N E X U S

@ludatech


CRYPTO : TECH : MONEY !!!

Contact Me At @Leulsegedasfaw

N E X U S

23 Oct, 16:23


X-empire ወደ OKX የላካቹህ እየገባ ነው Check አድርጉ ::

N E X U S

23 Oct, 12:43


ከ 3 ቀን በሁአላ የሚጠናቀቅ የ BYBIT AIRDROP ❗️

COINSWEEPER :

TASK ብቻ ሰርታቹ የ BYBIT UID አስገቡ :: ነገር ግን ከ TASK ውጭ መጫወት የምትችሉበትም አማራጭ አለ ::

ሞክሩት 👍

ለመጀመር 👇

https://t.me/BybitCoinsweeper_Bot?start=referredBy=271941148

N E X U S

23 Oct, 12:24


✔️ CROS LIST ተደርጎአል ::

Btw cros ያላችሁ point token አይደለም Conversation ratio አውጥተው ወደ Token ይቀይሩታል ።

ነገር ግን ብዙ አጠብቁ : በ 10 ደቂቃ Task ብዙ መጠበቅ Fair አይደለም ትንሽ ካገኛቹበት ( 5 - 20 ) Dollar ካገኛቹ ራሱ አሪፍ ነው ::

ብዙ አልፍተው : ጊዜ አባክነውብን የሄዱ ፕሮጀክቶች ስላሉ 👍

N E X U S

23 Oct, 12:20


x empire ኮኔክት ወዳረጋቹት ዋሌቶች በመላክ ላይ ነን የሚል መልእክት ቦታቸው ላይ አስፍረዋል።

እስካሁን የገባለት አለ

N E X U S

23 Oct, 04:26


X - EMPIRE የሰራቹ ስንት ተሰጣቹ

N E X U S

23 Oct, 04:25


X-EMPIRE - OCT 23

ከዋሌት ጋር ኮኔክት ማደረጋቹን አረጋግጡ ከዛሬ ቡሃላ አይቻልም Already ቶክኖች ኮኔክት ወዳረጋቹበት ዋሌት ከማታ ጀምሮ መግባት ሰለሚጀምር አየር ላይ እንዳይቀርባቹ !

N E X U S

22 Oct, 20:34


♻️ SEED በ 1 ቴሌግራም 1 WALLET ብቻ ነው CONNECT ማድረግ ሚቻለው ብለዋል ::

በ 1 ቴሌግራም MULTIPLE ACCOUNT ምትሰሩ BAN ትደረጋላቹ :: ‼️‼️

SEED LIST ሊደረግ ስለሆነ ተዘጋጁ ✳️

SEED 👇

http://t.me/seed_coin_bot/app?startapp=271941148

N E X U S

22 Oct, 10:21


ከዛ ይሄን Premium App ጫኑት :: አለቀ 🎈🎈🎈

N E X U S

22 Oct, 10:19


MicroG

በመጀመርያ ይሄን ጫኑት : Sign In አድርጉ ::

N E X U S

22 Oct, 10:18


YouTube Premium 🎈


⚡️እንደ Normal የYoutube App ሳይሆን Premium ላይ ምንም አይነት Advertisement (ማስታወቂያ) ሳይመጣባችሁ መጠቀም ያስችላቹሃል።

⚡️በ Normal Youtube ላይ Music እያዳመጣችሁ ከ መተግበርያው ስትወጡ ሙዚቃው ይቋረጣል/Background ላይ play አያደርግም፤ በPremium Youtube ላይ ግን የፈለጋችሁትን Music ካስጀመራችሁ በኋላ ከ App ብትወጡ Background ላይ መስራቱን ይቀጥላል።

⚡️በተጨማሪም በPremium Youtube ላይ በNormal Youtube ላይ የማታገኟቸውን Series Film & Movies ማግኘት ትችላላችሁ።

N E X U S

22 Oct, 09:21


File ሲጠፋባቹ :: ይህ App ይጠቅማቹሃል 📁

N E X U S

21 Oct, 20:47


ይሄን 👆

Task የሰራቹ ይሄዉ bitget ላይ list ሊደረግ ነው :: ትንሽም ካገኛቹበት አሪፍ ነው ::

N E X U S

21 Oct, 17:31


🚨 November’s your final fire, light it up before SEED listing's out of sight! 🔥

Hey Seedizens, the clock’s ticking, and this is your last big move! If you've been holding back, now’s the time to jump in before it’s game over!

No time to waste — November is the make-or-break moment. Get active, dominate tasks, and secure your SEED before the big listing hits.

November list ይደረጋል :: Telegram wallet Connect አድርጉ ብለዋል ::

SEED 🔥🔥🔥 ካልጀመራቹ 👇

http://t.me/seed_coin_bot/app?startapp=271941148

N E X U S

21 Oct, 11:40


$X Countdown start on OKX

N E X U S

21 Oct, 10:46


MOONBIX SNAPSHOT ሌሊት 9:00 መደረጉን አስታውቀዋል ::

N E X U S

20 Oct, 14:39


MoonBix

ሁሉም MoonBix የሰራ ሰው የባይናንስ account link ማድረግ እንዳለበት ተናግረዋል።

Binance ጋር connect ያላደረገ ሽልማቱን የማያገኝ ይሆናል።

Officially እንደተናገሩት በቅርቡ ሽልማት ይከፋፈላል።

Source 433 Crypto

N E X U S

20 Oct, 12:36


Bitget Adrress ለማስገባት👆