Daymend casting @daymend5 Channel on Telegram

Daymend casting

@daymend5


Daymend casting (English)

Are you a fan of casting calls and auditions? Look no further! Welcome to 'Daymend casting,' your ultimate source for all things related to casting opportunities. Whether you're an aspiring actor, model, dancer, or musician, this channel is the perfect platform for you to discover new and exciting opportunities in the entertainment industry. Stay up to date with the latest casting calls for TV shows, movies, commercials, and more. 'Daymend casting' is your one-stop destination to kickstart your career in the spotlight. Join us today and take the first step towards achieving your dreams!

Daymend casting

11 Feb, 18:03


ሰላም ሰላም ቤተሰቦች አዲስ ለምንሰራው ተከታታይ ደራማና ፊልም ኦዲሺን ስለምንሰጥ ሀሙስ 4:00 ጀምሮ ይምጡ ሀያት 49 አደባባዩ ሳይደርስ ሳይት 18 ሲደርሱ በዚህ 0960166178/0926787557ይደውሉ!!

Daymend casting

06 Feb, 14:52


https://youtu.be/hheMOnB3evM?si=3YROfB14vINq5kLK

Daymend casting

06 Feb, 06:59


https://youtu.be/hheMOnB3evM?si=LOmPjO1W2nKLIGGd

Daymend casting

05 Feb, 20:16


ሰላም  እንዴት ናችሁ ኦዲሽን ምልመላ  ለነገ ሐሙስ ለተከታታይ ድራማ እና ሙሉ ፊልሞች እጩ ለማድረግ  ነገ 4:00 ሰአት ጀምሮ ሀያት 49  አደባባይ ሳይደርስ ሀያት ሳይት ሁለት ኮዶሚኔም   ብሎክ 18 ስትደርሱ  0973961130/0905889177

Daymend casting

03 Feb, 09:22


https://youtu.be/1HWxxLrhqBQ?si=jQd-IyJwd9HIDwui

Daymend casting

02 Feb, 15:23


በቅርብ ቀን በዳይመንድ ፊልም ፕሮዳክሽን የዩቱብ ቻናላችን ለምንለቀው ሙሉ ፊልም ሼር ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ በመሆን ይጠብቁን

Daymend casting

01 Feb, 11:00


ክፍል ሦስት
ተሳፋሪዋ ልጅ 3
//
(ዕድሜ 25 – 30)
ትወና የምትችል
 ስትታይ ወፈር ብላ ኮስታራ እና ነገረኛ የምትመስል

Daymend casting

01 Feb, 10:58


 
ክፍል አንድ
 
አሞራው ስሙኒ እና ልጁ 1
 
( ትወና በጣም የሚችል )
 
ልጁ ( ዕድሜ 35 – 40 ) በአለባበስ እና በኑሮ ደከም ያለ ሰውነቱም ከሳ ያለ
 
//
 
አሞራው ስሙኒ እና ልጅቷ 1
 
( ትወና በጣም በጣም የምትችል )
(ዕድሜ 25 -30)
 
በአለባበሷ በጣም የተጋነነ ሜካፕ የበዛባት የፀጉር ዊግ ያደረገች ስትናገር የምትቀብጥ
 
 
//
ክፍል ሁለት
 
አሞራው ስሙኒ እና ተሳፋሪዋ ልጅ
ወና የምትችል
 
ልጅቷ ( 25 – 30 )
 
 
 
 
ክፍል ሁለት
 
አሞራው እና ሁለቱ ሴቶች
 
(ትወና በጣም በጣም የሚችሉ)
ዘመናዊ የሆኑ ቆንጆ ሴቶች
 
አንደኛዋ እና ሁለተኛዋ ሴቶች ( 25 – 30) በአለባበስ የዘነጡ እና ሰውነታቸው ረዘም እና ገዘፍ ያለ (መኮንን ለአከን በጉልበት ሊያስፈራሩት የሚችሉ

ሲናገሩ በጣም ፈጣን የሆኑ
 
 
 
 
 
ክፍል ሁለት
አሞራው ነጥብ ስሙኒ እና ልጁ 2
ወና የሚችል
 
ልጁ ( ዕድሜ 30 – 35 )
 
