Debreselam Catholic School 9_1# @debresekam9_12 Channel on Telegram

Debreselam Catholic School 9_1#

@debresekam9_12


Online class

Debreselam Catholic School 9_1# (English)

Welcome to Debreselam Catholic School 9_1#! Are you looking for a quality education that combines traditional values with modern teaching methods? Look no further, because debresekam9_12 is the perfect online class for you! With a dedicated team of experienced educators, we provide a comprehensive curriculum that covers all subjects from Math and Science to English and History. Our interactive online platform allows students to engage with the material in a fun and engaging way, making learning a truly enjoyable experience. Whether you are a high school student preparing for exams or an adult learner looking to enhance your skills, debresekam9_12 has something for everyone. Join us today and take the first step towards a brighter future with Debreselam Catholic School 9_1# online class!

Debreselam Catholic School 9_1#

11 Feb, 02:12


አመሰግናለሁ ጋሽ አስረስ!

Debreselam Catholic School 9_1#

10 Feb, 14:46


ስለእውነት ታላቅ ምስጋና ስለማቅረብ
ከጥር 24/2017ዓ.ም እስከ የካቲት 01/2017ዓ.ም ለሰባት ቀናት የ12ኛ ክፍል ተማሪዎቻችን የ9ኛና የ10ኛ ክፍል የትምህርት ይዘትን የመከለሰ፣ ይህን ይዘት መሠረት ያደረጉ የማትሪክ ጥያቄዎችን የመስራት እቅዳችን 100% ተሳክቷል!
ለዚህ ስኬት
1ኛ.ወላጆች ልጆቻችሁን ወደት/ቤት በመላክ ስላገዛችሁ
2ኛ. ተማሪዎች ላሳያችሁት ትጋት ጀግኖች ናችሁ
3ኛ. መምህራን የእረፍት ጊዜያችን ነው ሳትሉ የሚከፈላችሁን ትንሽ ሳንቲም ሳይሆን የትውልድ ህይዎት እጃችሁ ላይ እንዳለ አስባችሁ ላደረጋችሁት እገዛ በጣም እናመሰግናለን
4ኛ. የት/ቤታችን የበላይ ሀላፊዎች ሰርቪስ በመመደብ ላደረጋችሁት አስተዋጽኦ እስከሹፌር አቶ ምስጋናው
እናንተ ባታግዙን ኑሮ የሰባት ቀን የትምህርት ስራችን መቼ ይስካ ነበር!
ሁላችሁንም በትውልዱ ስም እናመሰግናለን!

Debreselam Catholic School 9_1#

09 Feb, 17:06


ሰላም ተማሪዎቻችን እንደምን ሰነበታችሁ?
ጥሩ የእረፍት ጊዜ እንዳሳለፋችሁ ተስፋ አለን!
ነገ ከ9ኛ እስከ 11ኛ ክፍል ያላችሁ ትምህርቱ የሙሉ ቀን መሆኑን አወቃችሁ እንድትገኙ!

Debreselam Catholic School 9_1#

09 Feb, 17:04


Based on Grade 9th & 10th National Exam Geography questions!
pls try and seriously do it these questions!

Debreselam Catholic School 9_1#

17 Jan, 09:51


CamScanner 01-17-2025 12.49.pdf

Debreselam Catholic School 9_1#

17 Jan, 09:51


CamScanner 01-17-2025 12.49.pdf

Debreselam Catholic School 9_1#

16 Jan, 11:47


CamScanner 01-16-2025 14.15.pdf

Debreselam Catholic School 9_1#

16 Jan, 11:38


አማረኛ 11ኛ ክፍል ማስታወሻ

Debreselam Catholic School 9_1#

15 Jan, 19:05


Biology worksheet for Grade 10

Debreselam Catholic School 9_1#

15 Jan, 16:12


በ2017ዓ.ም አገር አቀፍ የዩኒቨርስቲ መግቢያ ተፈታኝ በሁለቱም ዘርፎች 163 ተማሪዎችን በበይነመረብ በጥንቃቄ ፎርም አስሞልተናል! የተሰበሰበውን 122250 ብር በአገር አቀፍ ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ ገቢ አድርገናል!
ወላጆችም ሆነ ተማሪዎች ስለትብብራችሁ እናመሰግናለን!
ተማሪዎቻችንም በቂ ዝግጅት አድርጋችሁ ጥሩ ውጤት አምጥታችሁ ወላጆቻችሁን እንደምታኮሩ ተስፋ አለኝ!
በወላጆች ሃሳብ ሰጭነትም ለሁለቱም የትምህርት ዘርፎች ውጤታማ የጊዜ አጠቃቀምና ስለህይዎት ስኬታማነት ስልጠና በት/ቤቱ ጋይዳንስና ካውንስሊንግ ባለሙያ በቂ ስልጠና ተሰጥቷል! ባለሙያውን አቶ መሳፍንት እንግዳውን እናመሰግናለን

Debreselam Catholic School 9_1#

15 Jan, 16:04


የ9ኛ ክፍል ሂሳብ መለማመጃ ጥያቄ

Debreselam Catholic School 9_1#

15 Jan, 12:44


እናመሰግናለን ወ/ሮ ጊዜአዲስ

Debreselam Catholic School 9_1#

15 Jan, 10:08


Maths grade 9 work sheet

Debreselam Catholic School 9_1#

10 Jan, 11:56


አሁንም ፍላጎቱ ያላችሁና የሚመለከታችሁ መምህራንና ተማሪዎች ታደሙ!

