ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ (@bilalibnurebahmedresa) के नवीनतम पोस्ट टेलीग्राम पर

ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ टेलीग्राम पोस्ट

ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ
ይህ የቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ የቴሌግራም ቻናል ሲሆን በአላህ ፍቃድ፦
- በመድረሳው የሚሰጡ የተለያዩ ቂርአቶች፣
- ዳዐዋዎች እና ሌሎች ጠቃሚ መረጃዎችን እንለዋወጥበታለን

ሀሳብ እና አስተያየት ለመስጠት ይህን ቦት ይጠቀሙ ~ @billalmedresa_bot
2,130 सदस्य
262 तस्वीरें
30 वीडियो
अंतिम अपडेट 09.03.2025 11:14

ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ द्वारा टेलीग्राम पर साझा की गई नवीनतम सामग्री

ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ

04 Feb, 11:10

163

ታላቅ የምስራች በአይነቱ ልዩ እና አጓጊ ታላቅ የሙሓደራ ድግስ በአዳማ ከተማ



    እነሆ የፊታችን እሁድ የካቲት 2/2017 በአዳማ ከተማ 03 ቀበሌ በመደረሰቱል ፈትህ ወነስር ልዩ የሙሐደራ እና ደማቅ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል ።

     የእለቱ ተጋባዥ እንግዶች : –

①ታላቁ እና ተወዳጁ ዶ/ር ሸይኽ ሑሰይን ብን ሙሐመድ አስልጢይ (ሀፊዘሁሏህ)

②ተወዳጁ ዳዒ ኡስታዝ ሻኪር ሱልጣን (ሀፊዘሁሏህ)
  
በአሏህ ፍቃድ ሌሎችም ይኖራሉ

     ፕሮግራሙ በአላህ ፈቃድ ከጠዋቱ 2 : 30 የጀመራል ። 

https://t.me/adama_ahlusuna_weljemea
ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ

01 Feb, 08:03

230

የሻእባን ወር - ፈዳኢሎች - ቱሩፋቶች -

فضل شهر شعبان:

   أن الأعمال ترفع فيه إلى الله:

روى أسامة بن زيد:
قُلتُ: يَا رَسُولَ اللهِ، لَمْ أَرَكَ تَصُومُ شَهْرًا مِنَ الشُّهُورِ مَا تَصُومُ مِنْ شَعْبَانَ

قَالَ: «ذَلِكَ شَهْرٌ يَغْفُلُ النَّاسُ عَنْهُ بَيْنَ رَجَبٍ وَرَمَضَانَ، وَهُوَ شَهْرٌ تُرْفَعُ فِيهِ الأَعْمَالُ إِلَى رَبِّ العَالَمِينَ، فَأُحِبُّ أَنْ يُرْفَعَ عَمَلِي وَأَنَا صَائِمٌ» 

📚 حسّنه الألباني رحمه الله

➊, በሻእባን ወር ስራዎች ወደአላህ ይወጣሉ
➢ ከኡሳማህ ቢን ዘይድ እንደተወራው ▬ እንዲህ አልኳቸው :- አንቱ የአላህ መልእክተኛ - ከወራቶች መካከል እንደሻዕባን ወር ስትፆሙ አይቻቹ አላቅም

▬ ረሱልም እንዲህ አሉ :- ይህ ወርነው ሰዎች የሚዘናጉበት በረጀብ እና በረመዷን ወር መካከል ያለ ወር
▬ በዚህም ወር ስራዎች ወደ አለማቱ ጌታ ይወጣሉ
▬ ፆመኛ ሆኜ ስራዬ ወደ አላህ እንዲወጣ እፈልጋለው (እወዳለሁ)
➢ ሐዲሱን ሸይኹል አልባኒ ሐሰን ብለውታል

➋, በሻእባን ወር ነቡዩ ﷺ ፆም እንደሚያበዙ
كثرة صيام النبي -ﷺ- فيه

وعن عائشة رضي الله عنها قالت :
"كان رسول الله ﷺ يصوم حتى نقول لا يفطر ويفطر حتى نقول لا يصوم وما رأيت رسول الله ﷺ استكمل صيام شهر قط إلا شهر رمضان وما رأيته في شهر أكثر صياما منه في شعبان".

