آخرین پست‌های Ashewa Technologies (@ashewatechnology) در تلگرام

پست‌های تلگرام Ashewa Technologies

Ashewa Technologies
We Revolutionize African commerce/business by providing innovative, e-commerce, software development, o,r rmeirslogistics, e-learning, payment, and entertainment to do business easily, affordably, and reliably at any time, and any place through cutting-ed
8,381 مشترک
1,952 عکس
147 ویدیو
آخرین به‌روزرسانی 28.02.2025 21:14

کانال‌های مشابه

آخرین محتوای به اشتراک گذاشته شده توسط Ashewa Technologies در تلگرام


ቢዝነስዎ በዲጂታሉ ዓለም እየታየልዎ አይደለም?

እኛ እናግዝዎታለን

በዲጂታሉ ዓለም ቢዝነስዎን የሚወክል፣ እንደ እርስዎ ሆኖ ደንበኞችዎን የሚያገለግል፣ ጥራት ያለው ዌብሳይት ለዕድገትዎ ወሳኝ መሰረት ነው። የትኛውን ዓይነት ዌብሳይት ይፈልጋሉ?

👉 የሆቴል እና ሬስቶራንት
👉 የውበት ሳሎን
👉 የአገልግሎት መስጫ
👉 የኢኮሜርስ
👉 የድርጅት
👉 የ ግል ስራ ማሳያ
👉 የብሎግ/ጦማር
👉 ወይ ሌላ?

የትኛውንም ዓይነት ዌብሳይት እንደምርጫዎ፣በፍጥነት፣በጥራት እና በተመጣጣኝ ዋጋ እንሰራልዎታለን።

ዛሬውኑ ይደውሉ 0909707870/80

#NoCodeWebsite #WebsiteBuilder #NoCodeNeeded #DIYWebsite #DragAndDropWeb #BuildWithoutCode #NoTechSkills

🚀 We’re Hiring! Join Our Team at Ashewa Technology Solution S.C.

We’re looking for talented professionals to fill the following roles:

Functional Consultant / ERP Implementer
Software Sales Representative

If you have the skills and experience, don’t miss this opportunity! 📩 Apply now at [email protected]

🔗 Follow us for more updates: vacancy.ashewatechnology.com
#WeAreHiring #CareerOpportunity #JoinOurTeam #AshewaTechnology

ጠቀም ላለ ገቢዎ፤የሚያስፈልግዎት አንድ መተግበሪያ ብቻ ነው፡፡!

አሽከርካሪዎች መኪናቸውን ይዘው ይመጣሉ ተሳፋሪዎች ደግሞ ከገንዘባቸው ጋር ይሳፈራሉ፡፡ እርስዎ ሁለቱ የሚገናኙበትን ሲስተም ብቻ ዘርግተው ገቢዎ ወደ ኪስዎ ሲፈስ ይመለከታሉ፡፡

የራስዎን የራይድ አፕሊኬሽን ለማሰራት ዛሬውኑ በ 0909707870 ያነጋግሩን፡፡!

#Ashewatechnology #Rideapp #softwaredevelopment #Ethiopia #AppDevelopment

ከኋላ ቀር የስራ ጫና ወደ ዘመናዊ ቅልጥፍና

ቢዝነስን ያለምንም ማነቆ ማስተዳደር፣ውስብስብ የስራ ሂደቶችን በቀላሉ መቆጣጠር ዕረፍት ይሰጣል።

የአሸዋን ስማርት ERP ሲጠቀሙ

ውድ ጊዜዎትን መቆጠብ
በመረጃ የታገዘ ውሳኔ መስጠት
የድርጅትዎ ዕድገት ላይ ማተኮር
ውጤት አልባነትን መቀነስ እና
ትርፋማነትን መጨመር ይችላሉ።

የዕድገት ጉዞዎን ዛሬውኑ ይጀምሩ

ለበለጠ መረጃ በ 0909707870 ይደውሉ።!

🌐
smarterp.et

#Ashewatechnology #SmartERP #BusinessModules #BusinessTransformation #CommitmentToExcellence #Financial

ዌብሳይትዎ በአግባቡ ስራውን እየተወጣ ነው?