//
ክፍል ሁለት
አሞራው ነጥብ ስሙኒ እና የመኪና ዲኮር የሚሽጥ ልጅ 2
No dialogue
 
 0905889177/0973961130 ፎቶ ላኩልን

Daymend casting

01 Feb, 09:50


https://youtu.be/1HWxxLrhqBQ?si=cFxZINqKJLT_4vof

Daymend casting

31 Jan, 09:50


ሰላም እንዴት ናችሁ ለነገ ቅዳሜ ለተከታታይ ድራማ እና ሙሉ ፊልሞች እጩ ለማድረግ ነገ 4:00 ሰአት ጀምሮ ሀያት 49 አደባባይ ሳይደርስ ሀያት ሳይት ሁለት ኮዶሚኔም ብሎክ 18 ስትደርሱ 0973961130/0926797557

Daymend casting

24 Jan, 11:00


ሀበሻ መደጋገፍ እና አብሮ መስራት አይችልም የሚለውን ባህል እናስቀረው

Daymend casting

24 Jan, 11:00


https://youtu.be/pmjn5FjuZwo?si=gBMRY0BMCP840X4U

Daymend casting

24 Jan, 04:48


ሰላም እንዴት አመሻችሁ ለነገ ጠዋት ሀያት 49 መምጣት የምትችል አንድ ሴት  እንፈልጋለን
         ክፍያ  በትብብር ነው ፍላጎት ያላችሁ

Daymend casting

23 Jan, 20:11


ሰላም እንዴት አመሻችሁ ለነገ ጠዋት ሀያት 49 መምጣት የምትችል አንድ ሴት እንፈልጋለን
ክፍያ በትብብር ነው ፍላጎት ያላችሁ

Daymend casting

23 Jan, 09:17


0905889177

Daymend casting

23 Jan, 09:17


ሰላም ለሀያት ቅርብ የሆናችሁ 15_20ደቂቃ መድረስ የሚችል አንድ ወንድ አስተናጋጅ ካራክተር እንፈልጋለን

Daymend casting

22 Jan, 10:18


👆👆👆👆ጨርሰናል እናመሰግናለን 👆👆👆👆

Daymend casting

22 Jan, 05:54


ለሀያት ቅርብ የሆናችሁ ሞዴሎች welcome የመስራት ፍላጎት ያላችሁ ደውሉልን

Daymend casting

21 Jan, 20:25


ለ Welcome የተመረጣችሁ ሰዎች

Daymend casting

21 Jan, 12:54


ሰላም  የዳይመንድ ፊልም ካስት ቤተሰቦች
  አሪፍ አቋም ያላቸው ምርጥ እና ቆንጆ ሴቶችን
ለቅዳሜና እሁድ ለምናስመርቀው ሆቴል welcome መስራት የምችሉ 4 ሴት ሞዴሎች አናግሩኝ አስቸኳይ ነው 0905889177
ማሳሰቢያ ከዚህ ቀደም ሰርታችሁ የምታውቁ

Daymend casting

30 Dec, 09:24


ሰላም አሁን ለሀያት ቅርብ የሆነ አንድ አባት ሆኖ የሚሰራ እድሜ ከ40 አመት በላይ እንፈልጋለን የምትችሉ 0974775861 ደውሉልኝ
አስቸኳይ ነው

Daymend casting

30 Dec, 05:32


ሰላም  ቤተሰቦቼ  እስካሁን ድረስ በዳይመንድ ፊልም ፕሮዳክሽን  ለሰራችሁም ላልሰራችሁም  ቤተሰቦቼ  ቻናላችን የተሻለ ስራዎችን ወደናተ ወደ ወዳጆቻችሁ ለማድረስ   ከ100 በላይ ሰው አድ ላደረገ ሰው
   አዲስ ለምጀምረው  ሙሉ  ፊልም ቅድሚያ እንሰጣለን
                  ለሁላችሁም  መልካም እድል    መልካም ቀን

Daymend casting

29 Dec, 16:02


ሰላም ለነገ የዩቱብ ኢንተርቪ 1ሴት እድሜ ከ20-23 አመት  እንፈልጋለን  የምትችሉ 0960166178ደውሉ 0905889177 ፎቶ እና ስልክ  ላኩ