📚 رواه البخاري ومسلم وأبو داود ورواه النسائي والترمذي وغيرهما

➢ ከእናታችን አዒሻ ረደየላሁ አንሐ - እንዲህ ትላለች
▬ ረሱል ﷺ የሻእባንን ወር ይፆሙ ነበር "አያፈጥሩም እንዴ" ብለን እስከምናስብ "እንዲሁም ያፈጥሩ ነበር" አይፆሙም እንዴ ብለን እስከምናስብ !!!
▬ ረሱልን ﷺ አይቻቸው አላውቅም - አንድንም ወር አሟልተው ሙሉ ወሩን ሲፆሙ (የረመዳንን) ወር ቢሆን እንጂ
▬ እንዲሁም በሌሎች ወሮች ረሱልን ﷺ ፆምን ሲያበዙ አይቻቸው አላቅም ከሻእባን ወር የወለጠ ።
📚 رواه البخاري ومسلم وأبو داود ورواه النسائي والترمذي وغيرهما

➢ በዚህ በሻእባን ወር መፆም ሶስት ጥቅሞች አሉት
1, የረሱል ﷺ ሱና ነው (የሻእባን ወርን መፆም) ሱና ነው ።
2, በሻእባን ወር ስራዎች ወደአላህ ዘንድ ይወጣሉ እና የእኛም ስራ ፆመኛ ሆነን ስራችን ይወጣል
3, ለረመዳንም ወር ነሻጣም እንዲኖር ያደርጋል በዒባዳም እንድንበረታም ያደርጋል ።

👉 በሻእባ ወር መፆም ሶስት አይነት እይታ አለው
1, መፆሙ ግድ የሚሆንበት አለ
2, መፆሙ ሱና የሚሆንለት አለ
3, መፆሙ የሚጠላበት አለ

➊, መፆሙ ግድ የሚልባቸው ▬ የረመዳን ወር ፆም ቀዷ እያለበት የሻእባን ወር የደረሰበት አካል በዚህ ወር ላይ መፆም ግዴታ ይሆንበታል ።
- ያለበትን ቀዷ ሳይፆም በመዳን የገባበት ሰው "ወንጀለኛ" ይሆናል - ከፋራም ይወጅብበታል ።

➋, መፆሙ ሱና የሚሆንላቸው ▬ የሻእባን ወር ፆም ሱናን አስቦ "ኢህቲሳብ" አርጎ ለሚፆም ሱና ነው ።

➌, መፆሙ የሚጠላባቸው ▬ የሻእባን ወርን ግማሽ ድረስ ሳይፆም የ15ኛውን ቀን ለብቻ ለየት አድርጎ በማሰብ የዛን ቀን መፆም የተጠላ ሲሆን እንዲሁም (ቢድዓም) ጭምር ነው ።
▬ እንዲሁም በተጨማሪ የሻእባንን ወር የመጨረሻውን ቀናቶች ማለትም የ28 እና 29 ነኛውን ቀን ያለምንም ኡዝር መፆም የተጠላ እናም ሐራምም ይሆናል ።

➢ ወላሁ አእለም

👇👇👇👇join👇👇👇👇
https://t.me/menhajaselefiyaa
https://t.me/menhajaselefiyaa
https://t.me/menhajaselefiyaa
ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ

31 Jan, 08:14

204

📖 ﴿إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَاأَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا﴾

❪❆❫ عن أنس بن مالك رضي الله عنه ان رسول الله -ﷺ- قال : «أكثِروا الصَّلاةَ عليَّ يومَ الجمُعةِ و ليلةَ الجمُعةِ، فمَن صلَّى عليَّ صلاةً صلَّى اللهُ عليهِ عَشرًا».

📚 صحيح الجامع (1209)

❪❆❫ ‏قال رسول الله -ﷺ- : «أكثروا من الصلاة علي ليلة الجمعة ويوم الجمعة فإن صلاتكم معروضة عليّ».

📚 السلسلة الصحيحة (1527)

❪❆❫ وقال -ﷺ- : «إن أولى الناس بي يوم القيامة أكثرهم علي صلاة».

📚 صحيح الترغيب (1668)

❪❆❫ وقال -ﷺ- : «البَخِيلُ مَنْ ذُكِرْتُ عِنْدَهُ، فَلَمْ يُصَلِّ عَلَيَّ».

