ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ (@bilalibnurebahmedresa) के नवीनतम पोस्ट टेलीग्राम पर

ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ टेलीग्राम पोस्ट

ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ
ይህ የቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ የቴሌግራም ቻናል ሲሆን በአላህ ፍቃድ፦
- በመድረሳው የሚሰጡ የተለያዩ ቂርአቶች፣
- ዳዐዋዎች እና ሌሎች ጠቃሚ መረጃዎችን እንለዋወጥበታለን

ሀሳብ እና አስተያየት ለመስጠት ይህን ቦት ይጠቀሙ ~ @billalmedresa_bot
2,130 सदस्य
262 तस्वीरें
30 वीडियो
अंतिम अपडेट 09.03.2025 11:14

ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ द्वारा टेलीग्राम पर साझा की गई नवीनतम सामग्री

ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ

18 Jan, 17:20

186

🔻قال تعالى ( ومن يُعرض عن ذكر ربه يسلكه عذاباً صعدا )

-: تطبيق الأية :-

♦️ ففي الدنيا : ترك الصلاة باختلاف سبب الترك فمنهم .. ومنهم .. ومنهم ....

١. كَذب [ فلا صدق ولا صلى ]
٢ . تصدية ونهي [أرءيت الذي ينهى ، عبداً إذا صلى]
٣. تَكَبُر [ وإذا قرىء عليهم القرآن لا يسجدون ]
٤ . إعراض [ وإذا قيلَ لهم اركعوا لا يركعون ]
٥.ضياع  [ فخلف من بعدهم خلفّ أضاعوا الصلاة ]
٦. سهو [فويل للمصلين ، الذين هم عن صلاتهم ساهون ]

.... ((فمالهم عن التذكرة معرضين )) ...

♦️وفي الآخرة : النتيجة واحدة وهي

[ ما سلككم في سقر ، قالوا لم نكُ من المصلين ]


👇👇👇👇join👇👇👇👇
https://t.me/menhajaselefiyaa
https://t.me/menhajaselefiyaa
ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ

18 Jan, 03:45

205

የዝሙት አደጋ እና አስከፊነት
===============>

↪️ የጁሙዓ ኹጥባ
↩️
خطبة الجمعة؛

🎙 ሸይኽ አቡ ዐብዱልሃሊም ዐብዱልሐሚድ
ብን ያሲን አል'ለተሚይ አሱኒይ አስሰ'ለፊይ አላህ ይጠብቃቸው

🕌 በስልጤ ዞን በሌራ ከተማ በኢማሙ አህመድ መስጀድ የተደረገ ኹጥባ

🗓
ጥር 9 ቀን 2017 E.C

@kedrAbuabderehman
@kedrAbuabderehman

🏝 ••⇣⇣.  🏖   ••⇣⇣ 
╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞.   ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞

---------------⫷⫸-----------------
🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
🏝 ⇣⇣⇣🍭⇣⇣⇣📲 ⇣⇣⇣↙️
https://t.me/AbuImranAselefy
https://t.me/AbuImranAselefy
https://t.me/AbuImranAselefy
⫷⫸⫷~⫸⫷⫸⫷~⫸⫷⫸⫷~⫸
ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ

17 Jan, 16:01

103

سَلَامَةُ الْقَلْبِ،وَلَا تَتِمُّ لَهُ سَلَامَتُهُ مُطْلَقًا
حَتَّى يَسْلَمَ مِنْ خَمْسَةِ أَشْيَاءَ
شيخ الإسلام ابن القيم رحمه الله

👉 ኢብኑል ቀዩም "እንዲህ ይላሉ"
▬ ቀልባችን ከነዚህ አምስት ነገራቶች ሰላም እስካልሆነ ድረስ መቼም የቀልብ ሰላም አይሟላም ይሉናል

▬ ያረብ "ቀልብን" ገለባባጭ የሆንከው ጌታችን ቀልባችንን በዲነል ኢስላም እና በሱና ላይ አፅናልን ።

👇👇👇👇join👇👇👇👇
https://t.me/menhajaselefiyaa
https://t.me/menhajaselefiyaa
ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ

17 Jan, 10:34

243

 ታላቅ የዳዕዋና ኮርስ ኮንፈረንስ በስልጤ ዞን

      በአላህ ፈቃድ የዲን ትምህርት ድግስ ከዛሬ እለተ ጁምዐህ ጥር 9/5/2017  እስከ እለተ እሁድ ጥር 11 ለተከታታይ 3 ቀናቶች ተዘጋጅቷል

ተጋባዥ እንግዶች:-
ሸይኽ ዐብዱልሐሚድ ቢን ያሲን አል-ለተሚይ (ሀፊዘሁላህ)
ሸይኽ ዶ/ር ሁሰይን ሙሐመድ አስልጢይ  (ሀፊዘሁላህ) ከአዲስ አበባ
ሸይኽ አቡ ዘር (ሀፊዘሁላህ) ከሳዑዲ ዐረቢያ በ online
ሸይኽ ሙሐመድ ሀያት (ሀፊዘሁላህ) ከወሎ
ሸይኽ ሁሰይን ከረም (ሀፊዘሁላህ) ከወሎ
ሸይኽ ሙሐመድ ጀማል (ሀፊዘሁላህ) ከኮምቦልቻ
ሸይኽ አህመድ አወል (ሀፊዘሁላህ) ከአዲስ አበባ
ሸይኽ ሙባረክ አል-ወልቂጢይ (ሀፊዘሁላህ) ከወልቂጤ)
ሸይኽ መህቡብ (ሀፊዘሁላህ) ከሳንኩራ
ሸይኽ አወል (ሀፊዘሁላህ) ከዳሎቻ

ኡስታዝ ባሀሩ ተካ (ሀፊዘሁላህ) ከአዲስ አበባ
ኡስታዝ አብራር አወል (ሀፊዘሁላህ) ከአዲስ አበባ
ኡስታዝ ሰይፈዲን ሳኒ (ሀፊዘሁላህ) ከወላይታ
ኡስታዝ ሸምሱ ጉልታ (ሀፊዘሁላህ) ከአዲስ አበባ እነዚህና ሌሎችም በርካታ ኡስታዞች፣ዱዓቶችና ታዋቂ ወንድሞች የሚሳተፉበት በተለያዩ ቋንቋዎች ታላቅ ዝግጅት ስለሆነ እንዳያመልጦት!!

አድራሻ:- አሊቾ ዊሪሮ ወረዳ ገድራት ቀበሌ ልዩ ስሙ ጮል በተሰኘችው መንደር በአል-አቅሳ መስጂድና መድረሳ ነው
(አካባቢው ብርዳማ ስለሆነ አስፈላጊውን የመኝታ ልብስ መያዝ አትዘንጉ)
የፕሮግራሙ አዘጋጅ:- የገደራት ቀበሌ አል-አቅሷ መስጂድ እና መድረሳ ማህበረሰብ እና የአካባቢው ተወላጆች
ማሳሰቢያ:- ሁላችሁም ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ እና የማታ ልብስ እንዳትዘንጉ።

ሁሉም በአክብሮት ተጋብዟል


ለበለጠ መረጃ
+251913890385
+251716270733
+251938306021
#join ⤵️ ቴሌግራም ቻናል
https://telegram.me/IbnShifa
ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ

17 Jan, 03:41

141

🕌  🕌 ልዩ የዳዕዋና ኮርስ ፕሮግራም

      በአላህ ፈቃድ የዲን ትምህርት ድግስ ከዛሬ የካቲት 9/5/2017 የጁመዓ ኹጥባና ሰላት ጀምሮ  ለተከታታይ 3 ቀናቶች ተዘጋጅቷል ::

ቀናቶቹ በታላላቅ የሀገራችን  መሻይኾችና ኡስታዞች  የኮርስና የሙሃደራ ፕሮግራሞች ይደምቃሉ::