Daymend casting

29 Dec, 05:49


ማሳሰቢያ እድሜ ከ20-25 አመት ላሉ ብቻ ነው

Daymend casting

28 Dec, 18:52


ማስታዎቂያ ለሴቶች ብቻ ሰሞኑን ለምጀምረው ፊልም ቀረፃ ከሚን ካራክተር ጀምሮ ነገ እሁድ ቀን 20/04/2017 ዓ.ም ከቀኑ 6:30 ጀምሮ ኦድሺን እሰጣለን ስራውን መስራት ለምትፈልጉ እና ለትብብር ፍቃደኛ የሆናችሁ ብቻ 0974775861/0905889177 ደውሉልን

Daymend casting

28 Dec, 09:48


https://vm.tiktok.com/ZMkBJceAe/

Daymend casting

26 Dec, 15:13


ሰላም ለነገ ስነ ,ህይወት ድራማ ቀረፃ አንድ ሴት እንፈልጋለን የምትችሉ
እድሜ 25-35 አመት ፎቶ ላኩልኝ

Daymend casting

26 Dec, 14:56


ሰላም ለነገ አባይ ቲቪ ቀረፃ  18/04//2017 ከ 18 አመት በላይ  ሴቶች የሀበሻ ቀሚስ ወንዶች ከላይ ያላችሁ 0970657822 ፍቶ ላኩልኝ ዛሬም የመጣችሁ ይቻላል

Daymend casting

26 Dec, 05:19


ሰላም ቤተሰቦች ለዛሬ አባይ ቲቪ ቀረፃ ሻርፕ 5 ሰአት15 ወንድ 25 ሴት ከ18 አመት በላይ ያላችሁ ሴቶች ሙሉ የሀበሻ ቀሚስ ወንዶች ደግሞ ከላይ የሀበሻ ቲሸርት ያላችሁ ይዞ መገኘት የሚችል 0970657822 ፎቶ  ላኩልኝ ሳይሞላ ቶሎ ላኩልኝ

Daymend casting

25 Dec, 18:05


ሰላም ቤተሰቦች ለነገ አባይ ቲቪ ቀረፃ ሻርፕ 5 ሰአት15 ወንድ 25 ሴት ከ18 አመት በላይ ያላችሁ ሴቶች ሙሉ የሀበሻ ቀሚስ ወንዶች ደግሞ ከላይ የሀበሻ ቲሸርት ያላችሁ ይዞ መገኘት የሚችል 0970657822 ፎቶ  ላኩልኝ ሳይሞላ ቶሎ ላኩልኝ

Daymend casting

23 Dec, 05:05


አንድ ወድ በስቸኳይ ሀያት መድረስ እሚችል ሀይ በሉኝ

Daymend casting

23 Dec, 04:16


ሰላም ለዛሬ 2 ሰአት በአስቸኳይ አንዲት እናት እፈልጋለን
የምችሉ 0905889177/0973961130
ደውሉልኝ

Daymend casting

21 Dec, 08:38


ሰላም ለሰኞ ቀረፃ እናት ሆና መስራት የምትችል ለዩቱብ ድራማ ሰው እንፈልጋለን እድሜ 35 አመት በላይ
የባለሀብት ካራክተር መጫወት የምትችል

Daymend casting

16 Dec, 09:38


የምታውቋት ካላችሁ ስልኳን ሼር አድርጉልኝ

Daymend casting

15 Dec, 09:31


0905889177/0973961130

Daymend casting

15 Dec, 06:11


0905889177/0973961130

Daymend casting

05 Dec, 04:27


ለቅዳሜ ተዋናይ እንፈልጋለን እድሜ 12-19 አመት ብቻ የምትችሉና ፍላጎት ያላችሁ 0905889177 ፎቶ እና ስልክ ቁጥር ላኩልኝ

Daymend casting

04 Dec, 19:21


ማሳሰቢያ ለአዲሱ ገበያ ወይም ለፒያሳ ቅርብ የሆናችሁ

Daymend casting

04 Dec, 19:17


ሰላም ለነገ 3:00 ሰአት ለተከታይ የዲኤስ ቲቪ ድራማ   1 ወንድ እንፈልጋለን  እድሜ ከ35 አመት በላይ ጥበቃ ሆኖ መተወን የሚችል ፎቶ እና ስልክ ላኩልኝ
0905889177
@makicast
@Daymend5

