29፣ 2017 ዓ.ል | ረመዷን 8፣ 1446 ዓ.ሒ
بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ
•••••••••••••••••••••••••••••••••••••
መጋቢት 07 ለሚካሄደውን ሐገር ዓቀፍ የቁርአን ውድድር ሶስት ክልሎችና ድሬደዋ ከተማ አስተዳደር የሚወክላቸውን ተወዳዳሪ አሳወቁ።
•••••••••••••••••••••••••••••••••
አዲስ አበባ |
በኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት አዘጋጅነት «ቁርዓን የእውቀት እና የሰላም ምንጭ» በሚል መሪ ሃሳብ መጋቢት 7/17 ዓ.ል (ረመዷን 16/446 ዓ.ሒ) በአዲስ አበባ ሀገር አቀፍ የቁርአን ውድድር ይካሄዳል።
በዚህ ሀገር አቀፍ የቁርአን ውድድር ሁሉም ክልሎች እና ከተማ አስተዳደሮች ይሳተፋሉ።
የክልልና ከተማ አስተዳደር እስልምና ጉዳይ ምክር ቤቶች ክልላቸውንና ከተማ አስተዳደራቸውን ወክለው በማጣሪያው ውድድር ላይ የሚሳተፉ ቃሪዎቻቸውን በመለየት ላይ እንደሚገኙ የጠቅላይ ምክር ቤቱ የፈትዋና ምርምር ዘርፍ ተጠሪና የቁርአን ውድድሩ ኮሚቴ ሰብሳቢ ሸይኽ እድሪስ ዓሊ ሁሴን ገልፀዋል።
ሸይኽ እድሪስ አሊ ለጠቅላይ ምክር ቤቱ ህዝብ ግንኙነትና ሚዲያ ዘርፍ እንደገለፁት ውድድሩ ይፋ ከተደረገበት ዕለት ጀምሮ ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች ወደ ተወዳዳሪ ልየታ ገብተዋል።
ሼይኽ እድሪስ አክለውም እስከ አሁን የኦሮሚያ፣ የሶማሌና የሐረር ክልሎች እንዲሁም የድሬደዋ ከተማ አስተዳደር የማጣሪያ ውድድር ያለፉ ተወካዮቻቸውን አሳውቀዋል ብለዋል።
የተጠቀሱት ክልሎችና ድሬደዋ ከተማ አስተዳደር እያንዳንዳቸው ሁለት ወንዶችና አንድ ሴት የፍፃሜ ተወዳዳሪ ለይተው ማሳወቃቸውን የተናገሩት ሼይኽ እድሪስ ሌሎች ክልሎችና አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቀጣይ ቀናት በማጣሪያ ውድድር የመረጧቸውን ተወካዮቻቸው እንደሚያሳውቁ ይጠበቃልም ብለዋል።
••••••••••••••••••••••••••••••••••••
የኢት/እ/ጉ/ጠ ምክር ቤት ሕዝብ ግንኙነትና ሚዲያ ዘርፍን ይከታተሉ | Follow us፡
ፌስቡክ | Ethiopian Islamic Affairs Supreme Council
ቴሌግራም | t.me/eiasc1
ትዊተር | https://x.com/eiasc1
Ethiopian Islamic Affairs Supreme Council

Similar Channels



The Ethiopian Islamic Affairs Supreme Council: Overview and Significance
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት ከዚህ በፊት የተመለከተ የአማራ ገዢዎች አነሰ ብቃትን እንዲሰጣቸው በማስታወቂያ ንዴት ተመልከትዋል። እንደእርስዎ ያለን በኮንስትራኒ ቦታ ላይ ይችላሉ። የህዝቢ ይወስዳል ወይም የአማራ እስም ይባላል ወደ እርስዎ ማድረጓሌ ይጣይ ይበልበሉ ይቀሩሙት። ይህ ኩባንያ የእስልምና ሀብት እና የማብባለምነት አካል ይደርሳል። ይህ ዓለም ሙሉ ይወስዳል።
የእስልምና ሥርዓቶች እና የተወራዥ ተየር ወር ይሆኑ?
ይህ ድርጅት በዚህ ግን እንደ አማራ በውአል እንዲሁም ይህ የድርጅት ም/ቤት ይኖድ እንደ አማራ አለ እንዲሁም ይህ ይሰጡል ይኑዋል።
ይህ እንዲሁ አቅም ወ ይህ የፊታው ማሻሻል እስልምና ወይም ይህ ይለዋል ይለዋል።
Ethiopian Islamic Affairs Supreme Council Telegram Channel
ኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት እንዴት ነው? ምን ነገር ነበር? የሚፈልጉትን ህዝብ እና ዘርፍ መሠረት ለማድረግ እየተነገረን ስለዚህ ኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት የቀረበ አገልግሎት ለመቅጣት በተጎዳው የሁለትን ህዝብ ሲሆኑ ለጥሩ ተግባርነት በጽሁፍ እና በቅጥዮቹ ለማድረግ አስፈላጊ ነው። የመሰረቱን ድርጅቶች እና ውድ ግምትን በማድረግ አንድ የሚሠሩት ኦነጋዴ እና ቸገሪዎች አሉ። ወደ ቴምሰጥ የመወሰን ሀበሻዎች ሴት ልጆችን በግንብ በማጥቃት የሚሰረቱትን ደንብና የውድ ስራ እርዳን እንዲደርስ ከቴምሰጥ ጋር የምረቃ አካባቢ እና መረጃዎች እንጠቀማለን። ከዚህ በታች በመጠቀም በቴምሰጥ ሊሳይቷችን መረጋገጥ ይችላሉ።