ማንኛውም ዌብሳይት በዋናነት ያለው አንድ ስራ ነው ያም "ጎብኚዎችን ገዢ ማድረግ"

80% የሚሆኑ ተጠቃሚዎች ፍለጋቸውን የሚያከናውኑት በሞባይል ነው፡፡
ዌብሳይትዎ ለጎብኚዎች የስክሪን መጠን ተስማሚ ካልሆነ ወደ ሌላ እንዲሄዱ እየገፏቸው መሆኑን ይወቁ
ተጠቃሚዎች በተቸገሩበት እያንዳንዱ ሰከንድ ገንዘብ፣እምነት እና ቢዝነስዎን እያጡ እንደሆነም ልብ ይበሉ

እኛ ዌብሳይትዎ በአግባቡ ስራውን እንዲከውን ማድረግ እንችላለን፡፡

ለማንኛውም ዓይነት ስክሪን ምቹ የሆነ ዌብሳይት ለማሰራት በ 0909707870 ያነጋግሩን፡፡!

#NoCodeWebsite #WebsiteBuilder #Elearning #learningwebsite #DIYWebsite #DragAndDropWeb

🚀 Happy New Week! Let’s Build the Future Together! 💻

We are ready to serve you with cutting-edge tech solutions, from custom software development to website building, ERP systems, and cloud hosting—everything you need to grow and scale your business seamlessly!

📞 Let’s talk and take your business to the next level!

#MotivationMonday #Success #Ashewatechnology #Nehabi #SmartERP #Softwaredevelopment #CloudComputing

የምስጋና እና የዕውቅና ቀን!

እያንዳንዱ ውጤት ለሚቀጥለው ዕድገት መሰረት መሆኑን እናምናለን፡፡ ዛሬ በአሸዋ ቴክኖሎጂ ቢሮ የሁለተኛው ሩብ ዓመት እቅዳቸውን ያሳኩ፣ በእጅጉ የቀረቡ እና ጥሩ የአፈጻጸም ብቃትን በየደረጃው ላስመዘገቡ ሰራተኞች የዕውቅና፣የምስጋና እና የሽልማት ፕሮግራም በዛሬው እለት ተዘጋጅቷል፡፡

ዕውቅና፣ሽልማት እና ምስጋና ለተቸራችሁ ጠንካራ ሰራተኞቻችን እንኳን ደስ አላችሁ እያልን ድርጅቱን ወደፊት በማራመድ ወደ ግቡ እንዲቀርብ ላደረጋችሁት ጥረት ሁሉ ምስጋና ይገባችኋል፡፡

 #AshewaTechnologies #EmployeeAppreciation #PerformanceMatters #TeamSpirit #EmployeeRecognition

ትርምስምስ አሰራርን ይሰናበቱ !

ኋላ ቀር በሆነ መንገድ ቢዝነስዎን መምራት የሚፈለገውን ውጤት አያመጣም፡፡ በስማርት ERP ስራዎትን በቅልጥፍና፣በትክክለኛ እና ውጤታማ መንገድ ይስሩ፡፡!

የፈለጉትን ሞጁል መርጠው አሰራሩን ለመመልከት በ 0909707870 ቀጠሮ ያስይዙ::!

#AshewaERP #ERPSolutions #BusinessTools #SmartERP #smartsolution

ባሉበት ሆነው በቀላሉ ብዙ ታካሚዎች ጋር ይድረሱ!

አንዳንድ ታካሚዎች ያሉበት ሩቅ ነው፤አንዳንዶች ደግሞ ከአልጋቸው መነሳት እንኳን አይችሉም፤ሌሎችም አስቸኳይ እርዳታ እየፈለጉ ነው፡፡ ዶክተሮቹ ደግሞ አጠገባቸው ያለውን ብቻ እያከሙ ነው

እርስዎም ሙሉ የጤና ተቋምዎን በኪስዎ ይዘው አገልግሎት መስጠት ይጀምሩ፤ የ ቴሌ ሜዲስን አፕሊኬሽን በማሰራት ገደብ አልባ ተደራሽነትን ያግኙ፡፡!

ለበለጠ መረጃ በ 0909707870 ይደውሉ!

#DigitalHealth #OnlineDoctor #TelemedicineForDoctors #MedicalTechnology #SmartHealthcare #TelemedicineApp

📢 We Are Hiring! Join Our Team at Ashewa Technology Solution 🚀

Are you ready to take your career to the next level? We're looking for talented professionals to join our growing team! 🌟

🔹 Chief Technology Officer (CTO)
🔹 Full Stack Developer
🔹 Mobile App Developer

If you have the skills, passion, and ambition to innovate and make an impact, we want to hear from you! 📩

👉 Apply now at [email protected] and be part of something amazing!

#WeAreHiring #HiringNow #TechCareers #JoinOurTeam #AshewaTechnology 🚀