📚 صحيح الترغيب (1683)

👇👇👇👇join👇👇👇👇
https://t.me/menhajaselefiyaa
https://t.me/menhajaselefiyaa
ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ

31 Jan, 08:14

174

﴿إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آَمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا﴾

- الصلاة على النبي ﷺ يوم الجمعة أفضل من بقيّة الأيام، وليلتها أفضل الليالي، قال ﷺ :

("إن من أفضل أيامكم يوم الجمعة فأكثروا عليَّ من الصلاة فيه")

💠 من سنن يوم_الجمعة

➊ الغسل
➋ الطيب
➌ السواك
➍ لبس الجميل
➎ قراءة سورة الكهف
➏ التبكير لصلاة الجمعة
➐ الإكثار من الصلاة على النبي محمد

اللهمَّ صَلِّ وَسَـــلِّمْ وَبَارِك على نبينا مُحمَّد وعلى آله وصحبه وسلم تسليما كثيرا

👇👇👇👇join👇👇👇👇
▼▼▼▼▼▼join▼▼▼▼▼▼
👇👇👇👇join👇👇👇👇
https://t.me/menhajaselefiyaa
https://t.me/menhajaselefiyaa
ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ

29 Jan, 05:23

354

🎁 ረመዷንን በእውቀት እንፁም!
======>


↪️ ታላቁ እንግዳችን ረመዷንን በተመለከተ በተለያዩ የሱና መሻይኾች ፣ ኡስታዞች እና ወንድሞች የተሰጡ ደርሶችን በመከታተል ረመዷንን በእውቀት ለመፆም ከወዲሁ እንዘጋጅ! በትኩረትም ተከታተሉ!

📚መጃሊሱ ሸህሪ ረመዷን
🎙በሸይኽ አቡ ዘር ሀሰን «حَفِظَهُ الله»
📱⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣
t.me/Abuzarehassenlmam/2165

📚ሙዘኪረቱን ፊ አሕካሚ ’ሲያም
🎙በኡስታዝ አቡ ጀዕፈር / አነስ  «حَفِظَهُ الله»
📱⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣
https://t.me/Durusu_Abu_Anes/788

📚 ረመዷንን እንዴት እንቀበለው
🎙በኡስታዝ ሻኪር ብን ሱልጧን «حَفِظَهُ الله»
📱⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣
https://t.me/shakirsultan/1795

📚መጃሊሱ ሸህሪ ረመዷን
🎙በኡስታዝ ዐብዱ’ልቃዲር  «حَفِظَهُ الله»
📱⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣
https://t.me/c/1764413065/2154

📚ሙኽተሰሩን ፊ አህካሚ ’ሲያም
🎙በወንድም አቡ ዘከሪያ «حَفِظَهُ الله»
📱⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣
t.me/muhamed_al_wolkitey/556

📚ሙዘኪረቱን ፊ አሕካሚ ’ሲያም
🎙በወንድም አቡ ዒምራን «حَفِظَهُ الله»
📱⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣
https://t.me/AbuImranAselefy/9684

📚መጃሊሱ ሸህሪ ረመዷን
🎙በኡስታዝ ዐብዱ’ሶመድ «حَفِظَهُ الله»
📱⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣
https://t.me/abdu_somed/4259

📚 ረመዷናዊ ግሳፄዎች ❪ምክሮች❫
🎙በኡስታዝ አቡ ጀዕፈር / አነስ  «حَفِظَهُ الله»
📱⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣
t.me/Abujaefermuhamedamin/1980

📚ረመዷንን እንዴት እንቀበለው
🎙በኡስታዝ ዐብዱ’ልቃዲር «حَفِظَهُ الله»
📱⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣
t.me/abuabdurahmen/6584?single

📚ሙዘኪረቱን ፊ አሕካሚ ’ሲያም
🎙በወንድም አቡ ዘከሪያ «حَفِظَهُ الله»
📱⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣
t.me/muhamed_al_wolkitey/783

📚«ከፊል የፆም ህግጋቶች እና ቱሩፋቶች ሪያዱ አሷሊሂን ከተሰኘው መፅሐፍ»
🎙በኡስታዝ አቡ ጀዕፈር / አነስ  «حَفِظَهُ الله»
📱⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣
https://t.me/Durusu_Abu_Anes/679

📚ሙዘኪረቱን ፊ አሕካሚ ’ሲያም
🎙በኡስታዝ ዐብዱ’ሶመድ  «حَفِظَهُ الله»
📱⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣
t.me/abufirdewsders/477?single

📚 የረመዷን ወር መጣ...
🎙በወንድም አቡ ዘከሪያ «حَفِظَهُ الله»
📱⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣
t.me/muhamed_al_wolkitey/526