Debreselam Catholic School 9_1#

10 Jan, 11:56


Sharing file from the All Document Reader

Debreselam Catholic School 9_1#

10 Jan, 10:50


ፍላጎቱ ላላችሁ ተማሪዎች ብቻ የተላከ መልዕክት!

Debreselam Catholic School 9_1#

10 Jan, 10:30


ቅጣትን ባናበረታታም!
የመጀመሪያውን ከ40% የልጆቻቸውን ውጤት በስዓቱ መጥተው ባልፈረሙና ያላዩ 86 ወላጆች በተቀጡት 8600 ብር 24 መፅሃፎችን ገዝተን ወደቤተመፅሃፍት አስገብተናል!
የመፅሃፎች ምርጫ በተማሪዎች ፍላጎት ቤተመፅሃፍቱ ላይ በእጥረት ያሉ መፅሃፍትና የትምህርት አይነቱ መምህራን የመሯጧቸው ናቸው!

Debreselam Catholic School 9_1#

07 Jan, 12:29


https://www.facebook.com/share/19vhLqQ2SM/?mibextid=xfxF2i

Debreselam Catholic School 9_1#

05 Jan, 15:37


ሃገር አቀፍ ተፈታኝ ተማሪዎች
የማትሪክ ፈተናው 9ኛና 10ኛ ክፍል በነባሩ 11ኛና 12ኛ ክፍል ደግሞ በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት እንዲሆን የተወሰነ መሆኑን አውቃችሁ እንድትዘጋጁ!

Debreselam Catholic School 9_1#

05 Jan, 09:34


https://www.facebook.com/share/1DFrUk3nX3/?mibextid=xfxF2i

Debreselam Catholic School 9_1#

04 Jan, 08:30


ለሁሉም የ2017ዓ.ም ተፈታኝ ተማሪዎች የሞላቹህት ፎርም በ27/04/2017ዓ.ም ስለሚላክ ያላርጋገጣችሁ ተማሪዎች እንድታረጋግጡ ስንል በትህትና እንገልፃለን ምታስተካክሉት ነገር ካለ 0934665604

Debreselam Catholic School 9_1#

01 Jan, 12:51


ጀግኖች ስለሆናችሁ ት/ቤታችሁ በእናንተ ኮርታለች!

Debreselam Catholic School 9_1#

07 Dec, 05:41


ሰላም መምህራን ከላይ የተገለፁት ተማሪዎች በተለያየ ምክንያት ፈተና ያልተፈተኑ ናቸው ለሰኞ ፈተና አዘጋጅታችሁ እንድትመጡ!!

Debreselam Catholic School 9_1#

07 Dec, 00:54


ትምህርት በተግባር ሲደገፍ ህይዎት ይኖረዋል!
እናመሰግናለን የሳይንስ መምህሮቻችን በብዙ የግብዓት እጥረት ውስጥ ሁናችሁ ለምታደርጉት ያላሰለሰ ጥረት!!

Debreselam Catholic School 9_1#

07 Dec, 00:50


"ወጣትነት የነገ አገር ተረካቢነት!" የፀረ ሙስና ቀንን አስመልክቶ ለሁሉም የ11ኛና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች በስነ ምግባር ዙሪያ በጎንደር ከተማ ስነ ምግባርና ፀረ ሙስና መምሪያ ስልጠና ተሰጥቷል!
እናመሰግናለን

Debreselam Catholic School 9_1#

06 Dec, 10:28


ስማችሁ ከዚህ በላይ የተገለፃችሁ ተማሪዎች የሰሚስተሩን አጋማሽ ፈተና ያልተፈተናችሁ ስለሆነ ያልተፈተናችሁበትን ምክንያት መረጃ በመያዝ ሰኞ 30/03/2017ዓ.ም ብቻ የምትፈተኑ ሲሆን መረጃችሁን ቀድማችሁ ጥዋት ወደቢሮ ገቢ አድርጋችሁ ላልተፈተናችሁት የትምህርት አይነት መምህር እንዲመራላችሁ!