➡️  ቦታ

     በአሊቾ ዊሪሮ ወረዳ በገደራት ቀበሌ ልዪ ስሙ ጮል በተሰኘችው መንደር በአል-አቅሳ መስጂድና መድረሳ ተሰናድቶ ይጠብቃችኋል::

የፕሮግራሙ አዘጋጅ :-
     የገደራት ቀበሌ አል-አቅሷ መስጂድ እና መድረሳ ማህበረሰብ እና የአካባቢው ተወላጆች

በዝግጅቱ ላይ ከሚገኙ ውድና ብርቅዬ መሻይኾች መካከል:

↪️  አሸይኽ ዐብዱልሐሚድ ቢን ያሲን አለተሚይ(ከለተሞ)

بعنوان :-  وقفات مع سورة نوح

ልዪ ቆይታ ከሱረቱ ኑህ ጋር

↪️  አሸይኽ ሙሐመድ ሀያት (ከወሎ ሐራ)

دورة مكثفة في المنهج
ልዩ ኮርስ በሚንሃጅ ዙሪያ

🕌 አሸይኽ ሁሰይን ከረም
 (ከወሎ ሐራ)
بعنوان:-الإعتصام بحبل الله
ርእስ:-በአላህ ገመድ መተሳሰር

↪️   አሸይኽ ሙሐመድ ጀማል (ከኮምቦልቻ)

بعنوان:-خطر البدع وأهلها في الإسلام

የቢድዐ እና የቢድዐ ባለቤቶች አደጋ በእስልምና ላይ

↪️ አሸይክ ሙባረክ አልወልቂጢይ (ከወልቂጤ)

بعنوان :- مجمع الشرك
   የሺርክ መናሀሪያዎች 

↪️ አሸይኽ ሁሰይን  ሙሐመድ አስልጢይ  (ከአዲስ አበባ)

بعنوان :- الصبر في الدعوة إلى الله

   ሰብር ወደ አላህ በመጣራት ላይ

↪️ አሸይኽ መህቡብ (ከሳንኩራ)     
 
بعنوان :- كن على بصيرة في ديك

   የቻሌ የንበሪ (በስልጢኛ ቋንቋ)

↪️ አሸይኽ አወል (ከዳሎቻ)

إن هذا الدين أمانة عظيمة

     ዲኒ እኮ የሮሬን አማነ (በስልጥኛ ቋንቋ)

🛜   አሸይኽ አቡ ዘር (ከሱኡዲ አረቢያ) በቀጥታ ስርጭት

📜ጣፋጭ የግጥም ስንኞች በወንድማችን ኢብኑ ኑሪ ተዘጋጅተዋል

በስልጥኛ
በአማርኛ
በአረብኛ
ይደመጣሉ::

🕌እንዲሁም በርካታ ውድና ተናፋቂ ሰለፍይ ኡስታዞች የሚታደሙበት ደማቅ ፕሮግራም ነው ።

ማሳሰቢያ:-ሁላችሁም ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ እና የማታ ልብስ እንዳትዘንጉ::

👌የሀቅ ወዳጆች ሁሉ በአክብሮት ተጋብዛችኋል እንዳትቀሩብን‼️

📲+251913890385
📲+251716270733
📲+251938306021

https://t.me/YeIslam_brhan_ye_ewket_maed
ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ

16 Jan, 14:34

156

ወላጆችን መስደብ ከትላልቅ ወንጀሎች ነው

➢ ረሱል ﷺ እንዲህ ብለዋል 👇👇👇
""" ከትላልቅ ወንጀሎች መካከል አንድ አካል ወላጆቹን መስደቡ «መራገሙ» ነው """"

➢ አንቱ የአላህ መልእክተኛ ‟ እንዴት ሰው ወላጆቹን ይሰድባል ‟ይረግማል„ ” ተብለው ተጠየቁ

➢ አንድ ሰው የሌላን ሰው አባት ይሰድባል እሱም በተራው መልሶ የሱን አባት እና እናቱን ይሰድባል

(صحيح البخاري "٥٩٧٣" )