Daymend casting

30 Nov, 20:24


ሰላም ለነገ ለአሻራ ተከታይ የዲኤስ ቲቪ ድራማ ትላልቅ 12 ሰዎች እንፈልጋለን እድሜ ከ35 አመት በላይ የምችሉ ፎቶ እና ስልክ ላኩልኝ

Daymend casting

29 Nov, 08:43


የምታውቋቸው ለተከታታይ ድራማ ነው አሁኑኑ እንፈልጋቸዋለን 8:00 ሰአት ነው
0905889177 ደውሉልን ወይም ስልክ ላኩልኝ

Daymend casting

28 Nov, 11:02


ሰላም ለስነ-ሒወት ድራማ ካስቶች እንፈልጋለን -አንድ ወንድ ውጭ ቆይቶ የመጣ
- እናት ትልቅ ሴት
-ሰራተኛ
-የ30 አመት ሴት
-ጎረቤት
የምትችሉ ደውሉልኝ

Daymend casting

27 Nov, 19:01


ሰላም እንደምን ናችሁ ለተከታታይ ድራማ 4ወንድ እንፈልጋለን አሪፍ ካራክተር ነው እድሜ 25 አመት በላይ የምችሉ ፎቶ እና ስልክ ላኩልኝ 0905889177

Daymend casting

26 Nov, 17:10


ሰላም አዲስ ለሚሰራው የሲኒማ ፊልም ኮረስ ተዋናይ እንፈልጋለን 7ወንድ ሰባት ሴት እድሜ ለሁለቱም ፆታ ከ30 በላይ የምትችሉ
0970657822 ደውሉልን

Daymend casting

26 Nov, 15:44


ሎኪሽን ለምትፈልጉ ፕሮዳክሽኖች ሎኬሽን ባማራጭ እናዘጋጃለን
0905889177

Daymend casting

23 Nov, 17:36


ሰላም ተጨማሪ ለነገ የሲኒማ ፊልም 3 ሴት 3ወንድ እንፈልጋለን እድሜ ከ30 በላይ 0970657822 ፎቶ ላኩልኝ

Daymend casting

23 Nov, 15:45


በጣም በአስቸኳይ ትፈለጋላችሁ 0970657822

Daymend casting

23 Nov, 15:40


በቅርብ ቀን በአዲስ ቲቪ

Daymend casting

23 Nov, 15:22


ሰላም ሎኬሽን ከኛጋር መስራት እምትፈልጉ ካላችሁ ቤቶች በብዛት እንፈልጋለን የምትችሉ ካላችሁ ወይም ቤታችሁን ለቀረፃ ፍቃደኛ የምትሆኑ ካላችሁ በውስጥ መስመር የቤቱን ፎቶ እና ስልክ ቁጥር አስቀምጡልኝ 0905889177 @makicast

Daymend casting

23 Nov, 15:04


ሰላም ከላይ ፎቶ አችሁ ያለ ሰዎች ለነገ የሲኒማ ፊልም ቀረፃ ላይ ስለምትፈለጉ 0970657822 ደውሉልን

Daymend casting

17 Nov, 17:06


ሰላም በዳይመንድ ፊልም ፕሮዳክሽን አዲስ ለሚሰራው ፊልም 6ሰዎች እንፈልጋለን በበጎ ፍቃደኝነት የሚሰሩ
1 ቆንጆ አቋም ያላት ሴት
ሚን ካራክተር
1,አንድ ሴት እናት
1አባት
2 ወጣቶች
እንፈልጋለን ፍቃደኛ የሆናችሁ ብቻ ደውሉልኝ
0905889177/0973961130

Daymend casting

17 Nov, 13:32


ሰላም  የዳይመንድ ካስት ቤተሰቦች ለነገ
2 ሴቶች እናት ሆነው የሚሰሩ እንፈልጋለን

ለዩቱብ ተከታታይ ድራማ ነው
የምችሉ 0973961130 ፎቶ ላኩልኝ

Daymend casting

14 Nov, 19:05


ሰላም ለቅዳሜ የዩቱብ ተከታታይ ድራማ አንድ ትልቅ ሰው
እድሜ 40 አመት በላይ ዲያሎግ መያዝ የሚችል ሰው እንፈልጋለን የምትችሉ
ፎቶ እና ስልክ ላኩልኝ
0905889177/0973961130
@Daymend5