📢 ሼር በማድረግ የአጅሩ ተቋዳሽ ይሁኑ!
ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ

29 Jan, 05:16

243

🌟 ኢብን ኡሰይሚ ረሂመሁላህ - እንዲህ ይላሉ

▬ በሂወት ያለሰው ለሞቱት ሰዎች ከሚያደርግላቸው ስራዎች በላጩ እና የተሻለው
- ለነሱ ዱዓ ማድረጉ ነው
📚(فتاوى نور على الدرب)

➢ ያረብ መጨረሻችንን አሳምርልን


👇👇👇👇join👇👇👇👇
https://t.me/menhajaselefiyaa
https://t.me/menhajaselefiyaa
https://t.me/menhajaselefiyaa
ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ

28 Jan, 07:47

288

ሰለ ቁርአን ክፍል አንድ
بسم الله الرحمن الرحيم

{ولَقَدْ يَسَرْنَا الْقُرْآنَ للِذِّكْرِ فَهَلْ مِن مُدَّكِرٍ} [القمر:١٧]
{أَوْ زِدْ عَلَيْهِ وَرَتِلْ الْقُرْآنَ تَرْتِيلًا}[المزمل:٤]
 وقال رسول الله صلى الله عليه وسلم:- (اقرؤوا هذا القرآن فإنه يأتي شفيعًا لأصحابه يوم القيامة) [صحيح مسلم].
وقوله صلى الله عليه وسلم :(خَيْرُكُمْ مَنْ تَعَلَمَ الْقُرْآنَ وَعَلَمَهُ) [رواه ابن ماجه]
በአሏህ ስም እጅግ በጣም አዛኝ እና ሩህ ሩህ በሆነው እንጀምራለን እንዲያግዘን እና ኸይሩን እንዲያበዛልን ኢኽላሱንም እንዲሰጠን
ኢንሻአላህ ተዓላ ለዛሬ በአላህ ፍቃድ ያዘጋጀነው ርዕስ ስለ ቁርዐን በአጭሩ ለማስረዳት ይሆናል
👉 መጀመሪያ ስለ ቁርዐን ከመናገራችን በፊት ቁርዐን ምን ማለት እንደሆነ እናያለን
➢ ቁርዐን ማለት ምን ማለት ነዉ ?
ቁርዐን ማለት በጂብሪል አማካኝነት ለነቢዩ ሙሃመድ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) የወረደ የጌታችን የአሏህ ቃል ነው። እሱም በአንድ መፅሐፍ የተሰበሰበ ሲሆን ሚጀምረዉ በሱራቱል ፋቲሃ  ሲሆን መጨረሻው ደግሞ ሱራቱል ናስ ነው።
👉 በውስጡም (114 - ሱራዎችን) ይዞአል
👉 ቁርአን አጠቃላይ በ 23 አመት ወርዶአል
👉 በመካ 13 አመት የወረደ ሲሆን
👉 በመዲና 10 አመት ወርዶአል
👉 የቁርአን ጁዝ ብዛት 30 ሲሆን
👉 በቁርአን ውስጥ ያሉት (ሐርፍ ብዛት 321250) ሲሆኑ
👉 በቁርአን ውስጥ ያሉት (አያ ብዛት 6236) ይደረሳሉ
👉 በቁርአን ውስጥ ያሉት (ከሊሞት 77439) ሲሆን
👉 ከቁርአን ትልቁ ሱራ ሱረቱ አል ፋቲሀ
👉 ትልቁ አያ አየተል ኩርሲይ
👉 በቁርአን ውስጥ ረዥሙ ሱራ ሱረቱ አል በቀረህ
👉 ረዥሙ አያ አየቱ ዲን
👉 ረዥሙ ከሊማ (فأسقيناكموه) የሚለው ነው
👉 ትንሹ አያ (طه) ሲሆን
👉 ሱረቱል ኢኽላስ የቁርአን አንድ ሶስተኛ ይዛል

ኢንሻአላህ ስለቁርአን ትምህርታችን ይቀጥላል በቀጣይ ክፍል ይጠብቁን

👇👇👇👇join👇👇👇👇
https://t.me/menhajaselefiyaa
https://t.me/menhajaselefiyaa
ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ

24 Jan, 14:05

365

( فَخَلَفَ مِن بَعْدِهِمْ خَلْفٌ أَضَاعُوا الصَّلَاةَ وَاتَّبَعُوا الشَّهَوَاتِ ۖ فَسَوْفَ يَلْقَوْنَ غَيًّا )
مريم (59)

قوله عز وجل : ( فخلف من بعدهم خلف ) أي : من بعد النبيين المذكورين خلف وهم قوم سوء ، " والخلف " بالفتح الصالح ، وبالجزم الطالح .