👇👇👇👇join👇👇👇👇
https://t.me/menhajaselefiyaa
https://t.me/menhajaselefiyaa
ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ

11 Jan, 12:23

300

አላህ ማንንም የሚበድል ጌታ አይደለም 👇👇👇👇 እራሳችን በምንሰራው ወንጀል ቢሆን እንጂ
‏﴿ ذَٰلِكَ بِمَا قَدَّمَتْ أَيْدِيكُمْ وَأَنَّ اللَّهَ لَيْسَ بِظَلَّامٍ لِّلْعَبِيدِ﴾ [ سورة الأنفال: 51]

ذلك العذاب حصل لكم، غير ظلم ولا جور من ربكم، وإنما هو بما قدمت أيديكم من المعاصي التي أثرت لكم ما أثرت.

تفسير السعدي
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

➢  እንደዚህ አይነት ቅጣት (የአላህን ቁጣ) ስንመለከት ቅጣቱ ለነሱ ብቻ አይደለም ለኛም ጭምር ነው
👉 አላህ ይህን የሚያደርገው እኛም ይህንን የአላህን ቁጣ አይተን እና አውቀን እኛም ከወንጀላችን እንድንመለስ እና አላህን እንድናስታውስ ነው
➢  እና ሁላችንም ወደአላህ አንመለስ ተውበት እናርግ እስቲግፋር አናብዛ

👇👇👇👇join👇👇👇👇
https://t.me/menhajaselefiyaa
https://t.me/menhajaselefiyaa
ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ

11 Jan, 12:23

227

➢ አላህ የፈለገውን (ያሻውን) ሰሪ ነው

【إن الله يفعل ما يشآء】الحج  ١٨
【إن الله يفعل ما يريد】الحج    ١٤

👉 የአላህን ወታደር ማንም ሊቋቋመው አይችልም
👉 አላህ ባሮቹን በፈለገው መልኩ የሚቀጣ ጊታ ነው ነገር ግን ባሮቹ በዛ መጥፎ ተግባራቸው በዘወተሩ ቁጥር አላህ ሐያልነቱን ለማሳየት ቅጣቱን ያከብድባቸዋል ።  ወደአላህ እንዲመለሱ
➢ ለምሳሌ
1, በጣም ሐይለኛ በሆነ ዝናብ አላህ ፈተናቸው ግን ከመጥፎ ተግባራቸው አልተመለሱም
2, ከባድ በሆነ የጎርፍ አደጋ ፈተናቸው
ግን ከመጥፎ ተግባራቸው አልተመለሱም
3, በአውሎ ንፋስ አላህ ፈተናቸው
ግን ከመጥፎ ተግባራቸው አልተመለሱም
4, አሁን ግን ከባድ የሆነ አያያዝን ያዛቸው (በሰደድ እሳት) አሁንም ወደአላህ እንዲመለሱ ነው

አላህ ማንንም የሚበድል ጌታ አይደለም 👇👇👇👇 እራሳችን በምንሰራው ወንጀል ቢሆን እንጂ

‏﴿ ذَٰلِكَ بِمَا قَدَّمَتْ أَيْدِيكُمْ وَأَنَّ اللَّهَ لَيْسَ بِظَلَّامٍ لِّلْعَبِيدِ﴾ [ سورة الأنفال: 51]

ذلك العذاب حصل لكم، غير ظلم ولا جور من ربكم، وإنما هو بما قدمت أيديكم من المعاصي التي أثرت لكم ما أثرت.