Daymend casting

10 Nov, 10:21


ሼር ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑን

Daymend casting

10 Nov, 10:19


https://youtu.be/pmjn5FjuZwo?si=DeUgfBbsGCSJE1H_

Daymend casting

05 Nov, 04:25


ቤተሰቦች ሼር ሰብስክራይብ

Daymend casting

05 Nov, 04:25


https://youtu.be/vvpAvVUgcK4?si=cxIZfCx1ff19Mfec

Daymend casting

04 Nov, 18:56


ሰላም  ለነገ ሀረግ ድራማ  አንድ ወንድ እንፈልጋለን  እድሜ 17 አመት
እስካሁን ሰርቶ የሚያውቅ  ሊክ መላክ የሚችል ወይም አሁኑኑ መቶ ኦድሺን  መቶ የሚወስድ
0905889177ፎቶ እና ስልክ ቁጥር አሁኑኑ ላኩ
                                            @Daymend5

Daymend casting

04 Nov, 09:52


ሰላም ለነገ ሀረግ ድራማ አንድ ወንድ እንፈልጋለን እድሜ 17 አመት
እስካሁን ሰርቶ የሚያውቅ ሊክ መላክ የሚችል ወይም አሁኑኑ መቶ ኦድሺን መቶ የሚወስድ
0975823033 ፎቶ እና ስልክ ቁጥር ላኩ
@Daymend5

Daymend casting

02 Nov, 19:16


ሰላም የዳይመንድ ካስት ቤተሰቦች ከዚህ በፊት ለሬዲዮ ተከታታይ ድራማ ድምፅ እሪከርድ አድርጋችሁ የላካችሁ ሰዎች ሰሞኑን ስራውን ልንጀምር ስለሆነ ሪከርድ ያደረጋቸሁልኝን ድምፅ ከይቅርታ ጋር ፎርዋርድ እያደረጋችሁ አስታውሱኝ ከዚህ በቪት ያላካችሁም ካላችሁ መላክ ትችላላችሁ
መልካም እድል ለሁላችሁም🙏🙏🙏
@Daymend5

Daymend casting

01 Nov, 17:17


ሰላም ለነገ የተመረጣችሁ ሰዎች
ማሳሰቢያ :- ደብተር እስኪብርቶ  እና የተማሪ ቦርሳ እንዳትረሱ
በተጨማሪ አልባሳት በተነገራችሁት መሰረት
ለሴቶችም ለወንዶችም   እንዳትረሱ
@Daymend5

Daymend casting

31 Oct, 19:32


ለስራ ስለምትፈለጊ አናግሪኝ

Daymend casting

31 Oct, 16:23


የዛሬ እድለኞችን ጨርሰናል ተጨማሪ አንድ ወንድ ብቻ እንፈልጋለን:: ሴቶች ወረፋ ጠብቁ

Daymend casting

31 Oct, 12:54


ለነገ ከሰዓት ከሴቶች ሁለተኛዋ ዕድለኛ አንቺ ነሽ ከቻልሽ አሁን ደውይ 0905889177

Daymend casting

31 Oct, 09:27


ከወንዶች ለአንተ ሰተናል የምትችል ከሆነ አሁኑኑ ደውልልን

Daymend casting

31 Oct, 09:20


የመጀመሪያው እድል ለዚች ልጅ ተሰቷል አሁኑኑ 0905889177
ደውይልንን እድሉን ለሌላ ሴት ሳናስተላልፍ

Daymend casting

31 Oct, 08:55


ሰላም እንዴት ቆያችሁ ለሀያት ቅርብ የሆናችሁ ለነገ የዲኤስ ቲቪ አሻራ ድራማ ላይ ኮረስ ተዋናዮች እንፈልጋለን 1ወንድ 1ሴት እድሜ ከ20 -25 አመት አሁኑኑ ሀይ በሉኝ
ማሳሰቢያ :- እደድሉን ከላይ ላላችሁት ቀድመን እንሰጣለን የፈጠነ
0905889177/0973961130
@Daymend5

