ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ (@bilalibnurebahmedresa) के नवीनतम पोस्ट टेलीग्राम पर

ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ टेलीग्राम पोस्ट

ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ
ይህ የቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ የቴሌግራም ቻናል ሲሆን በአላህ ፍቃድ፦
- በመድረሳው የሚሰጡ የተለያዩ ቂርአቶች፣
- ዳዐዋዎች እና ሌሎች ጠቃሚ መረጃዎችን እንለዋወጥበታለን

ሀሳብ እና አስተያየት ለመስጠት ይህን ቦት ይጠቀሙ ~ @billalmedresa_bot
2,130 सदस्य
262 तस्वीरें
30 वीडियो
अंतिम अपडेट 09.03.2025 11:14

ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ द्वारा टेलीग्राम पर साझा की गई नवीनतम सामग्री

ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ

23 Jan, 10:27

292

ሸይኩል ኢስላም ኢብኑተይሚያህ እንዲህ ይላል

➢ ተውሂድ ማለት :- የኢስላም መሰረት ነው
▬ ተውሂድ ማለት :- በጀነት እና በጀሐነብ መካከል የሚለይ የጀነት ፍሬ ነው
➢ የአንድ ሰው እስልምናው አይስተካከልም በተውሂ ቢሆን እንጂ

(مجموع الفتاوى - ٢٤ - ٢٣٥)


👇👇👇👇join👇👇👇👇
https://t.me/menhajaselefiyaa
https://t.me/menhajaselefiyaa
https://t.me/menhajaselefiyaa
ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ

23 Jan, 07:12

248

🔵ውድ ቀናቶች ደረሱ።

አራተኛው ዙር ወርሐዊ ፕሮግራማችን ከፊታችን ጁሙዓህ (16/05/2017) ከዐስር ሰላት በኋላ ጀምሮ ለተከታታይ ሶስት ቀናት ይቆያል ኢን ሻእ አላህ።

የኪታቦቹ ዝርዝር ለማስታወስ

١. مقدمة في أصول التفسير
የኪታቡ pdf

https://t.me/medresetulislah/6612

٢. الأصول من علم الأصول
የኪታቡ pdf

https://t.me/medresetulislah/6634

٣. مختصر سيرة الرسول ﷺ
የኪታቡ pdf

https://t.me/medresetulislah/6639

٤. بيان فضل علم السلف على علم الخلف
የኪታቡ pdf

https://t.me/medresetulislah/6620

٥. بلوغ المرام
የኪታቡ pdf

https://t.me/medresetulislah/6630

٦. متممة آجرومية
የኪታቡ pdf

https://t.me/medresetulislah/6624

المدرس:- 🎙 فضيلة الشيخ أبو عبدالحليم عبدالحميد بن ياسين اللتمي

🕌 በአልኢስላሕ መድረሳ

https://t.me/medresetulislah
ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ

21 Jan, 18:21

284

ርዕስ: ስለ እውቀት

🎙 الشيخ محمد حيات الولوي

የተዳሰሱ ነጥቦች

👉  ቅድሚያ መሰጠት ያለበት የእውቀት አይነት

👉 አብዛኞቹ ተሳስተው የሚያሳስቱ የእውቀት ማነስና የተውሒድ ገንዛቤ ችግር መሆኑን

👉 እውቀት ጀምሮ ያቆመ ወይም በቂ እውቀት የሌለው የእውቀት ትልቅነት ዝቅ የሚያደርግ ስለመሆኑ ከምሳሌ ጋር

👉 ጊዜን በአግባቡ አለመጠቀም አደጋ

እና የመሳሰሉ ወሳኝ ነጥቦች የተዳሰሱበት ወሳኝ ሙሐደራ


📅 ሰኞ ጥር 12, 2017

🕌 በአልኢስላሕ መድረሳ

የአልኢስላሕ መድረሳ👇👇👇   የተለያዩ ደርሶችን በቀጥታ ስርጭት ለመከታተል እና የሚለቀቁ ደርሶች ለማግኘት የመድረሳውን ቻናል
#join በማለት ይቀላቀሉ። https://t.me/medresetulislah
ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ

21 Jan, 08:03

279

⚪️ مفاتيح الغيب التي لا يعلمها إلا الله تبارك وتعالى :-

🌟 عددها خمسة ؛وردت في سورة لقمان الأية (34)
قال تعالى /
[ إِنَّ اللَّهَ عِنْدَهُ عِلْمُ السَّاعَةِ وَيُنَزِّلُ الْغَيْثَ وَيَعْلَمُ مَا فِي الْأَرْحَامِ وَمَا تَدْرِي نَفْسٌ مَاذَا تَكْسِبُ غَدًا وَمَا تَدْرِي نَفْسٌ بِأَيِّ أَرْضٍ تَمُوتُ إِنَّ اللَّهَ عَلِيمٌ خَبِيرٌ ]


🌟 سُمّيت مفاتيح الغيب لأنها مفاتيح لما بعدها كما ذكر العلماء.
فقالوا:
1. قيام الساعة مفتاح لليوم الآخر.
2. ونزول الغيث مفتاح لحياة الأرض.
3. وعلم ما في الأرحام مفتاح لحياة المخلوقات.
4. وما تدري نفس ماذا تكسب غدا مفتاح للأرزاق.
5. وما تدري نفس بأي أرض تموت مفتاح للقيامة الصغرى لكل إنسان بحسبه.