تفسير السعدي

"ያ ስቃይ በናንተ ላይ የደረሰው ከጌታችሁ ያለ ግፍ እና በደል ሳይሆን እጆቻችሁ ባደረጉት ጥፋት ነው" (ተፍሲር አስሰዕዲይ)
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

➢  እንደዚህ አይነት ቅጣት (የአላህን ቁጣ) ስንመለከት ቅጣቱ ለነሱ ብቻ አይደለም ለኛም ጭምር ነው

➢  እና ሁላችንም ወደአላህ አንመለስ ተውበት እናርግ እስቲግፋር አናብዛ

👇👇👇👇join👇👇👇👇
https://t.me/menhajaselefiyaa
https://t.me/menhajaselefiyaa
ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ

11 Jan, 02:17

230

👉 የነሲሓዎች የአደባባይ ዝቅጠት ለአደባባይ ክስረት

ነሲሓዎች የነበሩበት መንገድ ለዱንያዊ ክብረት እንደማይሆን ሲያውቁ ሸይኻቸው ኢልያስ አሕመድ ህዝቡን አስተኝቶላቸው ከኢኽዋን ጋር ተቀላቅለው መስራት እንዳለባቸው ከወሰኑ በኋላ በ30 የእንቅልፍ ክኒን ወጣቱን አስተኛላቸው ። ቀጥለው የተኛው ህዝብ ሳይነቃ ቶሎ ወደ ሚፈልጉበት ለመድረስ ሩጫ ጀመሩ ። ሩጫቸው ታርጌት ያደረገው የእንጀራ አባቶቻቸው ኢኽዋኖችን ማስደሰት ላይ ነበር ። በዚህም ሸይኻቸው ዶ/ር ጀይላንን ከማወደስ ጀምሮ የተለያዩ ደረጃዎችን በፍጥነት እየተንደረደረ ነጎደ ።
አደባባይ እየወጣ ከነ ካሚል ሸምሱ ፣ አቡ በከር አሕመድ ፣ ያሲን ኑሩ ፣ ሙሓመድ ሓሚዲን ፣ ሓሚድ ሙሳና ሌሎችም ዋና ዋና መሪዮች ጋር በተለያዩ ፕሮግራሞች አብሮነታቸውን አሳየ ። እሱ መርጂዓቸው ስለሆነ እንጂ እነ አዩብ ደርባቸውም በፊናቸው በተለያዩ መድረኮች አብሮነታቸውን አረጋግጠዋል ። ይህ ሁሉ ሲሆን በ30 የእንቅፍ ክኒን እንዲተኙ የተደረጉ ሙሪዶች አልነቁም ነበር ። ይልቁንም እኛ ስለማናውቅ ነው እንጂ እነርሱ ያለ መስላሓ አይሰሩም የሚል የጋራ ድምፅ ያሰሙ ነበር ።
ኢልያስ አሕመድ 30 የእንቅልፍ ክኒን ሲሰጥ አብዛኛው ወጣት ኢኽዋኖችን ያለእውቀታችን በናንተ ላይ ተናግረን ነበር አሁን ተመልሰናል አውፍ በሉን ብሎ ነበር ። ያኔ የ30 ክኒኖቹ ሚስጢር የገባቸው ሰዎች ውስጣቸው እያረረ ኢኽዋኖች በድል አድራጊነት ስሜት ይጎርሩ ነበር ። መሻኢኾችና የተወሰኑ ወንድሞች ያደረጉት የነሲሓዎችን አካሄድ የማጋለጥ ትግል ብዙ ፍሬ ያፈራ የነበረ ቢሆንም የአሁኑ አይነት ድል ይገኛል ብሎ ያሰበ አልነበረም ።
በሚገርም መልኩ ብዙ ወንድምና እህቶች የነሲሓዎች ሸይኽ ሶሞኑን የሱፍያና ኢኽዋንያ ሚንሀጅ እስፕሪስ ጭማቂ ከሚያንቃርረው ሙሐመድ ዘይን ዘህረዲን ጋር የነበረውን ፕሮግራም ካዩ በኋላ አውፍ በሉን ነገሩ በዚህ መልኩ አልመሰለንም ነበር እያሉ ነው ።