Daymend casting

31 Oct, 08:07


ከላይ ዪቱባችንን ሰብስክራይብ ያደረጋችሁ ወድ የዳይመንድ ቤተሰቦቼ ሁላችሁንም ከልብ እያመሰገንኩ 500- 600 ሰው የሚያስፈልገው የዴኤስ ቲቪ ተከታታይ ድራማ ላይ ቅድሚያ እድሉን እንደምትሰጡ ከወዲሁ በምስጋና እናሳውቃለን

Daymend casting

26 Oct, 12:43


የምታውቋት ለነገ ስራ ነው

Daymend casting

26 Oct, 09:13


ተጨማሪ አንድ ወንድ ጥቁር ሱዳን የሚመስል ሰው እፈልጋለን

Daymend casting

26 Oct, 08:57


☝️☝️☝️☝️የምታውቋቸው ካላችሁ ሼር አድርጉላቸው

Daymend casting

26 Oct, 08:53


ሰላም እንዴት ናችሁ ለነገ ለሙዚቃ ክሊፕ ስለምትፈለጉ አሁኑኑ አናግሩኝ 0905889177/0973961130

Daymend casting

25 Oct, 17:16


ሰላም የዳይመንድ ካስት ቤተሰቦች
አስደሳች  ዜና  2ኛ ዙር የቲያትር  እና አጠቃላይ የኪነ,ጥበብ ስልጠናዎች ከጥቅምት 15 ቀን ጀምሮ ምዝገባ ጀምረናል
-የትወና ፍላጎት
-ዳሬክት የማድረዐግ ፍላጎት
-የድርሰትና ስነ, ግጥም 
-የኤዲተር እና ካሜራ ማን
-እንዲሁም የኪቦርድ ሙዚቃ መሳሪያ
ስልጠናዎች በቀላሉ  ይዘን መተናል በአዲስ አበባ ዪንቨርስቲ ድግሪ ማስተርስ በያዙ መምህራኖች ስልጠናውን እንሰጣለን
    
                አድራሻ :- ሜክሲኮ

                  ለበለጠ መረጃ :-0973961130/0905889177
                                              @Dymend5
በተጨማሪ እድሎችን መጠቀምለምትፈልጉ አዲስ የጀመርነው የዩቱብ ቻናላችን ከ80 በላይ ሰብሰክራይበ አለው
ይሄን ቻናል በፍጥነት ለማሳደግ አብራችሁን ስሩ
1ኛ 25 እና ከዛ በላይ ሰብስክራይብ  ላስደረገ የ100 ብር ካርድ
2ኛ 15 ሰብስክራይብ ላስደረ ብር ካርድ
3 ኛ 50 ከዚያበላይ ላስደረገ 100ብር ካርድ እና የትወና እድል እናመቻቻለን
             ከዚበታች ያለውን ቻናል
ሰብስክራይብ በማድረግ እድሎዎን ይጠቀሙ
                         ዳይመንድ ፊልም ፕሮዳክሽን
https://youtu.be/pmjn5FjuZwo?si=t9E34XJOM5kspM1B
☝️☝️☝️☝️ማሳሰቢያ:-ሽልመቱን የምታገኙት ያደረጋችሁትን እስክሪን ሻት አንስቶ በውስጥ መስመር በመላክ ብቻ  ነው☝️☝️☝️☝️

Daymend casting

25 Oct, 05:38


25 October 2024 ገንዘብ ላላችሁ ሰወች በሙሉ አዲስ ህግ ሊወጣ ነው ወሳኘ መረጃ ከነ ማብራሪያዉ ሁላችንንም...
https://youtube.com/watch?v=Qx-1OEBfZsk&si=gAlXHKe8ixRK4yAu

Daymend casting

25 Oct, 05:32


ሰላም የዳይመንድ ፊልም እና ካስት ቤተሰቦች
ታላቅ ፊልም ፕሮንክሽን እየሰራ ለሚገኘው ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማ አዳዲስና ልምድ ያላቸው ተዋንያን ይፈልጋል፡ ፡
እድሜ ከ18 አመት በላይ
ስለዚህም ቅዳሜ ዕለት በ 16/02/17 ከጠዋቱ ሦስት ሰዓት ጀምሮ ጉርድ ሾላ ሴንቸሪ ሞል ቢሮ ቁጥር 405 እንድትገኙ በአክብሮት ይጋብዛል ። ስልክ 0911074232 ይደውሉ
@Daymend5