👇👇👇👇join👇👇👇👇
https://t.me/menhajaselefiyaa
https://t.me/menhajaselefiyaa
https://t.me/menhajaselefiyaa
ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ

20 Jan, 13:28

273

📢 አስደሳች ልዩ ፕሮግራም 📢

አስሰላሙዓለይኩም ወራሕመቱሏሂ ወበረካቱሁ


መድረሳችን አልኢስላሕ ዛሬ ዕለተ ሰኞ 12/05/2017 ከመጝሪብ እስከ ዒሻእ ድረስ ከሸይኽ ሙሐመድ ሐያት ሐፊዘሁሏህ ጋር ልዩ ቆይታ አዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል።

ርዕስ:-
በሰዓቱ የሚገለፅ ይሆናል።

https://t.me/medresetulislah
ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ

20 Jan, 04:35

307

ልዩ የሙሃዶራ ዝግጅት
በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል

በአላህ ፈቃድ ነገ ሰኞ ጥር 12/2017 በአይነቱ ልዩ የሆነ የሙሃዶራ ዝግጅት ተሰናድቷል

🕰 ሰዓት:-  ከመግሪብ እስከ ኢሻ

ተጋባዥ:-
ኡስታዝ ሻኪር ሱልጧን (ሀፊዘሁላህ)

ርእስ:-  حقوق الزوجين في ضوء الكتاب والسنةየባልና ሚስት ሀቆች በቁርአንና በሀዲስ ብርሀን

(በተለይ ሴቶችን ይመለከታል)
ለሴቶችም በቂ ቦታ ስላለ በጊዜ እንድትገኙ

ዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል

አድራሻ:- አዲስ አበባ ኮ/ቀ ክ/ከተማ አለምባንክ ከኦርዶፎ ህንፃ ፊት ለፊት ባለው ቂያስ ወደ ቤተል በሚወስደው ኮብልስቶን መንገድ ከድልዲዩ በስተ ቀኝ ባለው ቂያስ እንገኛለን።
ለተጨማሪ መረጃ:- +251920908031

የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ
https://t.me/DarASSunnah1444
https://t.me/DarASSunnah1444
ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ

19 Jan, 17:46

238

︎ السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

︎تذكير

➢ የሰኞ እና የሐሙስ ቀን ፆም ቱሩፋት
👉 ስራው (መፆሙ) ቀላል አጅሩ ትልቅ
👉 ነገ መፆም ባችል አላህ ካላገራልህ "ሰዎችን እስታውስ "

قال الله تعالى {الصوم لي وأناأجزي به}

= وصومه سنة عن النبي ﷺ

📕 عن أبي هريرة رضي الله عنه:أن رسول الله ﷺ  قال:
(تعرض الأعمال يوم الاثنين والخميس فأحب أن يعرض عملي وأنا صائم)
           ” رواه الترمذي وصححه الألباني “

📙 عن عائشة رضي الله عنها قالت : ( كان النبي صلى الله عليه وسلم يتحرَّى صوم الاثنين والخميس )
رواه الترمذي والنسائي وصححه الألباني

📗 عن أبي سعيد رضي الله عنه قال:سمعت النبي صلى الله عليه وسلم يقول:
(من صام يوماً في سبيل الله باعد الله وجهه عن النار سبعين خريفاً)


👇👇👇👇join👇👇👇👇
https://t.me/menhajaselefiyaa
https://t.me/menhajaselefiyaa
https://t.me/menhajaselefiyaa
ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ

19 Jan, 16:27

239

💡 ጣፋጭ ግጥም ፡ ❝ወላዕ እና በራዕ❞
---------------------------------------------------

"ወላዕና በራዕ እምነታችን የቆመበት መሠረት ነው። ባጢልና ሐቅ የሚለይበት መሣሪያ..."

🎙ኢብኑ ኑሪ!

🕌 በአሊቾ ዊሪሮ ወረዳ በገደራት ቀበሌ ልዩ ስሙ ጮል በተሰኘችው መንደር በአል-አቅሳ መስጂድና መድረሳ የቀረበ !

🗓 እለተ-ቅዳሜ [ጥር 10/2017]

t.me/Abdul_halim_ibnu_shayk
ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ

19 Jan, 11:24

308

🔴 የመግቢያ ማነቃቂያ ሙሓደራ!

🎙ሸይኽ አብዱል ሐሚድ አል_ለተሚይ!

t.me/Abdul_halim_ibnu_shayk
ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ

19 Jan, 07:00

174

የፈታዋ ፕሮግራም
ከሸይኽ ዐብዱልሀሚድ (ሀፊዘሁላህ) ጋር
👇👇
https://t.me/IbnShifa?livestream=f03dc7742bc68a8e62