Latest Posts from ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ (@bilalibnurebahmedresa) on Telegram

ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ Telegram Posts

ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ
ይህ የቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ የቴሌግራም ቻናል ሲሆን በአላህ ፍቃድ፦
- በመድረሳው የሚሰጡ የተለያዩ ቂርአቶች፣
- ዳዐዋዎች እና ሌሎች ጠቃሚ መረጃዎችን እንለዋወጥበታለን

ሀሳብ እና አስተያየት ለመስጠት ይህን ቦት ይጠቀሙ ~ @billalmedresa_bot
2,130 Subscribers
262 Photos
30 Videos
Last Updated 09.03.2025 11:14

The latest content shared by ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ on Telegram

ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ

09 Mar, 09:29

109

ፕሮግራማችን በሰላም እና ባማረ መልክ አልቃል አልሀምዱሊላህ

الحمد لله الذى بنعمته تتم الصالحات والبركات

https://t.me/bilalibnurebahmedresa?livestream=d7c781b4b5b4c9e192
ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ

09 Mar, 09:26


Live stream finished (2 hours)
ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ

09 Mar, 09:26

116

ኡስታዝ ባህሩ ተካ አቡ ኡበይዳ በተውሂድ (ላኢላሃ ኢለላህ) ዙሪያ ሰፋ ያለ ማብራሪያ ሰጥተውና ጃዛከሏሁ ኸይር ... አላህ ሰምተው ከሚጠቀሙ ያድርገን ..
ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ

09 Mar, 08:05

275

በመቀጠል ውዱ ኡስታዛችን ኡስታዝ ባህሩ ተካ አቡ ኡበይዳ የሚቀጥሉ ይሆናል .... በጥሞና እንከታተል
ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ

09 Mar, 08:05

409

በቀጣይ
🌐 ኡስታዝ አቡ ኡበይድ ባህሩ ተካ
ገብቷል
🎙ቀጥታ ስርጭት ከቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ
       
           ገባ
                ገባ
                      በሉ።

https://t.me/bilalibnurebahmedresa?livestream=d7c781b4b5b4c9e192
ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ

09 Mar, 08:05

200

ኡስታዝ አቡ ሀመዊያ በተቅዋ ዙሪያ ሰፋ ያለ ማብራሪያ ሰጥተውና ጃዛከሏሁ ኸይር ... አላህ ሰምተው ከሚጠቀሙ ያድርገን ..
ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ

09 Mar, 06:48

539

ፕሮግራማችን ተጀምሯል...

https://t.me/bilalibnurebahmedresa
ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ

09 Mar, 06:47


Live stream started
ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ

09 Mar, 06:17

253

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

የአላህ ፍቃድ ከሆነ ፕሮግራማችን ሊጀመር ጥቂት ደቂቃዎች ብቻ ይቀራሉ ....

ቀጥታ ስርጭት ለመከታተል
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/bilalibnurebahmedresa
ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ

09 Mar, 04:08

252

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

ወደ ፕሮግራሙ በተለያዩ ሀጃዎች መምጣት ለማትችሉ እና ከአገር ውጭ ላላችሁ እህትና ወንድሞች የቀጥታ ስርጭት በዚህ ቻናል ላይ ይጠብቁን።

👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/bilalibnurebahmedresa