይታገልለሀልና”

           ሲራክ 4 ፡ 2

ምዕመናን መረጃ ይደርሳቸውና ይነቁ ዘንድ ይሄን ሊንክ ለሁሉም ኦርቶዶክሳዊ አድርሱ ቀላል የሚመስል ግን ብዙ ጥቅም አለው አድርጉት።

በዚ ግዜ ለዚያልሆንን መቼ ልንታዘዝ ነው። 

#share #share #share 

ማህበረ ቅዱሳን
https://t.me/mahbere_kidusan

✞ ደጓ እናቴ ማርያም ✞

10 Feb, 06:35


በእግዚአብሔር እረዳትነት ሀይማኖቴን አሳልፌ አልሰጥም የሀገሬ ሰው ካሁን ቀደም የበደልሁ አይመስለኝም ጉልበት ያለህ በፀሎት ጉልበት የሌለህም ለልጅ ለሚስትህ ለሀይማኖትህ ስትል በሀዘን እርዳኝ ወስልተህ የቀረህ ግን ኃላ ትጣላኛለህ አልተውህም ማ  ር  ያ  ም  ን  ለዚህ ከዚህ አማላጅ የለኝም ዘመቻዬ  (የካቲት 5) ነው በእለተ እሁድ ከጥዋቱ 1 ሰአት መስቀል አደባባይ ከትመህ ጠብቀኝ


#share #ሼር

@zemaryan
@zemaryan
@zemaryan

✞ ደጓ እናቴ ማርያም ✞

08 Feb, 15:24


የጅማ ደብረ መዊዕ መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን ላይ ከፍተኛ ከበባ ተደርጎበታል።

የጅማ ሀገረ ስብከት መንበረ ጵጵስና የሚገኝበትን ደብረ መዊዕ መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያንን ሰብሮ ለመግባት ከፍተኛ የጸጥታ ኃይል የቤተ ክርስቲያኑን ቅጽር ከብቦ መቆሙና በዚህም ውጥረት መንገሡ ተገለጸ።

የኦሮሚያ ፖሊስና ልዩ ኃይል ሀገረ ስብከቱን ለ22 ዓመታት ያህል ያስተዳድሩትን ብፁዕ አቡነ እስጢፋኖስን ከጅማ አየር ማረፊያ እንዲመለሱ ካደረገ በኋላ ሕገ ወጡን ቡድን ለማስገባት እየተንቀሳቀሰ ይገኛል።

የጅማ ምእመናን እና ምእመናት ግን ይህንን ሕገ ወጥ ሹመት በመቃወም አድባራቶቻቸውን በመጠበቅ ላይ ናቸው።

ነገር ግን የኦሮሚያ ፖሊስ፣ ልዩ ኃይልና ሚሊሻ የደብሩ በር ዘግቶ በመቆም ከውጪ ሌሎች ምእመናን እንዲጠጉ እንደማይፈቅዱና በሩቅ እየመለሷቸው እንደሚገኙም መረጃ አድራሾቻችን ጠቁመዋል።

በዚህም ምክንያት ባለፉት ሦስት ቀናት ውስጥ ምንም ዓይነት ምግብ እየገባላቸው እንዳልሆነና ለቀብር የሚመጡ ኦርቶዶክሳውያንን ሳይቀር ደብቀው ምግብ ያስገባሉ በሚል ጥርጣሬ ከፍተኛ ፍተሻ እንደሚደረግባቸውም ነው የተነገረው።

በተጨማሪም ጥቁር ልብስ የለበሱ ምእመናንን ጨምሮ በርካታ ኦርቶዶክሳውያን ካህናት አባቶችን ጭምር እያሠሩ እንደሚገኝ ተጠቅሷል። እስካሁን ድረስም አባ ተክለ ሃይማኖት የሚባሉ የማኅደረ ስብሐት ልደታ ለማርያም ቤተ ክርስቲያን አገልጋይን አሥረዋል።

ከዚህም በተጨማሪም የደብረ መዊዕ መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን አስተዳዳሪ ለሆኑት መልአከ መዊዕ አባ አብርሃም ከቤተ ክርስቲያኑ ግቢ እንዲወጡ ከጸጥታ ኃይሉ ደብዳቤ እንደተላከባቸውም ነው የተገለጸው።

✞ ደጓ እናቴ ማርያም ✞

06 Feb, 06:43


የጅግጅጋ ዬንቨርሲቲ ተማሪዎች የጋራ ጸሎት አታደርሱም ተብለው በልዩ ኃይሎች ሲመለሱ መንግስት ኦርቶዶክስ ላይ በደሉን ቀጥሏል