Daymend casting

23 Oct, 17:19


ሰላም የዳይመንድ ፊልም ፕሮዳክሽን ቤተሰቦች  ለፊታችን አርብ ጠዋት አሪፍ አሪፍ አቋም ያለቸው 2 ሴቶች ለዩቱብ ስራ  እንፈልጋለን ክፍያ ካሽ ነው
የምችሉ ፎቶ እና ስልክ በውስጥ መስመር አሰቀምጡልኝ
                    0905889177
                                              @Dymend5
በተጨማሪ እድሎችን መጠቀምለምትፈልጉ አዲስ የጀመርነው የዩቱብ ቻናላችን ከ80 በላይ ሰብሰክራይበ አለው
ይሄን ቻናል በፍጥነት ለማሳደግ አብራችሁን ስሩ
1ኛ 25 እና ከዛ በላይ ሰብስክራይብ  ላስደረገ የ100 ብር ካርድ
2ኛ 15 ሰብስክራይብ ላስደረ ብር ካርድ
3 ኛ 50 ከዚያበላይ ላስደረገ 100ብር ካርድ እና የትወና እድል እናመቻቻለን
             ከዚበታች ያለውን ቻናል
ሰብስክራይብ በማድረግ እድሎዎን ይጠቀሙ
                         ዳይመንድ ፊልም ፕሮዳክሽን
https://youtu.be/pmjn5FjuZwo?si=t9E34XJOM5kspM1B
☝️☝️☝️☝️ማሳሰቢያ:-ሽልመቱን የምታገኙት ያደረጋችሁትን እስክሪን ሻት አንስቶ በውስጥ መስመር በመላክ ብቻ  ነው☝️☝️☝️☝️

Daymend casting

22 Oct, 13:46


https://youtu.be/pmjn5FjuZwo?si=t9E34XJOM5kspM1B

Daymend casting

20 Oct, 05:43


ሰላም ለዛሬ 8:00 ሰአት ለስራ ስለምትፈልጉ አሁኑኑ በአስቸኳይ አናግሩኝ

Daymend casting

18 Oct, 12:34


ሰላም አዲስ እየሰራነው ላለው ስራ
ቪዲዮ ኤዲተር እንፈልጋለን
የምችሉ ካላችሁ
የሰራችሁትን አንድ አጭረ ቪዲዮ ላኩልን

Daymend casting

18 Oct, 11:34


ሰላም የዳይመንድ ካስት ቤተሰቦቼ የተራዘመ
አስደሳች  ዜና  እስከ 2ኛ ዙር የቲያትር እና አጠቃላይ የኪነ,ጥበብ ስልጠናዎች ከጥቅምት 15 ቀን ጀምሮ ምዝገባ ይጀመራል
-የትወና ፍላጎት
-ዳሬክት የማድረዐግ ፍላጎት
-የድርሰትና ስነ, ግጥም 
-የኤዲተር እና ካሜራ ማን
-እንዲሁም የኪቦርድ ሙዚቃ መሳሪያ
ስልጠናዎች በቀላሉ  ይዘን መተናል በአዲስ አበባ ዪንቨርስቲ ድግሪ ማስተርስ በያዙ መምህራኖች ስልጠናውን እንሰጣለን
    
                አድራሻ :- ሜክሲኮ

                  ለበለጠ መረጃ :-0973961130/0905889177

Daymend casting

16 Oct, 17:43


https://youtube.com/shorts/pq9eNLi4Yqo?si=nnbiolOJ9rW9rnwM

Daymend casting

12 Oct, 17:59


ሰላም ውድ የዳይመንድ ፊልም ፕሮዳክሽን እና ካስት ቤተሰቦች አዲስ ለምንሰራው ድራማ
ወንድ 2 ሀብታም ካራክተር
እድሜ 40-50 አመት
ሴት 2 እናት የምትሆን
ሀብታም ካራክተር
ወንድ 3 ወጣት እድሜ 25-30
ሴት 2 ወጣት እድሜ 25-30
እነዚህን ካስቶች ስለምንፈልግ የምትችሉ 0973961130 ፎቶ እና ስልክ አሁኑኑ ላኩልኝ
@Daymend5