قال مجاهد وقتادة : هم في هذه الأمة .
( أضاعوا الصلاة ) تركوا الصلاة المفروضة .
وقال ابن مسعود وإبراهيم : أخروها عن وقتها .
وقال سعيد بن المسيب : هو أن لا يصلي الظهر حتى يأتي العصر ، ولا العصر حتى تغرب الشمس .
( واتبعوا الشهوات ) أي : المعاصي وشرب الخمر ، يعني آثروا شهوات أنفسهم على طاعة الله .
وقال مجاهد : هؤلاء قوم يظهرون في آخر الزمان ينزو بعضهم على بعض في الأسواق والأزقة .
( فسوف يلقون غيا ) قال وهب : " الغي " نهر في جهنم بعيد قعره خبيث طعمه .
وقال ابن عباس : " الغي " واد في جهنم ، وإن أودية جهنم لتستعيذ من حره أعد للزاني المصر عليه ولشارب الخمر المدمن عليها ولآكل الربا الذي لا ينزع عنه ولأهل العقوق ولشاهد الزور .
وقال عطاء : " الغي " : واد في جهنم يسيل قيحا ودما .
وقال كعب : هو واد في جهنم أبعدها قعرا ، وأشدها حرا في بئر تسمى " الهيم " كلما خبت جهنم فتح الله تلك البئر فيسعر بها جهنم .

وقال الضحاك : غيا وخسرانا . وقيل : هلاكا . وقيل : عذابا .
وقوله : ( فسوف يلقون غيا ) ليس معناه يرون فقط ، بل معناه الاجتماع والملابسة مع الرؤية .

📚البغوي..

👇👇👇👇join👇👇👇👇
https://t.me/menhajaselefiyaa
https://t.me/menhajaselefiyaa
ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ

24 Jan, 08:05

277

📖 ﴿إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَاأَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا﴾

❪❆❫ عن أنس بن مالك رضي الله عنه ان رسول الله -ﷺ- قال : «أكثِروا الصَّلاةَ عليَّ يومَ الجمُعةِ و ليلةَ الجمُعةِ، فمَن صلَّى عليَّ صلاةً صلَّى اللهُ عليهِ عَشرًا».

📚 صحيح الجامع (1209)

❪❆❫ ‏قال رسول الله -ﷺ- : «أكثروا من الصلاة علي ليلة الجمعة ويوم الجمعة فإن صلاتكم معروضة عليّ».

📚 السلسلة الصحيحة (1527)

❪❆❫ وقال -ﷺ- : «إن أولى الناس بي يوم القيامة أكثرهم علي صلاة».

📚 صحيح الترغيب (1668)

❪❆❫ وقال -ﷺ- : «البَخِيلُ مَنْ ذُكِرْتُ عِنْدَهُ، فَلَمْ يُصَلِّ عَلَيَّ».

📚 صحيح الترغيب (1683)

👇👇👇👇join👇👇👇👇
https://t.me/menhajaselefiyaa
https://t.me/menhajaselefiyaa
ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ

24 Jan, 08:05

212

﴿إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آَمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا﴾

- الصلاة على النبي ﷺ يوم الجمعة أفضل من بقيّة الأيام، وليلتها أفضل الليالي، قال ﷺ :

("إن من أفضل أيامكم يوم الجمعة فأكثروا عليَّ من الصلاة فيه")

💠 من سنن يوم_الجمعة

➊ الغسل
➋ الطيب
➌ السواك
➍ لبس الجميل
➎ قراءة سورة الكهف
➏ التبكير لصلاة الجمعة
➐ الإكثار من الصلاة على النبي محمد

اللهمَّ صَلِّ وَسَـــلِّمْ وَبَارِك على نبينا مُحمَّد وعلى آله وصحبه وسلم تسليما كثيرا

👇👇👇👇join👇👇👇👇
▼▼▼▼▼▼join▼▼▼▼▼▼
👇👇👇👇join👇👇👇👇
https://t.me/menhajaselefiyaa
https://t.me/menhajaselefiyaa