ለእነዚህ ወንድምና እህቶች እንዲሁም ለሌሎችም የምንለው መጀመሪያ ምስጋና ሐቅን ላሳወቃችሁ አምላካችን አላህ ይገባው ። ቀጥሎ እኛን በግል በሰድብም ይሁን ስም በማጥፋት ላደረሳችሁት በደል በቅድሜያ እኔ በግሌ አውፍ ብያለሁ መሻኢኾችም ይሁን ሌሎች ወንድሞች ከዚህ የተለየ እይታ ይኖራቸዋል አልልም ። ምክንያቱም ሁላችንም ነብዩን ነውና የምንከተለው ። የአላህ መልእክተኛ አላህ መካን እንዲከፍቱ ድል ሲሰጣቸው እነዚያ መተተኛ ፣ ጠንቋይ ፣ ገጣሚ ፣ እብድ ሲሏቸው የነበሩ የመካ ሹማምንቶች ተሰብስበው ፍርዳቸውን ለመቀበል ሲጠብቋቸው ሂዱ እናንተ ነፃ ናችሁ ነበር ያሉዋቸው ። ነብዩላሂ ዩሱፍም ጉድጓድ ውስጥ የወረወሩዋቸውን ወንድሞቻቸው አላህ ድል ሰጥቶ የበላይ አድርጓቸው አንገታቸውን ደፍተው ይቅርታ ሲጠይቋቸው ሂዱ አላህ ምህረቱን ይስጣቸሁ ነበር ያሉዋቸው ። የሚፈለገው ሐቅን አውቆ ወደ አላህ መመለሱ ነውና የሰዎች ክብር የተነካው በአላህ መንገድ ላይ እስከሆነ ድረስ ከፍታ እንጂ ዝቅታ ስላልሆነ ቦታ አይሰጠውም ። ይልቁንም ይህን ወንጀል ከመስራታችሁ በፊት ከነበራችሁ ደረጃ ይጨምርላችኋል ። ምክንያቱም አላህ ዘንድ አንድ ሰው ወንጀል ሳይሰራ በፊት ከነበረው ደረጃ ወንጀል ሰርቶ ተውበት አድርጎ ሲመለስ ያለው ስለሚበልጥ ።
አሁንም ኢልያስም ሆነ ሌሎች በየቀኑ እየዘቀጡ ማየታችን ለኛ ህመም እንጂ ደስታን አይፈጥርም ። የወንድምና እህቶች መመለስ የሚፈጥረው ደስታ የነሲሓዎች ዝቅጠት ያደበዝዘዋል ። ሙሉ ደስታ የሚሰጠው ሙኻሊፎች ባጠቃላይ ተውበት አድርገው ወደ አላህ መመለሳቸው ነው ። አሁንም ለነሲሓዎች የምንለው በየቀኑ በአደባባይ የምታሳዩት ዝቅጠት ወደ አደባባይ ክስረት እየተቀየረባችሁ ነውና ቆም ብላችሁ አስቡና ተመለሱ ነው ።

https://t.me/bahruteka
ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ

10 Jan, 10:23

239

ስለ የወላጆች ሀቅ ከደርስ የተወሰደ

ወላጆችህ በህይወት ካሉ ይሄንን ምክር እንድትሰማ አደራ አደራ

🖍ከዚህ ጋር አያይዤ ማንሳት የምፈልገው ነጥብ
1, የሰለፍያን ዳዕዋ ተጣሪዎችን ለመምታት ስለ አኸላቅ አያስተምሩም ለምትሉ አሏህን ፍሩ

2, ልጆቻንን እያበላሹብን ነው እያላቹ ሀቅ የሚናገሩ ዱዓቶችን ከመስጂድ የምታባርሩ ሀቅ ደባቂዎች አሏህን ፍሩ

3, ወጣቶች ይሄንን ምክር እንድትሰሙ አደራ

አደራ ይሄን ነሲሃ ሁላቹም እንድታዳምጡ
https://t.me/darulekra
https://t.me/darulekra