Debreselam Catholic School 9_1#

06 Dec, 09:28


Grade 10 Biology worksheet.pdf

Debreselam Catholic School 9_1#

03 Dec, 21:08


ይቺ ጀግና አሁንም አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን እያስደመመችው ነው!
ተከታዮች ጥናት እንዴት ነው በአቀዳችሁት ስዓት ልክ የተነበበ ነው!
የነገ መሠረቱ ዛሬ መሆኑን ማወቅ ነው!
የሁሉም ስኬቶች መነሻቸው ጥረት ነው!

Debreselam Catholic School 9_1#

02 Dec, 16:40


https://www.facebook.com/share/p/14kWpZw4zG/?mibextid=xfxF2i

Debreselam Catholic School 9_1#

02 Dec, 09:56


በሃገራችን ለ36ኛ ጊዜ ህዳር 22/2017ዓ.ም የተከበረውን የኤችአይቪ/ኤድስ ቀንን ምክንያት በማድረግ በተዘጋጀ የፓናል ውይይት ላይ በነበረው ጥያቄና መልስ ተማሪዎቻችን ተወዳድረው
1ኛ. ፌሩዛ ሃሰን ከ9B
2ኛ. ናርዶስ አወቀ 10A(በመለያ)
3ኛ. ረድዔት ደርሶ 9E
በመሆን የመፅሃፍ ሽልማታቸውን ከጎንደር ከተማ የኤችአይቪ መከላከልና መቆጣጠር ተበርክቶላቸዋል!
ያለጤና ትምህርት የለምና ተማሪዎቻችን ላደረጋችሁት የግጥም ውድድር እንዲሁም ጥያቄና መልስ እናመሰግናለን!

Debreselam Catholic School 9_1#

01 Dec, 20:41


ውዝፍ የትምህርት ክፍያ ያለባችሁ ተማሪዎች በዚህ ሳምንት ስለምናጠራ እባካችሁ ወላጆች በእነዚህ አካውንቶች ገቢ አድርጋችሁ ለተማሪዎች አንድ ኮፒ ላኩልን! ከጥቅምት ጀምሮ ያልከፈሉ በርካታ ደንበኞች እንዳሉ ከገንዘብ ቤት መረጃ እየመጣ ነው!!!
ተማሪዎች በክፍያ አለመፈፀም ክፍላቸው ውስጥ ስማቸው ሊጠራ አይገባም!!

Debreselam Catholic School 9_1#

01 Dec, 15:46


የሰውን ህይዎት ስለታደጋችሁ እናመሰግናለን!

Debreselam Catholic School 9_1#

30 Nov, 14:28


ለሁሉም የ2ኛ ደረጃ ተማሪዎቻችን በአለም ለ37ኛ ጊዜ በሃገራችን ደግሞ ለ36ኛ ጊዜ የኤች አይ ቪ ቀን ህዳር 22/2017 ይከበራል በመሆኑም ነገ እሁድ አብዮት አደባባይ ስታዲየም መነሻ በማድረግ ኤች አይ ቪን ባስመለከተ ሩጫ ይካሄዳል መሳተፍ የምትችሉ እንድትሳተፉ ጥሪ የተደረገ ሲሆን ሰኞ ሃይሌ ሪዞርት የፖናል ውይይት ት/ቤቱ ስለተጋበዘ በተማሪዎች የተዘጋጀ ስነ ግጥም መጣጥፍ እንዲቀርብ ይጠበቃል! ለዚህም የተዘጋጀ ሽልማት ስላለ ከአሁን በፊት የፃፋችሁት ወይም በኤችአይቪ ዙሪያ የምትፅፉት ግጥምና መነባንብ ወይም አጭር ድራማ ካለ እስከሽልማቱ ተጋብዛችኋል!
የጎንደር ከተማ ኤችአይቪ መከላከልና መቆጣጠር

Debreselam Catholic School 9_1#

24 Oct, 10:42


የአፈታተን ስርዓታችን ደግሞ ይሄን ይመስላል! አንድ ወንበር ለአንድ ተማሪ ብቻ

Debreselam Catholic School 9_1#

24 Oct, 10:40


ተማሪዎቻችን ወደመጀመሪያው የሙከራ ፈተና ከመግባታቸው በፊት ሲረዳዱ! የነበራቸው ተነሳሽነት መጠያየቅ ጥሩ ነበር! ወላጆች ይህን ተነሳሽነት እስከመጨረሻው ለማስቀጠል ቤት ላይ እያጠኑ መሆናቸውን አረጋግጡልን እናመሰግናለን!

Debreselam Catholic School 9_1#

23 Oct, 13:23


ለ10ኛ ክፍሎች የሂሳብ ወርክሽት
እናመሰግናለን ደጀን ተማሪዎችን ለማገዝ ስላደረከው ጥረት

Debreselam Catholic School 9_1#

23 Oct, 11:06


እናመሰግናለን የት/ቤታችን ካውንስለር አቶ መሳፍንት!!